Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Horus
Senior Member+
Posts: 42557
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ይሄ ጉራጊኛ የባሕል ዘፈን በጣም ደስ ይላል።

Post by Horus » 16 Jan 2024, 17:32

አይ ዲዲቲ ወዴት ከፍ ከፍ? እንዳማረህ ይቅር :lol: :lol: :lol:

Horus
Senior Member+
Posts: 42557
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ይሄ ጉራጊኛ የባሕል ዘፈን በጣም ደስ ይላል።

Post by Horus » 16 Jan 2024, 17:41

ዲዲቲ የጉራጌን ነገር እንዳማረህ ይቅር!

Union

Re: ይሄ ጉራጊኛ የባሕል ዘፈን በጣም ደስ ይላል።

Post by Union » 16 Jan 2024, 17:48

DDT

150 አመት ፈጀብን ጉራጌን ለመጠቅለል እና ቋንቋውን ቀይረን ህዝቡን ወደ ኦሮሙማ ለመቀየር እያላቹ ነው

ብርሃኑ ነጋን እንደ ሀይለማሪያም PM አድርገን ኦሮሙማን እናስቀጥላለን እያልሽ ነው አሉ :lol:

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 13204
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: ይሄ ጉራጊኛ የባሕል ዘፈን በጣም ደስ ይላል።

Post by DefendTheTruth » 16 Jan 2024, 18:01

union,

ዘፈኑ ከሸዋ ነዉ፣ እንደ ወያለዉ ሆረስ ደግሞ መላ ሸዋ የነሱ ነዉ፣ ሳላሌን ጨምሮ፣ ታዬ ደንደኣ የነሱ ነዉ፣ ወንጪ የነሱ ነዉ፣ አምቦ የነሱ ነዉ፣ በአጠቃላይ ሸዋ በለዉ።

ታዲያ ምኑን አጠፈሁ?

Union

Re: ይሄ ጉራጊኛ የባሕል ዘፈን በጣም ደስ ይላል።

Post by Union » 16 Jan 2024, 18:17

እይ አንተ አጋ'ሜ ነህ። እዚህ ውስጥ ምን አገባህ ነው ጥያቄው :lol:

የነ እርዬት ቴዲን መንገድ ብትከተል ያዋጣሀል
DefendTheTruth wrote:
16 Jan 2024, 18:01
union,

ዘፈኑ ከሸዋ ነዉ፣ እንደ ወያለዉ ሆረስ ደግሞ መላ ሸዋ የነሱ ነዉ፣ ሳላሌን ጨምሮ፣ ታዬ ደንደኣ የነሱ ነዉ፣ ወንጪ የነሱ ነዉ፣ አምቦ የነሱ ነዉ፣ በአጠቃላይ ሸዋ በለዉ።

ታዲያ ምኑን አጠፈሁ?

Horus
Senior Member+
Posts: 42557
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ይሄ ጉራጊኛ የባሕል ዘፈን በጣም ደስ ይላል።

Post by Horus » 16 Jan 2024, 21:40

ዲዲቲ

ቱስ ቱስ ወያኔ ! ሰላሌ ደቡብ ሸዋ ይሁን! ሰሜን ሸዋ ይሁን ወይም ምራብ ሸዋ እንኳን አያቅም!! እና አራዶች ሰፈር ገብቶ ንፍጥ ይለቀልቃል !!

Post Reply