Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15350
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

አማራ ፋኖ እና አብይ አህመድ (ኦነግ) በትጥቅ ማስፈታት ግጭት ጦርነት ሲዋጉ 1 እግራቸው የፋኖ ደጋፊ ሌላኛው የአብይ አህመድ (ከመሀል ሜዳ ጋር እየደነሱ)።

Post by Abere » 17 Jan 2024, 12:51

አማራ ፋኖ እና አብይ አህመድ (ኦነግ) በትጥቅ ማስፈታት ግጭት ጦርነት ሲዋጉ 1 እግራቸው የፋኖ ደጋፊ ሌላኛው የአብይ አህመድ (ከመሀል ሜዳ ጋር እየደነሱ)። አብይ የባህር በር ሲል ደግሞ 100% ፋኖ ደጋፊ፤ የሶማልያ ትኩሳት ሲነሳ ግን 100% ሶማልያ ሁነው ተገለበጡ። ፋኖነ ሳይሆን ሶማልያነን ሆነ አሁን ጉዳዩ። :lol: ብልጥነት ሲበዛ ጅልነት ይሆናል። እኛ ሳንከዳቸው እነርሱ ከዱን እና ሶማልያ ጋር አንድ ላይ ቁም ይሉናል።

Misraq
Senior Member
Posts: 17702
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: አማራ ፋኖ እና አብይ አህመድ (ኦነግ) በትጥቅ ማስፈታት ግጭት ጦርነት ሲዋጉ 1 እግራቸው የፋኖ ደጋፊ ሌላኛው የአብይ አህመድ (ከመሀል ሜዳ ጋር እየደነሱ)።

Post by Misraq » 17 Jan 2024, 13:10

Abere wrote:
17 Jan 2024, 12:51
አማራ ፋኖ እና አብይ አህመድ (ኦነግ) በትጥቅ ማስፈታት ግጭት ጦርነት ሲዋጉ
ወዳጄ... የአማራ ፋኖ ትግል ውስጥ የገባው ሕዝባችን የተጋረጠበትን የሕልውና አደጋ ለማስወገድ ነው፥፥ ጋላ ትጥቅ አውርዱ ሲል ሃያ 28 ብሄረሰብ ከዚህ ምድር እንዳጠፋው አማራንም ለማጥፋትና ርስቱን ለመቀራመት ሴት ልጆቹን ለሚሽትነት እና ወንድ ልጆቹን ለባርነት ለመውሰድ ቁዋምጦ እንደሆነ ለማንም ግልጽ ነው፥፥ በሕልውና የመጣ አደጋ ስለሆነ ጀግናው የአማራ ልጅ እንኩዋን ከሶማልያ ይቅርና ከሰይጣንም ጋር ቢሆን ቢተባበር ለምን ይደንቅሃል፥፥ አማራ ስላልሆንክ አልገባህ ይሆናል እንጂ ይህ የጠላትን ጠላት ወዳጅ የማድረግ ሂደት ተፈጥሮአዊ ነው::

የአንተ አይነት ዲቃሎችን ታሳቢ በማድረግ ነበር መጀመርያ "የአሰብ ወደብ የአሰብ ወደብ" እያለ የጋላው ሃይል ወር ሙሉ ሰወተውተን የኖረው፥፥ አማራ አልሰማ ሲል ነው ወደ ቀላል target (ሶማልያና ሶማሊላንድ) ጋላ ነገሩን ያዞረው፥፥ አንተ ራስህን ወክለህ ሄደህ እስክስታ መውረድ መብትህ ነው፥፥ ጭንቅራትህ ባዶ ቅል ስለሆነ በፊት ትግሬ አሁን ደግሞ ጋላ ወደብ በእይምሮህ እያሳየ ይጫወትብሃል፥፥ ደነዝ :: እስከ አሁን ድረስ አብይ አህመድ ለኢትዮጵያ በማሰብ ነገሮችን ያደርጋል ብለህ የምታስብ ጅል መሆንህ በጣም ይገርማል

Selam/
Senior Member
Posts: 17696
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: አማራ ፋኖ እና አብይ አህመድ (ኦነግ) በትጥቅ ማስፈታት ግጭት ጦርነት ሲዋጉ 1 እግራቸው የፋኖ ደጋፊ ሌላኛው የአብይ አህመድ (ከመሀል ሜዳ ጋር እየደነሱ)።

Post by Selam/ » 17 Jan 2024, 14:03

አበረ
ቀላል እኮ ነው ነገሩ። ለአማራ ህዝብ በመኖርና ባለመኖር አጣብቂኝ ውስጥ ሆኖ እያለ የአሰብ ወይንም የበርበራ ወደብ ብትለው ሊገባው አይችልም። ፋኖም ቅድሚያ የሚሰጠው ህልውናው ለማስከበር እንጂ የብሄራዊ ጥቅም የሚባለውን የቃላት ጋጋታ ለማሸብረቅና ኃይሉን ለመበታተን ሊሆን አይችልም።

