Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4487
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

አየር ሃይሉ እግረኛውን በድሮን እየፈጀው ነው፡)

Post by Za-Ilmaknun » 11 Jan 2024, 14:27

:mrgreen: ፋኖው አልቀመስ ቢለው አገዛዙ የራሱን እግረኛ በድሮን ይፈጀው ገባ :mrgreen: ፋኖ ጉዳዩን ጨርሶ በወጣበት ከረፈፉ ግትልትል የ ኦህዴድ ሰራዊት ፡ ፋኖ ሽሸ ብሎ ሲገባ፡ ከሰማይ እሳት ወረደበት ፡፡


Revelations
Senior Member+
Posts: 34573
Joined: 06 Jan 2007, 15:44

Re: አየር ሃይሉ እግረኛውን በድሮን እየፈጀው ነው፡)

Post by Revelations » 11 Jan 2024, 14:36

How soon can this fascistic gang can fall? The only way to end this endless bloodbath!

Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4487
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

Re: አየር ሃይሉ እግረኛውን በድሮን እየፈጀው ነው፡)

Post by Za-Ilmaknun » 11 Jan 2024, 14:56

ሰሞኑን ፡ ምንደኛው ወደብ እያለ ሲጃጃል፡ ፋኖው ስራውን እየከወነ፡ ብልፅግናን እየቀበረ ይገኛል፡፡ አጀንዳ በመደበላለቅ ማሸነፍ የሚቻል የሚመስለው የብልጥግና ካድሬ ላንቃው እሰኪበጠስ ቢያንቋርርም፡ አማራው ጆሮውን ደፍኖ፡ ስራ ላይ ነው ፡፡




Post Reply