Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Union

ኤርትሮች የቱርክ ባርነት ታሪካቸው ተነስቶ ዛሬ በጣም ተበሳጭተዋል። ምንድነው ነገሩ አልገባኝም

Post by Union » 15 Jan 2024, 23:43

ምን አዲስ ነገር አለ። በቱክ ብዙ መቶ አመታት በባርነ ተገዝታቹአል። እና እኛ ምን እናድርጋቹ። እኛ ምን አገባን። ቢያንስ እኛ ከጣልያን ነፃ አወጣናቹ

ከጣልያን ነፃ አውጥተናቸው ወደ ኢትዮጵያ እንዲገቡ ከፈቀድንላቸው ቦሀላ፣ ማታ 5pm ሲሆን ከአዲስ አበባ ከተማ ውጡ የሚባሉ መስሏቸው ሲደናበሩ ነበር።

ጣልያን ወንድ አስከሪዎችን በሙሉ ማታ አስመራን ለቀው እንዲሄድ ያደርጋቸው ነበር። ወደ አስመራ በጥዋት ይመለሱ ነበር ለግርድና

እና ዛዲያ፣ ነፃ አውጥተን ወደ አዲስአባ ስናስገባቸው፣ እኛም እንደሰላጦ ሚስቶቻችሁን ጥላቹ ሳይመሽ ከአዲስ አበባ ውጡ ባለማለታችን ተገርመው፣ እማማ ኢትዮጵያ ለዘላለም ኑሪልን ሲሉም ነበር! እንደአሻቸው የፈለጉበት ቦታ ያለ ከልካይ ሲንሸራሸሩ በጣም ተደንቀው ነበር።

አማማ ኢትዮጵያ የነፃነት ምድር ብለው ነበር!

ዛሬ ደግሞ እማማ ER የነፃነት ድር እያሉ ነው

ከእኛ እኩል እዚህ ወደላይ አንጋጠው እያወሩ ነው። እይ ER :lol:
Last edited by Union on 16 Jan 2024, 01:13, edited 4 times in total.


Union

Re: ኤርትሮች የቱርክ ባርነት ታሪካቸው ተነስቶ ዛሬ በጣም ተበሳጭተዋል። ምንድነው ነገሩ አልገባኝም

Post by Union » 16 Jan 2024, 00:11

እደሰው መሆን ምን እንደሆነ ያስተማረቻቸው ኢትዮጵያን ክደው፣ ምድር ካደቻቸው :lol:

Union

Re: ኤርትሮች የቱርክ ባርነት ታሪካቸው ተነስቶ ዛሬ በጣም ተበሳጭተዋል። ምንድነው ነገሩ አልገባኝም

Post by Union » 16 Jan 2024, 01:04

ኢትዮጵያን የካደ ምድር ትክደዋለች። ቢኖርም በመከራ ነው። እንኳን እስከሪ እና ህውሀት፣ አብይን እዩት የመከራን ኑሮ ሲግታት። አሁን እሱ ኖረ ነው የሚባለው :lol:

ወይ ንሮ ወይ የሰቀቀን እንቅልፍ :lol:

Post Reply