የመንግስት ሌቦች ሲፈልጋቸው መሬት እየቆረጡ ለጎረቤት ሃገር እየሸጡ፣ ለህዝብ የተደበቀ የአለም አቀፍ ስምምነት በየጊዜው እየተፈራረሙ፣ በድሃው ህዝብ ገንዘብ የተገነባ ሃይል ማመንጫ በየወሩ እያስመረቁ ግን ብዙሃኑን በጨለማና በፈረቃ መብራት እያኖሩ ፣ ሆነ ብለው ገሚሱ ህዝብ የሚልሰው የሚቀምሰው እንዲያጣ ሁኔታዎችን እያመቻቹ ፣ አንድ አይደለም ሁለት ወደብ ቢኖረን ለጎጠኞቹ እንጂ የሚጠቅመው ፣ ለህዝቡ ምንም ጠብ የሚልለት ነገር አይኖርም።

Abere wrote:
17 Jan 2024, 12:51
አማራ ፋኖ እና አብይ አህመድ (ኦነግ) በትጥቅ ማስፈታት ግጭት ጦርነት ሲዋጉ 1 እግራቸው የፋኖ ደጋፊ ሌላኛው የአብይ አህመድ (ከመሀል ሜዳ ጋር እየደነሱ)። አብይ የባህር በር ሲል ደግሞ 100% ፋኖ ደጋፊ፤ የሶማልያ ትኩሳት ሲነሳ ግን 100% ሶማልያ ሁነው ተገለበጡ። ፋኖነ ሳይሆን ሶማልያነን ሆነ አሁን ጉዳዩ። :lol: ብልጥነት ሲበዛ ጅልነት ይሆናል። እኛ ሳንከዳቸው እነርሱ ከዱን እና ሶማልያ ጋር አንድ ላይ ቁም ይሉናል።

Abere
Senior Member
Posts: 15350
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: አማራ ፋኖ እና አብይ አህመድ (ኦነግ) በትጥቅ ማስፈታት ግጭት ጦርነት ሲዋጉ 1 እግራቸው የፋኖ ደጋፊ ሌላኛው የአብይ አህመድ (ከመሀል ሜዳ ጋር እየደነሱ)።

Post by Abere » 17 Jan 2024, 16:31

Selam,

I respect your view; however, I have a different take on this Somalia fever. No doubt, Abiy Ahmed invoked this to his own advantage. Do not forget also, there are those trying to make advantage out of it. Then, who is paying the price? Ethiopia.
My concern is why are those who servants of Egypt working their arse off to get Fano on their side? Cannot Fano just focus fighting OLF? When someone stands against Egypt and Black puppies, they associate it being supporter Abiy Ahmed. I am totally 100% behind Fano at the same time I am 100% against Egypt and her Black puppies roaming around use.

Selam/ wrote:
17 Jan 2024, 14:03

Post by Selam/ » 17 Jan 2024, 17:03

Then be against Egypt & Abiy at the same time.

I think, you are wasting too much time evaluating the barrage of gossiping & hallucinations coming from TPLF & EPLF losers. While I am aware that our enemies have planted these moles in ER as well as throughout all social media outlets, I don’t really give a damn about their gassy rhetoric nor do I let them sway what I believe is right. My opinion is primarily based on what I think is beneficial to Amharas’ struggle. Period!

If I take a stance that accidentally aligns with theirs, so be it. We have to find a way to kick their ars’e and Abiy’s ars’e at the same time because we can.

Abere wrote:
17 Jan 2024, 16:31
Selam,

I respect your view; however, I have a different take on this Somalia fever. No doubt, Abiy Ahmed invoked this to his own advantage. Do not forget also, there are those trying to make advantage out of it. Then, who is paying the price? Ethiopia.
My concern is why are those who servants of Egypt working their arse off to get Fano on their side? Cannot Fano just focus fighting OLF? When someone stands against Egypt and Black puppies, they associate it being supporter Abiy Ahmed. I am totally 100% behind Fano at the same time I am 100% against Egypt and her Black puppies roaming around use.

