Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Axumezana
- Senior Member
- Posts: 19094
- Joined: 27 Jan 2020, 23:15
Post
by Axumezana » 14 Jan 2024, 14:53
ፍቅረ፥ ፋኖ አጥንቱ፥ ውስጥ፥ ገብቶ፥
አራት ኪሎ መግባቱን ከሆረስ ተረድቶ
ያነበንብ ጀመር ፋኖዬ ጀግና ጀግና
የሃሰት፥ወንድነት መሬት ላይ ያልፀና
ፋናዬ፥አልጋ- ርስት- ደም አስመላሽ
አበረ፥ ቢነቃ፥ ህልሙን፥ ሳይጨርስ
ሩጫውን፥ አስነካው፥ አራት ኪሎ ለመድረስ
አበደ፥ ከነፈ፥ ደክሞ፥ ሲልፈሰፈስ
የማይሳካ ሩጫ አብይ ቋንጃውን ብጥስ
Last edited by
Axumezana on 14 Jan 2024, 15:05, edited 2 times in total.
-
Selam/
- Senior Member
- Posts: 17704
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Post
by Selam/ » 14 Jan 2024, 14:56
አበደ ይሉታል ፣ አክሱም ቅዘናሙን
እኔ የሰማሁት ፣ አቻምና መሞቱን
ያለምንም ፍታት ፣ መቀመቅ መውረዱን
Axumezana wrote: ↑14 Jan 2024, 14:53
ፍቅረ፥ ፋኖ አጥንቱ፥ ውስጥ፥ ገብቶ፥
አራት ኪሎ መግባቱን ከሆረስ ተረድቶ
ያነበንብ ጀመር ፋኖዬ ጀግና ጀግና
የሃሰት፥ወንድነት መሬት ላይ ያልፀና
ፋናዬ፥አልጋ- ርስት- ደም አስመላሽ
አበረ፥ ቢነቃ፥ ህልሙን፥ ሳይጨርስ
ሩጫውን፥ አስነካው፥ አራት ኪሎ ለመድረስ
የማይሳካ ሩጫ አብይ ቋንጃውን በጥስ
-
Axumezana
- Senior Member
- Posts: 19094
- Joined: 27 Jan 2020, 23:15
Post
by Axumezana » 14 Jan 2024, 15:09
Selam ቅዘናምዋ አቋጡሩኝ አለች
በማይመለከታት፥ የርጎ ዝንብ ሆነች
ጭንቅላት መነካት ይሁን ግንፍልተኝነት
መድሃኒት አዉጣት ጥቂት፥ ትተኛበት
-
Selam/
- Senior Member
- Posts: 17704
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Post
by Selam/ » 15 Jan 2024, 01:31
አክሱም ቅዘናሙ ፣ ቤት አይመታም ግጥሙ
ቢመታም ይቀፋል ፣ እንደበቀደሙ
Axumezana wrote: ↑14 Jan 2024, 15:09
Selam ቅዘናምዋ አቋጡሩኝ አለች
በማይመለከታት፥ የርጎ ዝንብ ሆነች
ጭንቅላት መነካት ይሁን ግንፍልተኝነት
መድሃኒት አዉጣት ጥቂት፥ ትተኛበት
-
euroland
- Member+
- Posts: 7957
- Joined: 08 Jun 2018, 12:42
Post
by euroland » 15 Jan 2024, 01:38
Selam/ wrote: ↑15 Jan 2024, 01:31
አክሱም ቅዘናሙ ፣ ቤት አይመታም ግጥሙ
ቢመታም ይቀፋል ፣ እንደበቀደሙ
Axumezana wrote: ↑14 Jan 2024, 15:09
Selam ቅዘናምዋ አቋጡሩኝ አለች
በማይመለከታት፥ የርጎ ዝንብ ሆነች
ጭንቅላት መነካት ይሁን ግንፍልተኝነት
መድሃኒት አዉጣት ጥቂት፥ ትተኛበት
OUCH!!
