Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15350
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Ethiopia Sent Egypt and HoA Countries Sh!ting: A Testimony Ethiopia is indeed Africa's Heavy Weight

Post by Abere » 15 Jan 2024, 20:34

Ethiopia Sent Egypt and HoA Countries Sh!ting: A Testimony Ethiopia is indeed Africa's Heavy Weight :lol:

የአፍሪካ ቀንድ አገራት ጠላዋ እንደ ቀጠነባት እጀ ሰባራ ሴት ላይ ታች ይወራጫሉ ከእኩይ ሃሳብ። ሴረኛ ሰው እንደ ሰጋ ይኖራል አይደል የሚባለው። ግን የፈሩት ይደርሳል፤የጠሉት ይወርሳል ነው እና ይህ ሊሆን የግድ ይላል። የፈጸማል።ምንም ህግ ምንም ሃይል አያስቆመውም። ቅንነት ፍላጎት እና ቅንነት ግን ይችላሉ። ግብጽ እና ባሪያዎቿ እግር አልባ እባቦች አይችሉም።

Abere
Senior Member
Posts: 15350
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: Ethiopia Sent Egypt and HoA Countries Sh!ting: A Testimony Ethiopia is indeed Africa's Heavy Weight

Post by Abere » 15 Jan 2024, 20:54

Egyptian–Ethiopian

The War was a war between the Ethiopian Empire and the Khedivate of Egypt, a autonomous tributary state of the Ottoman Empire, from 1874 to 1876. The conflict resulted in an unequivocal Ethiopian victory that guaranteed continued independence of Ethiopia in the years immediately preceding the Scramble for Africa.

Conversely, for Egypt the war was a costly failure, severely blunting the regional aspirations of Egypt as an African empire, and laying the foundations for the beginning of the British Empire's 'veiled protectorate' over Egypt less than a decade later.

The same will happen in the 21st century. Ethiopia will defeat Egypt and her puppies. :mrgreen:

euroland
Member+
Posts: 7957
Joined: 08 Jun 2018, 12:42

Re: Ethiopia Sent Egypt and HoA Countries Sh!ting: A Testimony Ethiopia is indeed Africa's Heavy Weight

Post by euroland » 15 Jan 2024, 21:27

Abere

Anyone could sign MoU. Do you know how many MoU ypur ጨቅላው leader has signed with various countries, including Eritrea and never followed through? He is playing you for fiddle; this MoU with Somaliland has bought him a couple of weeks from his home troubles; before this, it was Assab and “access to the Red Sea”; that hobobla bought him a week or two to swindle his countrymen, and before that it was the Flag, Orthodox Church crisis, Oromo’s national anthem in Addis schools and so forth. I am telling you, he is taking you for a ride. Mark my word, this new drama is just another drama that will end in a week or two and shelved away like other “good crisis” before it. The sad part is, despite his history, i don’t know why people like you who reside in the West and perhaps have good education are still played by these 2nd grader. It beats me. The good thing is, only a handful of Ethiopians are taken for a ride by the conman while the vast majority are still they have their “eyes on the ball” i.e, his daily genocide on Amara people and exposing him for his hat he is, a criminal.

Here is another MoU by your close neighbor that you should worry about.

Please wait, video is loading...
Abere wrote:
15 Jan 2024, 20:34
Ethiopia Sent Egypt and HoA Countries Sh!ting: A Testimony Ethiopia is indeed Africa's Heavy Weight :lol:

የአፍሪካ ቀንድ አገራት ጠላዋ እንደ ቀጠነባት እጀ ሰባራ ሴት ላይ ታች ይወራጫሉ ከእኩይ ሃሳብ። ሴረኛ ሰው እንደ ሰጋ ይኖራል አይደል የሚባለው። ግን የፈሩት ይደርሳል፤የጠሉት ይወርሳል ነው እና ይህ ሊሆን የግድ ይላል። የፈጸማል።ምንም ህግ ምንም ሃይል አያስቆመውም። ቅንነት ፍላጎት እና ቅንነት ግን ይችላሉ። ግብጽ እና ባሪያዎቿ እግር አልባ እባቦች አይችሉም።
Last edited by euroland on 15 Jan 2024, 21:29, edited 1 time in total.

