- 1. የመከላከያ ሚኒስቴር
2. የሃገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስቴር
3. የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
4. የፕላንና ልማት ሚኒስቴር
5. የገንዘብ ሚኒስቴር
6. የፍትህ ሚኒስቴር
7. የግብርና ሚኒስቴር
8. የኢንዱስትሪና ኢንተርፕራይዝ ሚኒስቴር
9. የማዕድን ሚኒስቴር
10. የዉሃ፣ አካባቢና ኤነርጂ ሚኒስቴር
11. የመስኖና ቆላማ አካባቢ ልማት ሚኒስቴር
12. የከተማ፣ ገጠርና ልማት ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር
13. የሳይንስ፣ ቴክኖሎጂና ኢኖቬሽን ሚኒስቴር
14. የትምሀርት ሚኒስቴር
15. የጤና ሚኒስቴር
16. የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር
17. የገቢዎችና ጉምሩክ ሚኒስቴር
18. የትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ሚኒስቴር
19. የቱሪዝም ስነጥበብና ባህል ሚኒስቴር
20. የሰራተኛ፣ ስራ ፈጠራና ክህሎት ልማት ሚኒስቴር
21. የስርዓተ ጾታና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር[/b]
በሆረስ ግምት ከ21ዱ ያቢይ ሚኒስትሮች ቢያንስ 4ቱ ተፎካካሪዎች ይሆናሉ !!
እስቲ ለተፎካካሪ የሚሰጡት 3 ውይም 4 ሚኒስቴሮች እነማን እንደ ሆኑ ገምቱ ?!!!
Re: በሆረስ ግምት ከ21ዱ ያቢይ ሚኒስትሮች ቢያንስ 4ቱ ተፎካካሪዎች ይሆናሉ !!
ጉምቱ እና አንጋፋው ፖለቲከኛ ሆረስ በዚህ መልኩ ሲሸወድ ስታይ ተስፋ ትቆርጣለህ
Re: በሆረስ ግምት ከ21ዱ ያቢይ ሚኒስትሮች ቢያንስ 4ቱ ተፎካካሪዎች ይሆናሉ !!
ይህ የሆረስን ስራዎች መመርመር የኤድን ኤክስፐርቲስ መስሎኝ ነበር !!! በዚያ ሊስት ውስጥ እኔ የማውቃቸው 3 ፒፒ ያልሆኑ ሰዎች አሉ! ከ3ም በላይ ሊሆኑ ይችላሉ ። ቱስ ቱስ ወያኔ
-
Union
Re: በሆረስ ግምት ከ21ዱ ያቢይ ሚኒስትሮች ቢያንስ 4ቱ ተፎካካሪዎች ይሆናሉ !!
እነኝህ ከአብይጋ ተባብረው ህዝቡን እየዞሩ ሲጨፈጭፋ የነበሩ እና እየጨጨፋ ያሉ ሰዎች እራሳቸው ተመልሰው ስልጣን ይያዙ ሲባል ለነሱ እኔን ጨነቀኝ። ነዘረኝ።
የመንግስት ስልጣን የያዘ በሙሉ መንግስት ነው ስልጣኑን ካልለቀቀ
እሺ እነሱ ስልጣን የመያዝ ፍላጎት አላቸው እንበል፣ እንዴት ነው ስልጣኑን የሚያገኙት። በጦርነት አሸንፈው ነው?
ቢያንስ ለፍርድ የሚፈልጋቸውን የተፈናቀለ፣ የተገደልው፣ የተቀማ ህዝብ እና ፋኖን አሸንፈው መሆን አለበት!
ሸኔንም አሸንፈው መሆን አለበት።
የመንግስት ስልጣን የያዘ በሙሉ መንግስት ነው ስልጣኑን ካልለቀቀ
እሺ እነሱ ስልጣን የመያዝ ፍላጎት አላቸው እንበል፣ እንዴት ነው ስልጣኑን የሚያገኙት። በጦርነት አሸንፈው ነው?
ቢያንስ ለፍርድ የሚፈልጋቸውን የተፈናቀለ፣ የተገደልው፣ የተቀማ ህዝብ እና ፋኖን አሸንፈው መሆን አለበት!
ሸኔንም አሸንፈው መሆን አለበት።