AxumeQizenam
I don’t think you would come from this

-
Axumezana
- Senior Member
- Posts: 19094
- Joined: 27 Jan 2020, 23:15
Post
by Axumezana » 15 Jan 2024, 01:46
ጭንቅላት መነካት ይሁን ግንፍልተኝነት
መድሃኒት አዉጣት ጥቂት፥ ትተኛበት
-
Selam/
- Senior Member
- Posts: 17704
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Post
by Selam/ » 15 Jan 2024, 02:01
አክሱም ቅዘናሙ ፣ የበረሃ ስሙ
ሲሸሽ ቆሰለና ፣ ተሰበረ ቅስሙ
Axumezana wrote: ↑15 Jan 2024, 01:46
ጭንቅላት መነካት ይሁን ግንፍልተኝነት
መድሃኒት አዉጣት ጥቂት፥ ትተኛበት
-
Axumezana
- Senior Member
- Posts: 19094
- Joined: 27 Jan 2020, 23:15
Post
by Axumezana » 15 Jan 2024, 02:21
ጭንቅላት መነካት ይሁን ግንፍልተኝነት
መድሃኒት አዉጣት ጥቂት፥ ትተኛበት
ቤተሰብ፥ ይጣርላት ከሚገዛት፥ እብደት፤
-
Selam/
- Senior Member
- Posts: 17704
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Post
by Selam/ » 15 Jan 2024, 12:18
አክሱም ቅዘናሟ ፣ አካለ ስንኩሏ
ውጥንቅጥ ዝብርቅርቅ ፣ ክፉ ነው አመሏ
Axumezana wrote: ↑15 Jan 2024, 02:21
ጭንቅላት መነካት ይሁን ግንፍልተኝነት
መድሃኒት አዉጣት ጥቂት፥ ትተኛበት
ቤተሰብ፥ ይጣርላት ከሚገዛት፥ እብደት፤
-
Selam/
- Senior Member
- Posts: 17704
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Post
by Selam/ » 15 Jan 2024, 15:39
አክሱም ቅዘናሙ ፣ እስስት ነው አመሉ
ጥላቻው ክፋቱ ፣ ለህዝቤ በሙሉ
Axumezana wrote: ↑15 Jan 2024, 15:01
Selam ቅዘናምዋ! ስድብ ካማረሽ፥ ይኸውና፤
-
Abere
- Senior Member
- Posts: 15350
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Post
by Abere » 15 Jan 2024, 16:09
ምነው ያኔ ባረፍክ ከነስዩም ጋራ - እንድያ እንዳማረብህ፤
ፋኖ እንደ ሚጥሚጣ አቃጥሎ አንገብግቦ ፈጅቶ ሳይጨርስህ።
የሠላም አቡጊዳ "ሀ" ብለህ ከፋኖ ተማር፤
አሻፈረኝ ብለህ በሀሳር እንዳታር።
ወይ አመት አልሞላው ወይ አሥርት አመታት፤
ተደንቀህ ይመስላል በፋኖ ጀግንነት፤
ያን ዔሊ ወያኔን 17 አመት ካብ ውስጥ የኖረበት፤
ዴዴቢት በርሃ ግዜ የፈጀበት።
ቁርጥህን ተረከብ - ፋኖ ነው መሪህ፥
ብትወድም ብትጠላም ይኸ ነው ዕጣህ።
-
Axumezana
- Senior Member
- Posts: 19094
- Joined: 27 Jan 2020, 23:15
Post
by Axumezana » 15 Jan 2024, 20:42
ፋኖ፥ የጅብ ችኩል ቀንድ ይነክሳል
ጥርሱን ተሰብሮ፥ በሽሽት፥ ይመለሳል
ርስት-ደም- አልጋ፥ አስመላሽ
ሁሉ፥ አማረሽ፥ ፍራሽ፥አዳሽ
እንደጨው፥ ሟሙቶ፥ ፈራሽ
-
Selam/
- Senior Member
- Posts: 17704
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Post
by Selam/ » 15 Jan 2024, 20:58
ተራራ ሲያፈርስ ፣ ምድሪቷን ሲምስ
እንደጨው ሟሟ ፣ ወያኔ አጋስስ
Axumezana wrote: ↑15 Jan 2024, 20:42
ፋኖ፥ የጅብ ችኩል ቀንድ ይነክሳል
ጥርሱን ተሰብሮ፥ በሽሽት፥ ይመለሳል
ርስት-ደም- አልጋ፥ አስመላሽ
ሁሉ፥ አማረሽ፥ ፍራሽ፥አዳሽ
እንደጨው፥ ሟሙቶ፥ ፈራሽ
-
Abere
- Senior Member
- Posts: 15350
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Post
by Abere » 15 Jan 2024, 21:32
ሰውዬ ጤነኛ አይደለህም። የጴንጤ ሃይማኖት የነካው ሰው ቆጣሪው ትክክል አይሰራም።
The only force in the world that scares Abiy Ahmed to death is Fano and only Fano - not the skeleton and ghost of the deceased Woyane.
Axumezana wrote: ↑15 Jan 2024, 20:42
ፋኖ፥ የጅብ ችኩል ቀንድ ይነክሳል
ጥርሱን ተሰብሮ፥ በሽሽት፥ ይመለሳል
ርስት-ደም- አልጋ፥ አስመላሽ
ሁሉ፥ አማረሽ፥ ፍራሽ፥አዳሽ
እንደጨው፥ ሟሙቶ፥ ፈራሽ
-
Axumezana
- Senior Member
- Posts: 19094
- Joined: 27 Jan 2020, 23:15
Post
by Axumezana » 15 Jan 2024, 21:40
Abere,
We have to accommodate different views!