Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Selam/
Senior Member
Posts: 17707
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ኤርትራዎች ሰው ሲሞት ወደ ቀብር ነጭ በነጭ ለብሰው የሚቀብሩት ለምንድን ነው

Post by Selam/ » 15 Jan 2024, 17:15

Endorsing flawed statements without fact-checking is a clear sign of stupidity. White is a color of humility in most Arab cultures & they usually wear white while grieving & mourning. But since there is no standard prescription across the board, they also wear black.

Mesob wrote:
15 Jan 2024, 16:58
In this case the proud Bahrenagasians and the north Tigrayans are right. From the time of Orit, for the last 3500 years, we had been going to the temple and later the church, always wearing white Gabi or NeTela cherq. This is always in a wedding, festivals, ceremonies or funerals. This is bright and signifies light. This is the way we are the dead and the living.
It is the people who copied and imitated the Arabs in Yemen and Saudi Arabia that wear black and dark cloths in time of mourning. You see this in Ethiopia, Sudan and Somalia.
The realBaher-Negasians had never accepted Arab slave mentality. It is only the new generation of elite Arab slaves that copied Arabs as their masters.The truth is that it is the Italians and the Turks who wear black cloths and dress during the time of mourning, death and funerals. Eritrean Bahre-Negasians do not follow this tradition, never!
union wrote:
15 Jan 2024, 13:57
እና የባሪያ ጌቶቻቸው ጣልያን እና ቱርክ ለምን ቀብር ላይ ነጭ እንዲለብሱ አደረጓቸው

Selam/
Senior Member
Posts: 17707
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ኤርትራዎች ሰው ሲሞት ወደ ቀብር ነጭ በነጭ ለብሰው የሚቀብሩት ለምንድን ነው

Post by Selam/ » 15 Jan 2024, 17:32

I wonder why you waste your time to produce a prostitution photomontage (art of insult) while you could learn professional graphics to improve your skill & use it for the betterment of your communities? That’s one reason why Africa doesn’t prosper. Having been educated in the West for years, African elites expend their expertise to dig out the evils of their fellow being.
Fiyameta wrote:
15 Jan 2024, 17:20
Why does your agame mother wear pink? :P :P

Union

Re: ኤርትራዎች ሰው ሲሞት ወደ ቀብር ነጭ በነጭ ለብሰው የሚቀብሩት ለምንድን ነው

Post by Union » 15 Jan 2024, 18:08

Nobody said it's wrong or right. Stop mixing shi't up. They were Christians before the Turks colonized them. Wearing white is not their ancestoral way is the point, they were forced to change it

Do you see the point now :lol:

Selam/ wrote:
15 Jan 2024, 16:48
እናንተ ኮተታሞች:
ብዙ ኢትዮጵያውያኖች በለቅሶ ወቅት ለወትሮ የነበራቸውን ልብስ ከል ውስጥ በመንከር ወይንም ጥቁር በመልበስ፣ ፀጉር በመላጨት እና ወትሮ ሲፈጽሙት ከነበሩ የደስታ ድርጊቶች በመታቀብ ሀዘናቸውን ይገልፃሉ። ይኸ ልማድና ባህል እንጂ፣ ከሰማይ የወረደ ህግጋት አይደለም።

በተቃራኒው፣ አንዳንድ በደቡብ ኢትዮጵያ የሚገኙ ህብረተሰቦች ሰው ሲሞት በዘፈን እና በጭፈራ በደስታ ይሸኙታል። አንዳንድ የሙስሊም ሀገሮች፣ አፍሪካውያኖች ፣ ሲኮች ፣ ቻይናዎች ደግሞ በሀዘን ጊዜ ነጭ ይለብሳሉ። ታዲያ ምን ያስደንቃል ኤርትራውያኖች ነጭ ቢለብሱ? ለመታየት ብቻ ጥቁር ለብሶ ከሚመጣ ቀጣፊና አስመሳይ ሃዘነተኛ ይልቅ ፣ ነጭ ለብሶ እውነተኛ ሃዘኑን የሚገልፅልኝን ሰው እመርጣለሁ።

Selam/
Senior Member
Posts: 17707
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ኤርትራዎች ሰው ሲሞት ወደ ቀብር ነጭ በነጭ ለብሰው የሚቀብሩት ለምንድን ነው

