Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Union
Post
by Union » 12 Jan 2024, 15:32
አበረ ቀባዥረ
ከአራጅጋ ተባበረ
Abere wrote: ↑11 Jan 2024, 09:58
Revelation,
ግንቦት 7 ላለመሆን ከፈለግህ እነ ደሬቲዩብ እና እነ መሳይ መኮንን ወዘተ ግንቦቴ ዩቲዮቦችን ማዳመጥ ማቆም አለብህ ማለት - እነርሱ ግን የሶማልያ ደግፈው ቁመዋል። ከአንተ አቋም ጋር ይስተካከላል እና። ስለዚህ የአንተ አቋም ሶማልያን መደገፍ የኢትዮጵያን ዘላቂ ጥቅም መቃወም ከሆነ አንተ ፋኖ ሳትሆን ሌላኛው አይነት የክት ሰው ነህ ማለት ነው። ግንቦት 7 ምናምን በማለት ሰዎችን ማሸማቀቅ የአረጀ የቀበሌ ሰዎች እርፍና ነው።
ፋኖ ከባዕድ አገራት ጋር በተለይም ሶማልያ እና ግብጽ ጋር ደግፎ ይቆማል የሚል ፕሮፓጋንዳ ጸረ-ፋኖ ነው። አብይ አህመድ የሚፈልገው አንድ ትልቅ የፓለቲካ ድል ቢኖር ፋኖ እንደ ባንዳ በመሆን ሶማልያ እና ሌሎች የኢትዮጵያን ዘላቂ ጥቅም የሚጻረሩ አገሮችን ደግፎ በተላላኪነት እየተዋጋ ነው የሚለው ነው። ይህ ፕሮፓጋንዳ እጅግ አደገኛ ነው። አሁን አብዛኛዎች ፋኖ መሳዮች ይህ እንድሆን ነው። ፋኖ ማንም ወዳጅ የለውም ወዳጁ የአማራ ህዝብ ብቻ ነው - ብቻውን ተዋግቶ የጠላት መሳሪያ ማርኮ እራሱን እያስከበረ ያለ ዐርበኛ ነው። ማጭበርበር ይቁም - የፋኖን ድል የሚፈልገው ኢትዮጵያዊ ብቻ ነው።
ፋኖ አጥብቆ ማሰብ እና ማድረግ ያለበት ሁለት ጉዳዮች፥
1) የእራሱ ሬድዮ ወይም ሳቴላይት ቴሌቭዥን። ይህ ሳንቲም ለቃሚ ዩቱዩበሮች እና ሀሰተኛ ፋኖነኝ ባይ የፕሮፓጋንዳ ቡችሎች ያስቆማል። የፋኖን ቀጥተኛ አቋም በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ለህዝብ ግልጽ ያደርጋል።
2) ፋኖ የጀመረውን ትግል በማቀጣጠል እና በማስፋት መጓዝ። በማንኛውም አጋጣሚ በተናጥል ማንም የፋኖ መሪ የግብጽ ይሁን የሶማልያ ማንኛውንም የኢትዮጵያን ዘላቂ ህልውና ከሚጻረሩ አገሮች እና ሃይሎች በተመለከተ አብይ አህመድን ሊረዳ በሚችል መልኩ መግለጫ አለመስጠት። የፋኖ ግብ ልዑላዊት እና ታሪካዊት ኢትዮጵያን ማስቀጠል መሆኑን ማስመር። ከጊዜያዊ ትኩሳት ፈቀቅ በማለት ለጠላቶቹ መሳሪያ እንዳይሆን።
Revelations wrote: ↑10 Jan 2024, 20:33
The skeleton of G7 was waiting for an opportunity to get back on Abiy Ahimed's bandwagon. And the time has come with the false "prot gain" drama. You couldn't hijack the Fano movement even though you tried hard and pretended to be dedicated supporters. In a New York minute, you have turned 360 degrees to devoutly march to Abiy Ahmed's marching orders. We know that's your right/choice to do so. Just sayin' you ain't foolin' everyone here on this forum.
PS. Watch the video below to remind yourself of the time Egypt paid you handsomely. It's not forgotten even if your man is a minster today in Abiy Ahimed's cabinet which you want to save by any possible drama you can imagine.
-
Selam/
- Senior Member
- Posts: 17696
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Post
by Selam/ » 12 Jan 2024, 15:57
ንፍጦ - ER ውስጥ ያለው 95% ተሳታፊ ወስላታ፣ ክፉና አጭበርባሪ ነው። ታዲያ የታባክ ነው መንፈስ ቅዱስ ከሳጥናኤል ይቅርታ ሲጠይቅ ያየኸው?