Horus
Senior Member+
Posts: 42555
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: Ethiopia Sent Egypt and HoA Countries Sh!ting: A Testimony Ethiopia is indeed Africa's Heavy Weight

Post by Horus » 15 Jan 2024, 21:29

አበረ፣
ይህ የሰሞኑ መታመስ እጅጉን ተመችቶኛል! ከሰማየ ሰማያት መናውጥ በመለስ ምን የቀረ ነገር አለ?!! ከተባበሩት የአለም መንግስታት እስከ ተባበሩት የመላ አረብ መንግስታት ፣ የጥቁር ሕዝቦች አህጉርን ጨምሮ ከሚጢጢዋ ጂቡቲ እስከ ባሪያ ሚሸጥባት ደቡብ ሱዳን ምን የቀረ ማን የቀረ አለ?!!! ነገሩ ሁሉ እጀግ እጅግ አስገራሚ የመግለጫዎች ጎርፍ ብለነው መተው ነው !! እናቴ ነፍሷን ይማርና 'በህይወቱ እያለ ሞትን ማሸነፍ ያቃተው ሞቼ እነሳልሁ ይላል ' ትል ነበር !! አሁን ማን ይሙት ሱማሌ ከኢትዮጵያ ጋር ጦርነት ትገጥማለች ማለት !

Temt
Member+
Posts: 5480
Joined: 04 Jun 2013, 22:23

Re: Ethiopia Sent Egypt and HoA Countries Sh!ting: A Testimony Ethiopia is indeed Africa's Heavy Weight

Post by Temt » 15 Jan 2024, 22:04

    Abere wrote:
    15 Jan 2024, 20:34
    Ethiopia Sent Egypt and HoA Countries Sh!ting: A Testimony Ethiopia is indeed Africa's Heavy Weight :lol:

    የአፍሪካ ቀንድ አገራት ጠላዋ እንደ ቀጠነባት እጀ ሰባራ ሴት ላይ ታች ይወራጫሉ ከእኩይ ሃሳብ። ሴረኛ ሰው እንደ ሰጋ ይኖራል አይደል የሚባለው። ግን የፈሩት ይደርሳል፤የጠሉት ይወርሳል ነው እና ይህ ሊሆን የግድ ይላል። የፈጸማል።ምንም ህግ ምንም ሃይል አያስቆመውም። ቅንነት ፍላጎት እና ቅንነት ግን ይችላሉ። ግብጽ እና ባሪያዎቿ እግር አልባ እባቦች አይችሉም።
    "Heavyweight" in what sense Mr. Dreamer? It's OK, keep on dreaming, it is free!
    (A) Constant initiator of perennial wars, mostly unjustified.
    (B) Almost 100% dependence on foreign alms?
    (C) Not being able to pay its loans?
    (D) Telling and believing a fake history?
    (E) Bragging about an artificial country?
    (F) Not accepting that Ethiopia is composed of invaded peoples?
    (G) Erroneously claiming that it had owned a section of the Red Sea aka ባሕሪ ኤርትራ!
    (H) Denying that Ethiopia has been defeated by Eritrea and others?

    Union

    Re: Ethiopia Sent Egypt and HoA Countries Sh!ting: A Testimony Ethiopia is indeed Africa's Heavy Weight

    Post by Union » 15 Jan 2024, 22:32

    ሆረስ

    ሱማሌ በደንብ አድርጋ የኦሮሙማውን ጦር ታሸንፋለች። እንዳልከው የኢትዮጵያን ጦር ግን እንኳን እንደ ሱማሌ ኤርትራ ጅቡቲ የሚባሉ አናሳዎች ቀርቶ የአለም ሀያሎች አልቻሉትም። ነገር ግን የኢትዮጵያ ጦር የሚባል ነገር ዛሬ የለም። የኦሮሙማ ጦር ነው ያለው። ሱማሌ በዝረራ ያሽንፋል!!!