Post by Selam/ » 15 Jan 2024, 18:21

አንተ ንፍጣም ወያኔ - ምናባክ አገባህ የፈለጉትን ቢለብሱ? ወሎና ጎንደር ነጭ የሚለብሰው ቱርክ ስለወረረው ነው? ኤርትራ ላይ ቀንድህን ከምታቆም ፣ በቱርክ ለዘመናት ተወራ የነበረችው ሃረር ውስጥ በሃዘን ጊዜ ምን እንደሚለበስ ለምን አትጠይቅም? ቅንቅናም!

union wrote:
15 Jan 2024, 18:08

Fed_Up
Senior Member+
Posts: 23828
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: ኤርትራዎች ሰው ሲሞት ወደ ቀብር ነጭ በነጭ ለብሰው የሚቀብሩት ለምንድን ነው

Post by Fed_Up » 15 Jan 2024, 18:42

euroland wrote:
15 Jan 2024, 15:43
Fed_Up wrote:
15 Jan 2024, 14:52
The illiterate ወሼ aka union ከተወቃች በሆላ እያናፋች ነው:: የኤርትርዊ ጀ*la እንዳማረሽ ትሞቻለሽ እንጂ አታገኛት::
OUCH!! 😂 😆 😂

Easy on Wishiyee aka Belaynesh; she is on her period

euro bro,

Allow me to define the word “Union” in Amharic.
It means : የዳማ 8)

እናም ወሽዬ aka union "የዳማ" ስትወቃ "እልልልልልልልል" ነው እምትለው:: :lol:

Emsraq aka እም*ዬን የበላ ጥንብ አንሳ ምነው አላንዣብብ አለ? :P

Union

Re: ኤርትራዎች ሰው ሲሞት ወደ ቀብር ነጭ በነጭ ለብሰው የሚቀብሩት ለምንድን ነው

Post by Union » 15 Jan 2024, 18:54

ግንቦቴ :lol: :lol: :lol:

You are a G-7, we do not expect you to defend Ethiopia. We expect you to sell out just like biramtu nega and and andargachew :lol: you will never attack ascaris when they attack Ethiopians all day every day here on ER but the momemnt we respond to their attack, you open your ግንቦቴ mouth wide!!! :lol:

Let me teach your ginbotee as's some Amara culture of Gonder, Shewa, Gojame and Wello.

We are majority Christians, the Christian rule is to wear black! It not per the Bible, it is the Christian tradition. We all wear black in all Amara regions. So the people will find anything darker they have, if they find black great. If not their closes have to be whatever they have but darker. Especially the pants and dresses.

If you wear clean white it means you are happy the person died! Do you understand that? ዶማ ራስ :lol: :lol: :lol:

Selam/ wrote:
15 Jan 2024, 18:21
አንተ ንፍጣም ወያኔ - ምናባክ አገባህ የፈለጉትን ቢለብሱ? ወሎና ጎንደር ነጭ የሚለብሰው ቱርክ ስለወረረው ነው? ኤርትራ ላይ ቀንድህን ከምታቆም ፣ በቱርክ ለዘመናት ተወራ የነበረችው ሃረር ውስጥ በሃዘን ጊዜ ምን እንደሚለበስ ለምን አትጠይቅም? ቅንቅናም!

union wrote:
15 Jan 2024, 18:08
Nobody said it's wrong or right. Stop mixing shi't up. They were Christians before the Turks colonized them. Wearing white is not their ancestoral way is the point, they were forced to change it

Do you see the point now :lol:

Selam/ wrote:
15 Jan 2024, 16:48
እናንተ ኮተታሞች:
ብዙ ኢትዮጵያውያኖች በለቅሶ ወቅት ለወትሮ የነበራቸውን ልብስ ከል ውስጥ በመንከር ወይንም ጥቁር በመልበስ፣ ፀጉር በመላጨት እና ወትሮ ሲፈጽሙት ከነበሩ የደስታ ድርጊቶች በመታቀብ ሀዘናቸውን ይገልፃሉ። ይኸ ልማድና ባህል እንጂ፣ ከሰማይ የወረደ ህግጋት አይደለም።

