በቃ። ወደ ሰላም ማምራት ማለት ይህ ነው። ጥሩ ጅማሮ ነው
መላው ኢትዮጵያ የድሀው የትግራይ ህዝብም ነው።
-
Union
Re: "ወልቃይት የትግራይ ነው ማለታችን የሁላችንም ስህተት ነው" ጌታቸው ረዳ
ኦሮሙማው ግምገማ ጠቀምጦ፣ ትግሬ ከአማራ ጎን እየቆመ ነው፣ እኛ እርስ በእርስ ይዋጋሉ ብለን የሰራነው ሂሳብ ውሀ በላው።
አይይይይ የበሻሻ አራዳ

አይይይይ የበሻሻ አራዳ
Re: "ወልቃይት የትግራይ ነው ማለታችን የሁላችንም ስህተት ነው" ጌታቸው ረዳ
የዳማዋ aka Union
እስኪ ማስረጃ አቅርቢልን…ምንም ችግር የለውም እንጠብቃለን:: take your time..
እስኪ ማስረጃ አቅርቢልን…ምንም ችግር የለውም እንጠብቃለን:: take your time..