    አሁን እነግብፅ ኦሮሙማውን ፈርተው ከመሰለህ በጣም ተሳስተሀል። እነሱ የሚፈሩት ፋኖን እና ኢትዮጵያን አንድ የማድረግ ሀይሉን ነው። ኦሮሙማው እንደሞተ ያውቃሉ እኮ። :lol:

    ፋኖ የማይሳተፍበት ጦርነት ቢከፈት ሱማሌ ያሸንፋል። ኢትጵያውያን በአንድ ያልቆሙበት ጦርነት በሱማሌ አሸናፊነት ይጠናቀቃል። ፋኖ ደግሞ ከኦሮሙማውጋ አንድ ሊሄን አይችልም
    Horus wrote:
    15 Jan 2024, 21:29
    አበረ፣
    ይህ የሰሞኑ መታመስ እጅጉን ተመችቶኛል! ከሰማየ ሰማያት መናውጥ በመለስ ምን የቀረ ነገር አለ?!! ከተባበሩት የአለም መንግስታት እስከ ተባበሩት የመላ አረብ መንግስታት ፣ የጥቁር ሕዝቦች አህጉርን ጨምሮ ከሚጢጢዋ ጂቡቲ እስከ ባሪያ ሚሸጥባት ደቡብ ሱዳን ምን የቀረ ማን የቀረ አለ?!!! ነገሩ ሁሉ እጀግ እጅግ አስገራሚ የመግለጫዎች ጎርፍ ብለነው መተው ነው !! እናቴ ነፍሷን ይማርና 'በህይወቱ እያለ ሞትን ማሸነፍ ያቃተው ሞቼ እነሳልሁ ይላል ' ትል ነበር !! አሁን ማን ይሙት ሱማሌ ከኢትዮጵያ ጋር ጦርነት ትገጥማለች ማለት !
    Last edited by Union on 15 Jan 2024, 22:44, edited 1 time in total.

    Union

    Re: Ethiopia Sent Egypt and HoA Countries Sh!ting: A Testimony Ethiopia is indeed Africa's Heavy Weight

    Post by Union » 15 Jan 2024, 22:41

    ፔሬድ አለ :lol: :lol: :lol: :lol:

    ፔሬዱ መጥቶ ነው እንዴ :lol:

    ፔሬድ የእንግሊዘኛ ቃል አይደለም

    ፒርየድ ለማለት ፈልጎ ይሆን። :lol: :lol:

    Horus
    Senior Member+
    Posts: 42555
    Joined: 19 Oct 2013, 19:34

    Re: Ethiopia Sent Egypt and HoA Countries Sh!ting: A Testimony Ethiopia is indeed Africa's Heavy Weight

    Post by Horus » 15 Jan 2024, 23:56

    Union,
    ለምን ባላልኩት ነገር ላይ ግዜህን ታባክናለህ! እኔ በመንግስትና በአገር መካከል ያለውን ልዩነት ማወቅ አይደለም ከኃይለ ስላሴ እስከ አቢይ አህመድ በተርታ የመጡ የገዚ ቡድኖችን ተቃውሜ ለአንዲ አገሬን፣ የውድ ኢትዮጵያ ዘላቂ ጥቅም (ዘላቂ ጥቅም ማለት ታላቁ ፣የላቅው ጥቅም ማለት ነው) የምሟገት ሰው ነኝ ። ሰሞኑን ፖስት ያደረኩትን ተመልከት ። ነገ ፋኖ መንግስት ቢሆን የወደብ ችግር የሱ ችግር ይሆናል ። ወደብ የፋኖ፣ የኃይለ ስላሴ፣ የአቢይ ወይም የመለስ ችግር አይደለም ፤ የኢትዮጵያ ችግር ነው ።

