ኦሮሙማ ሆይ ሆድን በጎመን ቢደልሉት ጉልበት በዳገት ይለግማል!
ታላቁን የኢትዮጵያ ሕዝብ በኮማንድ ፖስት ዱላ ቀጥቅጠህ፤ ታላቁን የኢትዮጵያ ሕዝብ በክንሰትሬሽን ካምፕ አጉረህ ፤ መንገድ አግተህ እየዘረፍክ፣ ገድለህ እሬሳ እያቃጠልክ ኢትዮጵያዊ ነኝ፤ የኢትዮጵያ መንግስት ነኝ፣ እርዱኝ ብትል አይደለም ሰው ዝንጀሮች ይስቁብሃል! በቃ አንተ አገር የማስተዳደር ልምድም፣ እውቀትም ብቃትም የለህም! ይህቺህ አገር አስረክበህ ወረድ በጉልበት ከምትወርድ
Re: ኦሮሙማ ሆይ ሆድን በጎመን ቢደልሉት ጉልበት በዳገት ይለግማል!
ሳይደፈርስ አይጠራም! ገና በደምብ ይደፈርሳል!
-
Za-Ilmaknun
- Member
- Posts: 4487
- Joined: 15 Jun 2018, 17:40