Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 13204
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

If you happen to visit Wonchi, do you know how they receive you?

Post by DefendTheTruth » 13 Jan 2024, 16:30

They receive you by saying አነ ዹፉ ዹፍተኒ, which is more than just saying "welcome", it is more intense. It gives you a sense of belongings, you become (feel) suddenly member of the community, member of the family. I am not sure if there are any other place who preserved a similar hospitality to their guests.

አነ ዹፉ ዹፍተኒ።

ኖሩ የጃርሳ ወንጪ፣ ኖሩ ከቱ ሱታሬ ሶቤ ወይ እትጉታሬ!

ኖሩ የቤራ ወንጪ፣ ኖሩ ኬቱ ሱታሬ ሶቤ ወይ እትጉታሬ!

Horus
Senior Member+
Posts: 42555
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: If you happen to visit Wonchi, do you know how they receive you?

Post by Horus » 13 Jan 2024, 16:41

DefendTheTruth wrote:
13 Jan 2024, 16:30

እናሳ ትርጉሙ ምን ማለት ነው?

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 13204
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: If you happen to visit Wonchi, do you know how they receive you?

Post by DefendTheTruth » 13 Jan 2024, 17:33

Horus wrote:
13 Jan 2024, 16:41
DefendTheTruth wrote:
13 Jan 2024, 16:30
They receive you by saying አነ ዹፉ ዹፍተኒ, which is more than just saying "welcome", it is more intense. It gives you a sense of belongings, you become (feel) suddenly member of the community, member of the family. I am not sure if there are any other place who preserved a similar hospitality to their guests.

አነ ዹፉ ዹፍተኒ።

ኖሩ የጃርሳ ወንጪ፣ ኖሩ ከቱ ሱታሬ ሶቤ ወይ እትጉታሬ!

ኖሩ የቤራ ወንጪ፣ ኖሩ ኬቱ ሱታሬ ሶቤ ወይ እትጉታሬ!

እናሳ ትርጉሙ ምን ማለት ነው?
እንደሱ ያሉ ጥያቄዎች አግባብ አላቸዉ፣ ግን በትክክል መተርጎም የምችል ስላልመሰለኝ፣ በኦሪጂናሉ ተዉኩት።

አና ዹፉ ማለት በቀጥታ ስትተሮግመዉ፣ እኔ ለምጣላችዉ ና መጣችዉ፣ (ግቡ)።ደስ ብሎኛል በመምጣታችዉ እንደማለት ነዉ።
ጃርሳ ማለት አዛዉንት (ወንድ) ቤራ እንደዘዉ ለሴት አዛዉንት።

ኖሩ ኬቱ ሱታሬ ሶቤ እትጉታሬ ማለት ደግሞ ክብርህ ቀላል (ያነሰ) ሆኖ የምጨምርበት ነገር ሆኖ ነዉ ወይ፣ የተከበርክ ነህ ለማለት ነዉ።

ኖሩ ማለት ኖር ከምለዉ የአማሪኛ ቃል ይመሳሳላል። ኖሩ የክብር ነዉ፣ ለታላቅ የምተለዉ፣ ለእኩያህ ብቻ ነዉ ኖር የምትለዉ፣ ለአዛዉንቶች ና ታላላቆችህ ኖር አትልም።

በአፋን ኦሮሞ ታላቅ ምንግዜም በነጠላ አይወራም። እርሶ፣ ብሉ፣ ጠጡ ነዉ እንጂ፣ ብላ ጠጣ አትልም፣ ለወንድም ለሴትም።

Horus
Senior Member+
Posts: 42555
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: If you happen to visit Wonchi, do you know how they receive you?

Post by Horus » 13 Jan 2024, 21:14

DefendTheTruth wrote:
13 Jan 2024, 17:33
Horus wrote:
13 Jan 2024, 16:41
DefendTheTruth wrote:
13 Jan 2024, 16:30
They receive you by saying አነ ዹፉ ዹፍተኒ, which is more than just saying "welcome", it is more intense. It gives you a sense of belongings, you become (feel) suddenly member of the community, member of the family. I am not sure if there are any other place who preserved a similar hospitality to their guests.

አነ ዹፉ ዹፍተኒ።

ኖሩ የጃርሳ ወንጪ፣ ኖሩ ከቱ ሱታሬ ሶቤ ወይ እትጉታሬ!