በተቃራኒው፣ አንዳንድ በደቡብ ኢትዮጵያ የሚገኙ ህብረተሰቦች ሰው ሲሞት በዘፈን እና በጭፈራ በደስታ ይሸኙታል። አንዳንድ የሙስሊም ሀገሮች፣ አፍሪካውያኖች ፣ ሲኮች ፣ ቻይናዎች ደግሞ በሀዘን ጊዜ ነጭ ይለብሳሉ። ታዲያ ምን ያስደንቃል ኤርትራውያኖች ነጭ ቢለብሱ? ለመታየት ብቻ ጥቁር ለብሶ ከሚመጣ ቀጣፊና አስመሳይ ሃዘነተኛ ይልቅ ፣ ነጭ ለብሶ እውነተኛ ሃዘኑን የሚገልፅልኝን ሰው እመርጣለሁ።

Selam/
Senior Member
Posts: 17707
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ኤርትራዎች ሰው ሲሞት ወደ ቀብር ነጭ በነጭ ለብሰው የሚቀብሩት ለምንድን ነው

Post by Selam/ » 15 Jan 2024, 19:32

ቱስ ቱስ ወያኔ - እኔ እንዳንቺ መርዝ ለመርጨት ብቻ በደረቴ በመሬት ላይ የምሳብ እባብ አይደለሁም። በ reason የማምን አስተዋይና ሙሉ ሰው ነኝ። የአንቺ ብጤ ጊንጥ ኤርትራውያኖችም መስመራቸውን ሲለቁ ካየሁኝ ፣ ከአንቺ ጋር አብሬ እደቁሳቸዋለሁ እንጂ እንደ እናንተ በሽተኛና ዕርጉም ትህነጎች መላው የኤርትራን ህዝብ አልሳደብም።

ሲጀመር ስም ለማጥፋት ብቻ ‘ቱርኮች ናቸው ነጭ መልበስን ወደ ኤርትራ ያመጡት’ ብለሽ እንደ ዕራፊ ተተረተርሽ። የታባሽ ነው ቱርክ ነጭ ሲለብስ ያየሽው? ኢትዮጵያ ውስጥም በአብዛኛው ከተማ ውስጥ እንጂ ጥቁር የሚለበሰው ፣ የገጠር ሰው ሁልጊዜ የሚጠቀምበትን የክት ነጠላና ጋቢ ዘቅዝቆ ነው የሚለብሰው? የገጠር ሰው መቼም ደማቅ ነጭ አይለብስም። ደግሞስ ምናባሽ ታውቂያለሽ አበሻ በኦቶማን ጊዜ ምን ዓይነት ቀለም ይለብስ እንደነበረ? ጨበሬያም ወያኔ!

union wrote:
15 Jan 2024, 18:54

Mesob
Member
Posts: 3018
Joined: 23 Dec 2013, 21:03

Re: ኤርትራዎች ሰው ሲሞት ወደ ቀብር ነጭ በነጭ ለብሰው የሚቀብሩት ለምንድን ነው

Post by Mesob » 15 Jan 2024, 20:19

In this case the proud Bahre-nagasians and the north Tigrayans are right. From the time of Orit, for the last 3500 years, we had been going to the temple and later to the church, always wearing white Gabi or NeTela cherq or dress / qemis. This is always in a wedding, festivals, ceremonies or funerals. This is shiny bright, reflective and signifies light, also milk, water and honey. This is the way we honour our God, the dead and the living.
It is the people who copied and imitated the Arabs in Yemen and Saudi Arabia, as their "superior" that wear black and dark cloths in time of living, mourning or death. You see this in some regions of Ethiopia, Sudan and Somalia, but never in high land Eritrea or the so called Hamasien.
The real Baher-Negasians had never accepted Arab slave mentality. It is only the new generation of elite Arab slaves that tried to copy Arabs, as their masters.
The truth is that it is the Italians and the Turks who wear black cloths and dress during the time of mourning, death and funerals. Eritrean Bahre-Negasians and north Tigrayans do not follow this tradition, never!