ብሳሳትስ፣ የማይሳሳተው ማን ሆኖ ነው ይቅርታ የምጠይቀው? እንደ አንድ ግለሰብ ትክክል መስሎ የታየኝን ሰው ሃሳቡን እንደግፈዋለሁ፣ መሳሳቱ በተገለጠልኝ ጊዜ ደግሞ ድብን አድርጌ እቃወመዋለሁ እንጂ ልክ እንደናንተ ፍጎች ከማንም ድርጅት ጋር አልግበሰበስም ፣ ሳላመዛዝንም በጭፍን ከአንዱ ጋር ለዘላለም እንደ ዶግማ አልጣበቅም። ውርጋጥ!
Revelations wrote: ↑12 Jan 2024, 15:21
You think everyone is just like you, Mr G7, don't you? If you regret your pas actions, say so. "To err is human; to fogive divine!" But blaming those that remind you of your past errors and Youtube blah blah is a repeat of your past sins. I'm just reminding you repent instead of hiding under a pile of verbiage for cover.
Selam/ wrote: ↑12 Jan 2024, 14:46
What the fvck are you taking about? Did I take money from Egypt?
ኪስህ ውስጥ ያጠራቀምከውን ፍርፋሪ ሁሉ ፣ ዝም ብለህ ሰበሰበህ አትቃመው። መጀመሪያ ልቀመው ፣ አለበለዚያ ጥርስህን ትሰብራለህ።
Revelations wrote: ↑12 Jan 2024, 13:31
Another standup comedian who wants us to forget the past while the same folks are committing the same crime today! Unbelievable expectation of reality. If you opposed the building of the GERD and took money from Egypt for your services, don't expect us to forget that today!
Selam/ wrote: ↑12 Jan 2024, 09:53
አበረ - If I may jump in here:
ይኸ ግንቦት 7 ቅብርጥሶ እያሉ ስም የሚለጥፉትንና የሚያናፉትን እንጭጭቾች ንቀህ ተዋቸው። ፋኖ ነኝ አማራ ነኝ እያሉ ሌላውን ብሄር በማበሻቀጥ ኮረንቲ ሊጨብጡ የሚወራጩት ኮተታም ፎረመሮችና ዪቱበሮችም ግብዝና ሳንቲም ለቃቃሚ ውሸታምች ናቸው። በትክክል አማራን ነጥለው ለማስመታት ባይሆን ኖሮ፣ እስከአሁን ሱሪ ታጥቀው በረሃ በወረዱ ነበር።
ይኸን ካልኩኝ በኋላ፣ በአንተ አስተያየት ላይ የማልስማማበትን ልናገር። በቅድሚያ አንዱን ሃገር ደግፌ ሌላውን ተቃውሜ አስተያየት አልሰጥም። ይልቁንም ሁልጊዜ እንደማደርገው እውነት ነው ብዬ የማምንበትን ብቻ ደግፌ ነው የምከራከረው። ስለዚህ ኢትዮጵያ ሃገሬ ስለሆነች በሚል ብቻ አስተዳዳሪዎቿ ወደተሳሳተ አቅጣጫ ሲወስዷት ትክክል አይደለም ከማለት ወደኋላ አልልም። አለበለዚያ የሂትለር ጀርመንን የተቃወሙትን ጀርመኖችና ፣ የቬትናምን ወረራ ያልደገፉትና አሜሪካኖች ከሃዲዎች ብሎ የመተቸት ዓይነት ሊሆን ይችላል።
ኢትዮጵያ የባህር በር ሊኖራት እንደሚገባ አምናለሁ፣ ወደፊትም እንደሚኖራት አልጠራጠርም። ግን ወሸላው ዓብይ የሄደበትን የተቅበዠበዠ አካሂድ አልደግፍም። ይኸ የባህር በር ፍለጋ የተነሳበትም ሰዓት ትክክለኛ ነው ብዬ አላምንም። ሃገሪቷ በውስጥ ቅራኔ እየታመሰችና ከጎረቤት ሃገሮች ጋር እየተናቆረች ባለችበት ወቅት በሶማሊያና ሶማሊላንድ ስንጥቅ ውስጥ አንዱን አስደስቶ ሌላውን አስቀይሞ ሹልክ ብሎ ለመግባት መሞከር ፍፁም ስህተት ነው፣ አጭበርባሪነት ነው፣ ሞላጫነት ነው።
ጦርነት ቢነሳ የሚለውን ሃይፖተቲካል ጥያቄ ከማንሳትህ በፊትና፣ ፋኖንም እዚህ ጭቃ ውስጥ ከመለወስህ በፊት እስከአሁን ኢትዮጵያ የሄደችበት አካሂድ ትክክል ነው ወይንስ አይደለም የሚለውን ጥያቄ መልስ። ጦርነት ቢነሳና ገሚሱ ህዝብ አፍንጫህን ላስ ብሎ ቤቱ ቁጭ ቢልም፣ ተጠያቂው እንጭጩ አብይ እንጂ ፋኖ ሊሆን አይችልም። እስከዛሬ ኢትዮጵያውያኖች በአንድነት ተነስተው ሃገራቸውን የተከላከሉት ከውጪ ጥቃት ሲደርስባቸው ነው። አሁን ግን ጠብ ጫሪዋ በፒፒ የምትመራው እራሷ ኢትዮጵያ ነች።

Revelations
- Senior Member+
- Posts: 34573
- Joined: 06 Jan 2007, 15:44
Post
by Revelations » 12 Jan 2024, 16:01
"ያደቆነ ሰይጣን ሳያቀስ አይለቅም" አሉ!