ኖሩ የቤራ ወንጪ፣ ኖሩ ኬቱ ሱታሬ ሶቤ ወይ እትጉታሬ!

https://www.youtube.com/watch?v=QVFVeO9ZZFM

እናሳ ትርጉሙ ምን ማለት ነው?

እንደሱ ያሉ ጥያቄዎች አግባብ አላቸዉ፣ ግን በትክክል መተርጎም የምችል ስላልመሰለኝ፣ በኦሪጂናሉ ተዉኩት።

አና ዹፉ ማለት በቀጥታ ስትተሮግመዉ፣ እኔ ለምጣላችዉ ና መጣችዉ፣ (ግቡ)።ደስ ብሎኛል በመምጣታችዉ እንደማለት ነዉ።
ጃርሳ ማለት አዛዉንት (ወንድ) ቤራ እንደዘዉ ለሴት አዛዉንት።

ኖሩ ኬቱ ሱታሬ ሶቤ እትጉታሬ ማለት ደግሞ ክብርህ ቀላል (ያነሰ) ሆኖ የምጨምርበት ነገር ሆኖ ነዉ ወይ፣ የተከበርክ ነህ ለማለት ነዉ።

ኖሩ ማለት ኖር ከምለዉ የአማሪኛ ቃል ይመሳሳላል። ኖሩ የክብር ነዉ፣ ለታላቅ የምተለዉ፣ ለእኩያህ ብቻ ነዉ ኖር የምትለዉ፣ ለአዛዉንቶች ና ታላላቆችህ ኖር አትልም።

በአፋን ኦሮሞ ታላቅ ምንግዜም በነጠላ አይወራም። እርሶ፣ ብሉ፣ ጠጡ ነዉ እንጂ፣ ብላ ጠጣ አትልም፣ ለወንድም ለሴትም።

ዲዲቲ፣
አንተ ቢያንስ አንድን እውነት ወደ ሄደበት ተከትለው እውነቱን ምን እንደ ማወቅ የምትፈልግ ሰው ብትሆን ይህ በማንኛውም ሌሎች ኦሮሞች ውስጥ የሌላ የሰላምታ ባህል ለምን በነዚህ ስዎች ተገኘ ብለህ ብትጠይቅ መልሱን ራስህ ታገኘው ነበር ። ለዚህም ነው የኦሮምኛው ትርጉም ቀድሜ የጠየቅሁ!

"እኔ ልምጣላችዉ ና መጣችዉ" ያልከው የጉራጌዎች በተለይም የክስታኔ ጉራጌዎች ሰላምታ ነው ። የወንጪ ሕዝብ የጨቦ ጉራጌ ወይ የክስታኔ (ሶዶ) ጉራጌ መሆን አለባቸው ።

"እኔ ልምጣላችዉ ና መጣችዉ" እኛ "በላለዲ ዬምጣ" ወይም ባጭሩ "ዪምጣቢ" የሚለው ቀጥታ ትርጉም ነው ። 'በላለዲ ዬምጣ' ልክ እንዳልከው የወረደ ትርጉሙ አስቸጋሪ ቢሆንም "የመምጣትህ ደስታ በላዬ ላይ ይምጣ" ማለት ሲሆን አጭሩ 'ዬምጣቢ ' 'ይምጣብኝ' ማለት ነው ። በሰባት ቤት በጣም አሳጥረውት ፣ 'ዬብሳቢ' ዬተንቢ ይሉታል ።

ደሞ እንግዳን ስናሰናብት 'ኧግርዲ ዬታገድ ' እንላለ! 'እግሬ ይተሳሰርልህ ' !!! ማለት ነው ።

የወንጪ ሕዝብ እነማን እንደ ሆኑ እራስህ ብዙም ያንትሮፖሊጂ ዝብዝብ ውስጥ ሳትገባ አረጋገጥክ ።

ቋንቋ የሰው ልጆችን ታሪክ ደብቅ የሚያኖር ዲ ኤን ኤ ነው ። የወንጪ ጉራጌዎች ቤት ውስጡ 100% የጉራጌ ቤት ነው፣ ከቤቱ አሰራር እስከ አልጋውና መቀመጫው! አሁን ዘመዶቻቸው ለጉብኝት ሲሄዱ ዘር ተቆጣጥረው ይተዋወቃሉ ።

Post Reply