union wrote:
15 Jan 2024, 13:57
እና የባሪያ ጌቶቻቸው ጣልያን እና ቱርክ ለምን ቀብር ላይ ነጭ እንዲለብሱ አደረጓቸው

euroland
Member+
Posts: 7957
Joined: 08 Jun 2018, 12:42

Re: ኤርትራዎች ሰው ሲሞት ወደ ቀብር ነጭ በነጭ ለብሰው የሚቀብሩት ለምንድን ነው

Post by euroland » 15 Jan 2024, 20:42

የዳማ አሉሽ :lol: :lol: :lol:

እኔ ብሆን አይደለም ለዳማ ብቻዬን በረጅም እንጨት አልነካሽም :lol: :lol:

union wrote:
15 Jan 2024, 18:54

Selam/
Senior Member
Posts: 17707
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ኤርትራዎች ሰው ሲሞት ወደ ቀብር ነጭ በነጭ ለብሰው የሚቀብሩት ለምንድን ነው

Post by Selam/ » 15 Jan 2024, 20:48

ውሸታም - ያለምንም ማስረጃ አትበጥረቅ።

አንደኛ ፥ አረቦችና የመኖች ለወትሮውም ጥቁር ነው የሚለብሱት። ስለዚህ ለለቅሶ ብቻ ጥቁር ይለብሳሉ ብሎ መዋሸት ያሳፍራል።

ሁለተኛ ፣ አረቦች በሃዘን ወቅት ነጭም ጥቁርም እንጂ ጥቁር ብቻ አይለብሱም።

ሶስተኛ ፣ ገጠራማው ኢትዮጵያ በለቅሶና በቀብር ጊዜ ነጠላን ዘቅዝቆ ከመልበስ ባሻገር ጥቁር መልበስ የተለመደ አይደለም ምናልባት ከሟቹ ልጆች፣ ባለቤቶችና የቅርብ ዘመዶች በስተቀር።

Mesob wrote:
15 Jan 2024, 20:19
In this case the proud Bahre-nagasians and the north Tigrayans are right. From the time of Orit, for the last 3500 years, we had been going to the temple and later to the church, always wearing white Gabi or NeTela cherq or dress / qemis. This is always in a wedding, festivals, ceremonies or funerals. This is shiny bright, reflective and signifies light, also milk, water and honey. This is the way we honour our God, the dead and the living.
It is the people who copied and imitated the Arabs in Yemen and Saudi Arabia, as their "superior" that wear black and dark cloths in time of living, mourning or death. You see this in some regions of Ethiopia, Sudan and Somalia, but never in high land Eritrea or the so called Hamasien.
The real Baher-Negasians had never accepted Arab slave mentality. It is only the new generation of elite Arab slaves that tried to copy Arabs, as their masters.
The truth is that it is the Italians and the Turks who wear black cloths and dress during the time of mourning, death and funerals. Eritrean Bahre-Negasians and north Tigrayans do not follow this tradition, never!

union wrote:
15 Jan 2024, 13:57
እና የባሪያ ጌቶቻቸው ጣልያን እና ቱርክ ለምን ቀብር ላይ ነጭ እንዲለብሱ አደረጓቸው
Last edited by Selam/ on 15 Jan 2024, 22:43, edited 1 time in total.

Fiyameta
Senior Member+
Posts: 21611
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: ኤርትራዎች ሰው ሲሞት ወደ ቀብር ነጭ በነጭ ለብሰው የሚቀብሩት ለምንድን ነው

Post by Fiyameta » 15 Jan 2024, 20:55

Did these Tigray women dye their dresses gray or it got dirty? :|

euroland
Member+
Posts: 7957
Joined: 08 Jun 2018, 12:42

Re: ኤርትራዎች ሰው ሲሞት ወደ ቀብር ነጭ በነጭ ለብሰው የሚቀብሩት ለምንድን ነው

Post by euroland » 15 Jan 2024, 20:57

Fee bro
የዳማ አልካት? 😂 😂 😆 መቸም ስም የማውጣት ችሎታውን ተክነህዋል።

ውሽዬ ሰሞኑን ቁልት አድርጓታል ምን እንዳገኘች አላውቅም። እንደማንኛው የአጋሜ ኮማሪት የወንዶች ዱላ ይናፍቃታል።

Fed_Up wrote:
15 Jan 2024, 18:42
euroland wrote:
15 Jan 2024, 15:43
Fed_Up wrote:
15 Jan 2024, 14:52
The illiterate ወሼ aka union ከተወቃች በሆላ እያናፋች ነው:: የኤርትርዊ ጀ*la እንዳማረሽ ትሞቻለሽ እንጂ አታገኛት::
OUCH!! 😂 😆 😂

