.
.
እስቲ ጠቦን የሚያውቀው ወይንም ስለጠቦ የሰማ የእውቀታችሁን ልክ እንይ፥፥ No googling
ጠቦን ካላወቁት የኢትዮጵያን ፖለቲካ ፈጽሞ አያውቁትም፥፥ ስብሃት ነጋ በአንድ ወቅት የተናገረው እንቁ ቃል...... "ይህን ሁሉ አመት ኖረን ኢትዮጵያን ገና ፶ ፐርሰንት አናውቃትም" ብሎዋል፥፥ ይህ ማለት ፖሊሲውም ሕገመንግስቱም ስለማያውቁት ነገር ነው የተጻፈው ነው ማለት ነው፥፥
ጠቦን ካላወቁት ኢትዮጵያን አያውቋትም፥፥ Sadaccha, DDT and Ethiopian are exempt from this question