Selam/ wrote:
17 Jan 2024, 14:03
አበረ
ቀላል እኮ ነው ነገሩ። ለአማራ ህዝብ በመኖርና ባለመኖር አጣብቂኝ ውስጥ ሆኖ እያለ የአሰብ ወይንም የበርበራ ወደብ ብትለው ሊገባው አይችልም። ፋኖም ቅድሚያ የሚሰጠው ህልውናው ለማስከበር እንጂ የብሄራዊ ጥቅም የሚባለውን የቃላት ጋጋታ ለማሸብረቅና ኃይሉን ለመበታተን ሊሆን አይችልም።

የመንግስት ሌቦች ሲፈልጋቸው መሬት እየቆረጡ ለጎረቤት ሃገር እየሸጡ፣ ለህዝብ የተደበቀ የአለም አቀፍ ስምምነት በየጊዜው እየተፈራረሙ፣ በድሃው ህዝብ ገንዘብ የተገነባ ሃይል ማመንጫ በየወሩ እያስመረቁ ግን ብዙሃኑን በጨለማና በፈረቃ መብራት እያኖሩ ፣ ሆነ ብለው ገሚሱ ህዝብ የሚልሰው የሚቀምሰው እንዲያጣ ሁኔታዎችን እያመቻቹ ፣ አንድ አይደለም ሁለት ወደብ ቢኖረን ለጎጠኞቹ እንጂ የሚጠቅመው ፣ ለህዝቡ ምንም ጠብ የሚልለት ነገር አይኖርም።

Abere wrote:
17 Jan 2024, 12:51
አማራ ፋኖ እና አብይ አህመድ (ኦነግ) በትጥቅ ማስፈታት ግጭት ጦርነት ሲዋጉ 1 እግራቸው የፋኖ ደጋፊ ሌላኛው የአብይ አህመድ (ከመሀል ሜዳ ጋር እየደነሱ)። አብይ የባህር በር ሲል ደግሞ 100% ፋኖ ደጋፊ፤ የሶማልያ ትኩሳት ሲነሳ ግን 100% ሶማልያ ሁነው ተገለበጡ። ፋኖነ ሳይሆን ሶማልያነን ሆነ አሁን ጉዳዩ። :lol: ብልጥነት ሲበዛ ጅልነት ይሆናል። እኛ ሳንከዳቸው እነርሱ ከዱን እና ሶማልያ ጋር አንድ ላይ ቁም ይሉናል።

ethiopian

Re: አማራ ፋኖ እና አብይ አህመድ (ኦነግ) በትጥቅ ማስፈታት ግጭት ጦርነት ሲዋጉ 1 እግራቸው የፋኖ ደጋፊ ሌላኛው የአብይ አህመድ (ከመሀል ሜዳ ጋር እየደነሱ)።

Post by ethiopian » 17 Jan 2024, 17:29

Misraq wrote:
17 Jan 2024, 13:10
Abere wrote:
17 Jan 2024, 12:51
አማራ ፋኖ እና አብይ አህመድ (ኦነግ) በትጥቅ ማስፈታት ግጭት ጦርነት ሲዋጉ
ወዳጄ... የአማራ ፋኖ ትግል ውስጥ የገባው ሕዝባችን የተጋረጠበትን የሕልውና አደጋ ለማስወገድ ነው፥፥ ጋላ ትጥቅ አውርዱ ሲል ሃያ 28 ብሄረሰብ ከዚህ ምድር እንዳጠፋው አማራንም ለማጥፋትና ርስቱን ለመቀራመት ሴት ልጆቹን ለሚሽትነት እና ወንድ ልጆቹን ለባርነት ለመውሰድ ቁዋምጦ እንደሆነ ለማንም ግልጽ ነው፥፥ በሕልውና የመጣ አደጋ ስለሆነ ጀግናው የአማራ ልጅ እንኩዋን ከሶማልያ ይቅርና ከሰይጣንም ጋር ቢሆን ቢተባበር ለምን ይደንቅሃል፥፥ አማራ ስላልሆንክ አልገባህ ይሆናል እንጂ ይህ የጠላትን ጠላት ወዳጅ የማድረግ ሂደት ተፈጥሮአዊ ነው::

የአንተ አይነት ዲቃሎችን ታሳቢ በማድረግ ነበር መጀመርያ "የአሰብ ወደብ የአሰብ ወደብ" እያለ የጋላው ሃይል ወር ሙሉ ሰወተውተን የኖረው፥፥ አማራ አልሰማ ሲል ነው ወደ ቀላል target (ሶማልያና ሶማሊላንድ) ጋላ ነገሩን ያዞረው፥፥ አንተ ራስህን ወክለህ ሄደህ እስክስታ መውረድ መብትህ ነው፥፥ ጭንቅራትህ ባዶ ቅል ስለሆነ በፊት ትግሬ አሁን ደግሞ ጋላ ወደብ በእይምሮህ እያሳየ ይጫወትብሃል፥፥ ደነዝ :: እስከ አሁን ድረስ አብይ አህመድ ለኢትዮጵያ በማሰብ ነገሮችን ያደርጋል ብለህ የምታስብ ጅል መሆንህ በጣም ይገርማል
the two cheerleaders of Fano hooligans finally got against each others throat like we predicted. No moral, no character and no humility amongst these hooligans.

Post Reply