Easy on Wishiyee aka Belaynesh; she is on her period

euro bro,

Allow me to define the word “Union” in Amharic.
It means : የዳማ 8)

እናም ወሽዬ aka union "የዳማ" ስትወቃ "እልልልልልልልል" ነው እምትለው:: :lol:

Emsraq aka እም*ዬን የበላ ጥንብ አንሳ ምነው አላንዣብብ አለ? :P

Selam/
Senior Member
Posts: 17707
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ኤርትራዎች ሰው ሲሞት ወደ ቀብር ነጭ በነጭ ለብሰው የሚቀብሩት ለምንድን ነው

Post by Selam/ » 15 Jan 2024, 21:02

Did these Eritrean women also dye their dresses?

Fiyameta wrote:
15 Jan 2024, 20:55
Did these Tigray women dye their dresses gray or it got dirty? :|

Union

Re: ኤርትራዎች ሰው ሲሞት ወደ ቀብር ነጭ በነጭ ለብሰው የሚቀብሩት ለምንድን ነው

Post by Union » 15 Jan 2024, 23:05

ግንቦቴ

አትናደጂ ። ዝም ብለሽ ብስጭት አትበይ በዚህ እድሜሽ :lol:

አንድ አስካሪ ለሚሳደበው ስድብ መልስ ሰተሽ አታውቂም። ግንቦቴ ነሻ :lol: እኛ አፀፉዊ ጥይት በጉሮሮአቸው ስንቀረቅርባቸው ነው አንቺ የሚቆላሽ

እኔ ደግሞ ወንድ ነኝ። ያውም አማራይቱ እናቴ የወለደችኝ! አንቺ ደግሞ ሴት አሮጊት ነሽ፣ ወንድ ልጅ እንደሴት አይጠራም በኛ ባህል።

እናንተ ግንቦቴዎች ግን ኤርትራ 10 አመት ተጎልታቹ ከመጣቹ ቦሀላ እንደ አስከሪዎች ሴት እና ወንድ ተቀላቅሎባቹአል :lol: አይ ቱርክ የማሰራው ነገር የለም

ለማንኛውም አንቺ ለነጭ ልብስ ትጨነቂያለሽ እንጂ ቱርክ አስከሪውን በአናትህ ተዘቅዝቀህ ተራመድ ቢለው ባፋንኩሎ እያለ ከመራመድ በስተቀር ምንአባቱ ያመጣል ብለሽ ነው :lol:

Selam/ wrote:
15 Jan 2024, 19:32
ቱስ ቱስ ወያኔ - እኔ እንዳንቺ መርዝ ለመርጨት ብቻ በደረቴ በመሬት ላይ የምሳብ እባብ አይደለሁም። በ reason የማምን አስተዋይና ሙሉ ሰው ነኝ። የአንቺ ብጤ ጊንጥ ኤርትራውያኖችም መስመራቸውን ሲለቁ ካየሁኝ ፣ ከአንቺ ጋር አብሬ እደቁሳቸዋለሁ እንጂ እንደ እናንተ በሽተኛና ዕርጉም ትህነጎች መላው የኤርትራን ህዝብ አልሳደብም።

ሲጀመር ስም ለማጥፋት ብቻ ‘ቱርኮች ናቸው ነጭ መልበስን ወደ ኤርትራ ያመጡት’ ብለሽ እንደ ዕራፊ ተተረተርሽ። የታባሽ ነው ቱርክ ነጭ ሲለብስ ያየሽው? ኢትዮጵያ ውስጥም በአብዛኛው ከተማ ውስጥ እንጂ ጥቁር የሚለበሰው ፣ የገጠር ሰው ሁልጊዜ የሚጠቀምበትን የክት ነጠላና ጋቢ ዘቅዝቆ ነው የሚለብሰው? የገጠር ሰው መቼም ደማቅ ነጭ አይለብስም። ደግሞስ ምናባሽ ታውቂያለሽ አበሻ በኦቶማን ጊዜ ምን ዓይነት ቀለም ይለብስ እንደነበረ? ጨበሬያም ወያኔ!

