'ዝሆን ለዝሆን ቢራገጥ የሚጎዳው ሳሩ ነው' እንደሚባለው ... ባንዳ ለባንዳ ቢከዳዳ የሚቦጫጨቀው አምባሻው ሆነ። የሁለቱን ቁርሾ ለማስታረቅ ታስቦ በጋራ ባርካችሁ ቁረሱ ቢባሉ እህሉን እንደ ወረቀት ቀዳደዱት። አምባሻው የተጋገረው በኣማራ ክልል ወይንም ደግሞ በኢትዮጵያ ቅርፅ ቢሆን ኑሮ ደግሞ ምን ሊከሰት እንደሚችል አስቤ 'ተመስገን' አልኩ
-
Assegid S.
- Member
- Posts: 950
- Joined: 11 Aug 2013, 07:11
- Contact:
Re: አክሱም ቅዘናም - ቀስ እያልክ ብላ!
People’s cooking manner & eating habits tell you everything about their personality.
Assegid S. wrote: ↑17 Jan 2024, 08:18'ዝሆን ለዝሆን ቢራገጥ የሚጎዳው ሳሩ ነው' እንደሚባለው ... ባንዳ ለባንዳ ቢከዳዳ የሚቦጫጨቀው አምባሻው ሆነ። የሁለቱን ቁርሾ ለማስታረቅ ታስቦ በጋራ ባርካችሁ ቁረሱ ቢባሉ እህሉን እንደ ወረቀት ቀዳደዱት። አምባሻው የተጋገረው በኣማራ ክልል ወይንም ደግሞ በኢትዮጵያ ቅርፅ ቢሆን ኑሮ ደግሞ ምን ሊከሰት እንደሚችል አስቤ 'ተመስገን' አልኩ