    ስለዚህ ከሁሉ አስቀድመህ የአንድ ገዢ ቡድን ና አገዛዝ ጥቅም ከኢትዮጵያ ጥቅም መለየት አለብህ ።

    ሲቀጥል እኔ ስለ ኦሮሙማ ሰራዊት ያልኩት ነገር የለም ። ሱማሌ ጦርነት ከከፈተች የምትዋጋው ሁለት ቦታ ነው ፤ አንድም ሶማሌላንድ በገባ የኢትዮጵያ ሰራዊት (ያ ሰራዊት ኦሮሞም ሆነ ሲዳማ) ፤ሌላው ጦርነት የሚሆነው በኦጋዴንና በራሱ ኦሮሞ ክልል ውስጥ ነው ። ልብ በል ባልፈው ጦርነት ሱማሌ አሩሲ ድረስ የኔ ነው ብላ ነበር

    ስለሆነም እነዚህ ሁለት የጦር አውድማዎች ፍጹም የተለያየ የኃይል አሰላለፍ ይኖራቸዋል ። ያውም ጦርነት የሚባል ነገር ካለ ነው? እኔ ጦርነት ለመደረጉም እጠራጠራለሁ ።

    ሶስተኛ እኛ ጸረ ኦሮሙማ ነን የምንለው የራሳችን ዉጊያ አገር ውስጥ አለን ፣ ያን ዉጊያ በብልሃት መዋጋት ነው ። ኦሮሙማን ስለተቃወምን የሱማሌና ግብጽ፣ የኤርትራና ሌሎች ታሪካዊ የኢትዮጵያ ጠላትቶች ላይ መለሳለስ ታሪካዊ ስህተት ብቻ ሳይሆን የቅራኔዎችን ሕግጋት መጣስ ይሆናል ።

    አንድ ወራጅ ወንዝ ለማቋረጥ ወንዙ ቆሞልን አይደለም የምንዋኘው ወራጁን ውሃ በመቁረጥ ነው ። ኦሮሙማ ስልጣን ላይ ለመቆየት ማንኛውም ነገር ያደርጋል፤ ያን ባደረገ ቁጥር እሱን ለመጉዳት ኢትዮጵያን ከሚጎዱ ጠላቶች ጋር አንቆምም ።

    የአንድ አገር ወዳድ አርበኛ አቋም የራሱም መንግስት ለመገልበጥ እየተዋጋ የአገሩንም ውጭ ጠላቶች አብሮ መዋጋት አለበት ። ሱማሌ፣ ኤርትራ ምንትሴ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ወዳጆች አይደሉም ። ደካማ፣ የተበተነች፣ ፋይዳ ቢስ፣ የተጠቃች ፣ አገር ሆና የነሱ ስምና ተጽኖ በቀጠናው ከፍ እንዲል ሌት ተቀን የሚሰሩ ናቸው ። ባቅሟ ጂቡቲን ጨምሮ !

    በትልቀት ከስሜት ውጭ ማሰብ የግድ ይላል!

    Dark Energy
    Member
    Posts: 2985
    Joined: 24 Feb 2022, 14:08

    Re: Ethiopia Sent Egypt and HoA Countries Sh!ting: A Testimony Ethiopia is indeed Africa's Heavy Weight

    Post by Dark Energy » 16 Jan 2024, 00:12

    Abere,

    Your true face is revealing. Anyhow, when Abbiy threatened the Eritrean sovereignty, the world was listening. His encroachment of Somalian sovereignty, again the world is watching. Ethiopia may need a sea access which it already has through Djibouti, but threatening to get one by force is another thing. Trying to impose a maritime force is another violation. The idiot does not understand how far is too far. It is not only Egypt, but almost all of the UN members are disgusted. In the language of world diplomacy, silence is a powerful tool. Abbiy is masquerading to prolong his grip on to power. He thinks world politics is a child play. You certainly are falling for it.

    Post Reply