ቀጥልበት:: ሁሉ ከተዘፈቀበት አዘቅት አይወጣምና!
Selam/ wrote: ↑12 Jan 2024, 15:57

Abere
- Senior Member
- Posts: 15350
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Post
by Abere » 12 Jan 2024, 16:43
Revelations,
ህልም-ዐልባ ህልመኛ እየሆንክ ነው። ምንም አይነት አዋጭ ራዕይ ለአማራ ህዝብ ሳይኖርህ ሱማሌ እና ግብጽ መጡ ሲባል እንቀበላቸው ትላለህ። እነኝህም ቤት ካሉት ኦነግ እና ወያኔ የሚስተካከሉ ጠላቶች ናቸው ስትባል እንድህ የምትሉት ግንቦት ናችሁ ሰኔ ናችሁ ትላለሁ። የማጭበርበሪያ ዘደውን ትንሽ ቀየር ብታደርገው አራዳ ትባል ነበር። ደርግናችሁ ልትል ትችላለህ። ይህ የገተተኛ ማጭበርበሪያ ጣል አድርገህ፤ የአንተ እና የመሰሎችን ህልም ምንድ ነው? 2
ምርጫ እሰጥህ አለሁ፡
ሀ) ፋኖ ሱማልያ እና ግብጽ በመደገፍ አብይ አህመድን መዋጋት
ለ) ፋኖ ግብጽን፤ሶማልያን በመቃወም ሁለቱንም ጠላቶች አብይ አህመድ ኦነግ እና ግብጽ/ሶማልያን በጣምራ መዋጋት
ከዚህ ውጭ ፋኖ በኢትዮጵያ ምድር የትም ሊሄድ አይችልም ጦርነቱ በግድ ስለመጣበት። እስኪ ምን አድርጉ የምትለን? ግብጽ/ሶማልያን ደግፉ?
ሌላው የአማራ ህዝብ የማንም ገተት በመጣ ቁጥር እየተገተተ ለእነርሱ እየተዋጋ መረማመጃ እየሆነ የሚጠቃ አይደለም። ጥንት ወያኔን አግዞ ደርግን ጥሎ ተከዳ፤ በቅርቡ ብልጽግና ደግፎ ወያኔን ተዋግቶ ድል ነሳ ግን በአብይ ተከዳ፤ አሁንም ለ3ኛ ጊዜ ልታስከዱት ትፍጨረጨራልችሁ።
የአማራ ህዝብ የእራሱ የትግል ህልም አለው። ለወያኔ ወይም ለኦነግ ወይም ለሻዕብያ (ኤርትራ) ወይም ለግብጽ/ሶማልያ ብሎ አይዋጋም፡ አሁን የእራሱ ሰው ነው - አላማ አለው። በበጎች መካከል ተኩላ ለመሆን ትፈልጋለህ ግን ፍየሎች እንጅ የ1990ዎቹ በጎች የሉም።
If you any valid idea elaborate it to readers, do not spend your time discussing about people for they shared their ideas.
Revelations wrote: ↑12 Jan 2024, 16:01

by Revelations » 12 Jan 2024, 16:59
If whatyou mean is, I don't share your hallucinations, You're very correct. No one is coming to invade Ethiopia at this time except Abiy Ahimed and his supporters are provoking neighboring countries with deals that don't have legal standing for no other reason than serving UAE's port ownership ambitions with the use of blood provide by Ethiopians and the extension of Abiy Ahimed's regime.