union wrote:
15 Jan 2024, 18:54
ግንቦቴ

You are a G-7, we do not expect you to defend Ethiopia. We expect you to sell out just like biramtu nega and and andargachew :lol: you will never attack ascaris when they attack Ethiopians all day every day here on ER but the momemnt we respond to their attack, you open your ግንቦቴ mouth wide!!! :lol:

Let me teach your ginbotee as's some Amara culture of Gonder, Shewa, Gojame and Wello.

We are majority Christians, the Christian rule is to wear black! It not per the Bible, it is the Christian tradition. We all wear black in all Amara regions. So the people will find anything darker they have, if they find black great. If not their closes have to be whatever they have but darker. Especially the pants and dresses.

If you wear clean white it means you are happy the person died! Do you understand that? ዶማ ራስ

Selam/ wrote:
15 Jan 2024, 18:21
አንተ ንፍጣም ወያኔ - ምናባክ አገባህ የፈለጉትን ቢለብሱ? ወሎና ጎንደር ነጭ የሚለብሰው ቱርክ ስለወረረው ነው? ኤርትራ ላይ ቀንድህን ከምታቆም ፣ በቱርክ ለዘመናት ተወራ የነበረችው ሃረር ውስጥ በሃዘን ጊዜ ምን እንደሚለበስ ለምን አትጠይቅም? ቅንቅናም!

union wrote:
15 Jan 2024, 18:08
Nobody said it's wrong or right. Stop mixing shi't up. They were Christians before the Turks colonized them. Wearing white is not their ancestoral way is the point, they were forced to change it

Do you see the point now

Selam/ wrote:
15 Jan 2024, 16:48
እናንተ ኮተታሞች:
ብዙ ኢትዮጵያውያኖች በለቅሶ ወቅት ለወትሮ የነበራቸውን ልብስ ከል ውስጥ በመንከር ወይንም ጥቁር በመልበስ፣ ፀጉር በመላጨት እና ወትሮ ሲፈጽሙት ከነበሩ የደስታ ድርጊቶች በመታቀብ ሀዘናቸውን ይገልፃሉ። ይኸ ልማድና ባህል እንጂ፣ ከሰማይ የወረደ ህግጋት አይደለም።

በተቃራኒው፣ አንዳንድ በደቡብ ኢትዮጵያ የሚገኙ ህብረተሰቦች ሰው ሲሞት በዘፈን እና በጭፈራ በደስታ ይሸኙታል። አንዳንድ የሙስሊም ሀገሮች፣ አፍሪካውያኖች ፣ ሲኮች ፣ ቻይናዎች ደግሞ በሀዘን ጊዜ ነጭ ይለብሳሉ። ታዲያ ምን ያስደንቃል ኤርትራውያኖች ነጭ ቢለብሱ? ለመታየት ብቻ ጥቁር ለብሶ ከሚመጣ ቀጣፊና አስመሳይ ሃዘነተኛ ይልቅ ፣ ነጭ ለብሶ እውነተኛ ሃዘኑን የሚገልፅልኝን ሰው እመርጣለሁ።

Selam/
Senior Member
Posts: 17707
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ኤርትራዎች ሰው ሲሞት ወደ ቀብር ነጭ በነጭ ለብሰው የሚቀብሩት ለምንድን ነው

Post by Selam/ » 15 Jan 2024, 23:17

ቱስ ቱስ ወያኔ - Stay focused on the topic!

ጭር ያለብሽ ሚጢጢ ፍጡር፣ ርዕሱን ትተሽ አንገቷ እንደተቆረጠ ዶሮ አንዴ ስለ ግንቦት 7 ሌላ ጊዜ ስለ ቱርክ አሁን ደግሞ ስለ እናትሽ ዝባዝንኬውን ተዘባርቂያለሽ። ኤርትራዎችንማ በደንብ ነው የምደግፋቸው እናንተን ዕርጉም የትህነግ እባቦች ሲወቅጡልኝ። ውትፍትፍ!

union wrote:
15 Jan 2024, 23:05

Post Reply