Abere wrote: ↑12 Jan 2024, 16:43
Revelations,
ህልም-ዐልባ ህልመኛ እየሆንክ ነው። ምንም አይነት አዋጭ ራዕይ ለአማራ ህዝብ ሳይኖርህ ሱማሌ እና ግብጽ መጡ ሲባል እንቀበላቸው ትላለህ። እነኝህም ቤት ካሉት ኦነግ እና ወያኔ የሚስተካከሉ ጠላቶች ናቸው ስትባል እንድህ የምትሉት ግንቦት ናችሁ ሰኔ ናችሁ ትላለሁ። የማጭበርበሪያ ዘደውን ትንሽ ቀየር ብታደርገው አራዳ ትባል ነበር። ደርግናችሁ ልትል ትችላለህ። ይህ የገተተኛ ማጭበርበሪያ ጣል አድርገህ፤ የአንተ እና የመሰሎችን ህልም ምንድ ነው? 2
ምርጫ እሰጥህ አለሁ፡
ሀ) ፋኖ ሱማልያ እና ግብጽ በመደገፍ አብይ አህመድን መዋጋት
ለ) ፋኖ ግብጽን፤ሶማልያን በመቃወም ሁለቱንም ጠላቶች አብይ አህመድ ኦነግ እና ግብጽ/ሶማልያን በጣምራ መዋጋት
ከዚህ ውጭ ፋኖ በኢትዮጵያ ምድር የትም ሊሄድ አይችልም ጦርነቱ በግድ ስለመጣበት። እስኪ ምን አድርጉ የምትለን? ግብጽ/ሶማልያን ደግፉ?
ሌላው የአማራ ህዝብ የማንም ገተት በመጣ ቁጥር እየተገተተ ለእነርሱ እየተዋጋ መረማመጃ እየሆነ የሚጠቃ አይደለም። ጥንት ወያኔን አግዞ ደርግን ጥሎ ተከዳ፤ በቅርቡ ብልጽግና ደግፎ ወያኔን ተዋግቶ ድል ነሳ ግን በአብይ ተከዳ፤ አሁንም ለ3ኛ ጊዜ ልታስከዱት ትፍጨረጨራልችሁ።
የአማራ ህዝብ የእራሱ የትግል ህልም አለው። ለወያኔ ወይም ለኦነግ ወይም ለሻዕብያ (ኤርትራ) ወይም ለግብጽ/ሶማልያ ብሎ አይዋጋም፡ አሁን የእራሱ ሰው ነው - አላማ አለው። በበጎች መካከል ተኩላ ለመሆን ትፈልጋለህ ግን ፍየሎች እንጅ የ1990ዎቹ በጎች የሉም።
If you any valid idea elaborate it to readers, do not spend your time discussing about people for they shared their ideas.
-
Selam/
- Senior Member
- Posts: 17696
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Post
by Selam/ » 12 Jan 2024, 18:09
ዕድሜ ለወያኔና ለእንግዴ ልጇ ፒፒ፥ አያምጣው እንጂ በአሁኑ ሰዓት የውጪ ጠላት ከመጣ ሁላችንም እንበላለን። ሆኖም ኢትዮጵያ አቧራዋን አራግፋ ደግማ ትነሳለች።
ዓብይ እስካለ ድረስ ከእንግዲህ ህዝብ አንድጋ ይቆማል ብለህ አታልም። ፋኖም የመጀመሪያ ዓላማው መሆን ያለበት የአማራ ህዝብን መብት ማስከበር ነው። ትግሉ በአማራ ግዛቶች ጀምሯል እንጂ በእዚያ አያቆምም ፣ በሌላ ግዛቶች የሚኖሩትን የአማራዎችንም መብት ያስከብራል ፣ እንደ አስፈላጊነቱም ከሌሎች ህዝቦች ጋር በሂደት ይቀናጃሉ። ስለዚህ በአሁኑ ሰዓት ፣ በቀጥታ የአማራ ትግልን ከሚፃረሩት አካላት ውጪ በሌላ ጉዳዮች ውስጥ ጣልቃ መግባት አላስፈላጊ ነው ብዬ አላምንም። ጥቅምም አይኖረውም። አለበለዚያ በግርግር አብረው ይመታሉ።
አፄ ዮሀንስ በዚያ የውስጥ ቀውስ በተስፋፋበት ወቅት ፣ እዚህም እዚያም ሲራወጥ ጋላባት ላይ ተመቶ ከወደቀ በኋላ ሱዳኖች ደምበያ ድረስ ገብተው ህዝብን ጨረሱ ንብረትም ዘረፉ። በቅድሚያ በሃገር ውስጥ ሰላም ቢኖር ኖሮ እሱም አይገደልም፣ ሃገርም አትወረርም ነበር። አፄ ቴዎድሮስም ከዮሀንስ ጋር ቀድሞ ተስማምቶ ቢሆን ኖሮ በእንግሊዞች አንወረርም አንዘረፍም ነበር። ንጉስ ምኒልክ ግን አቅሙንና ጉልበቱን ጠንቅቆ ስለሚያውቅ በጣም ብልጥ ነበር፣ ጦሩን በየቦታው በአንድ ጊዜ አይበታትንም ነበር።
ለማንኛውም ግን ኢትዮጵያ ቀጠለች ወደፊትም በዚህ ሁሉ ጫጫታ ውስጥ ትቀጥላለች።