Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15352
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

These HoA countries each parted ways more than 33 years ago: Somaliland, Puntland, Somalia. Three New Nations

Post by Abere » 10 Jan 2024, 12:17

These HoA countries each parted ways more than 33 years ago: Somaliland, Puntland, Somalia. Three New Nations
The hiccup from Somalia to occupy the other two states is useless at this stage. The tour of the Somali clan chief recently to Eritrea and Egypt appears to be of no help. We Ethiopians wish success to each of these sovereign new African countries. Ethiopia has now got the largest number of neighbors more than any other country in Africa. Thanks to Italy, France and Britain - their colonization fertilized the eggs of their colonized states in HoA. :mrgreen:

Horus
Senior Member+
Posts: 42555
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: These HoA countries each parted ways more than 33 years ago: Somaliland, Puntland, Somalia. Three New Nations

Post by Horus » 10 Jan 2024, 13:56

Abere,

Thank you. እኛ የማንም ወያኔም ሆነ ኦሮሙማ አጨብጫቢዎች አይደለንም ፡ ኢትዮጵያ የምትባል ታሪካዊት ገናና አይነኬ አይደፈሬ አገር አጨብጫቢ ነን!!!

በኢትዮጵያ ምስራቅ የሚያዋስኗት 4 አገሮች አሉ፤ እነሱም ጂቡቲ፣ ሱማሌላንድ፣ ፑንትላንድ እና ሶማሌያ ይባላሉ። ከነዚህ አገሮች ጋር በንግድም ሆነ በመደብ በጥቅም በመተሳሰር ፣ ችግር ካለም በመዋጋት የ3 ሺ ዘመን አገራችንን እናስቀጥላለን! በቃ

አህያውን ፈርቶ ዳውላውን! በ3ቱ ሱማሌ አገሮች መሃል ያለውን ውዝግብ ወደ ኢትዮጵያ ማስታከክ ለምን?

ይልቅስ የእኔ ፍርሃት ለሱማሌላንዶች ነው ። ጭምጭታ እንደ ሚሰማው አዳሎች (አውዳል) ተገንጥለው በኦቶማን ቱርክ ዘመን የነበራቸውን የአዳል ሱልጣኔት የመመልስ አዝማሚያ አለ ይባላል። ይህን ፍራልኝ እንጂ የሃሰን ሼክ ጠቅላይነት ቡራ ከረዩ ፋይዳ የለውም ።

Horus
Senior Member+
Posts: 42555
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: These HoA countries each parted ways more than 33 years ago: Somaliland, Puntland, Somalia. Three New Nations

Post by Horus » 10 Jan 2024, 14:36

አበረ፣
ይህውና ሃቁ ። ሞቃዲሾ ያሻውን ቢንጫረር ሱማሌላንዶች ለራሳቸው እያሰቡ ነው

Abere
Senior Member
Posts: 15352
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: These HoA countries each parted ways more than 33 years ago: Somaliland, Puntland, Somalia. Three New Nations

Post by Abere » 10 Jan 2024, 14:54

ሆረስ፥

ትልቁ ምስል ኢትዮጵያ ናት - ሁሉም ያልፋል ኢትዮጵያ ግን ቁማ ታሳልፈዋለች። የረገጣት ረግጣ ትበላዋለች፤ ያዋራዳታን አንገት አስደፍታ ከእግሯ ስር ታስገባዋለች፤ ባህር አቋርጠው ሊወሯት የመጡትን አሳ ነባሪ ሁና በልታቸዋለች - በጥቅሉ ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ የሚባለው ብሂል ትክክል ነው። በቁራኑ ይሁን በመጽሀፍ ቅዱስ የተቀመጠ መለኮታዊ ብቸኛ ስጦታዋ ይህ ነው። በእኛ ዕድሜ እንኳን አፋቸውን ስለው ሲሳለቁባት የነበሩትን ስንቱን ወያኔ፤ ስንቱን ብአደን ስንቱን ኦነግ ወዘተ ተዋርደው አየናቸው።

ኢትዮጵያዊያን ለአገራቸው ቀናዒ ናቸው። ከሰሜን እስከ ደቡብ። በዐይኔ እነኝህን ቅርሶች አይቻለሁ-- ደቡብ ዳዋሮ ዞን ኢሰራ ወረዳ ውስጥ ዐርበኞች ጣልያንን የደመሰሱበት ምሽግ የድንጋይ ካብ ( የገበሬዎች እርሻ መሬት የጣልያን አጽም የሚያገኙበት) ሰሜን ደግሞ ደቡብ ወሎ ( ፋላ) እና ተንታ ወረዳዎች አርበኞች እንድሁ የገነቡት የድንጋይ የጦር ምሽግ ጣልያንን አፈር ድሜ ያበሉባቸውን ቦታዎች በመስክ ስራ ምክንያት እድል አግኝቸ አይቻለሁ። እንደ ንብ ጥላቱን ሲነድፍ የኖረ ህዝብ ነው።


በእርግጥ ነው ኦሮሙማ እና ወያኔ ይችን ጥንታዊ አገር የውጭ ጠላት ተባባሪ በመሆን የተሰራችበትን ድር እና ማግ እንደ ዐይጥ 33 አመታት ሲበጣጥሱ ኑረዋል። ይህም ይህን ትውልድ እጅግ ስሜቱ የሳሳ እንድሆን አድርጎታል። ይህን አጋጣሚ ተጠቅመው ታሪካዊ ጠላቶቿ ደግሞ ሊያላግጡባት ይፈልጋሉ። ታናናሾቹ ዝሆን እንሁንብሽ ይሏታል ወይም ቅድመ አፍሪካ አገር ሳይሰራ ከአንቺ በፊት እኛ አገር ነበርን ብለው ሊዳዱ የሚሹትን ስታይ ይገርማል። ከስቼ ቢያዩኝ ጅማት ለመኑኝ አይነት።ይህ በፍጹም የማይሆን ነገር ነው። ለአሁኑ ትውል እጅግ ውርደት ነው - የሞራል ውድቀት።

ስለዚህ ቁጥር አንድ ጉዳይ የኢትዮጵያን ታሪክ፤ ገናናነት፥ ጥቅም እና ልዑላዊነት ማስቀጠል ነው። ኦሮሙማ እና ኦነግ የፓለቲካ ቁንጫዎች ናቸው። በዚህ ረገድ ፋኖ ትግሉን ማጧጧይ ይኖርበታል። ይህ ሁሉ ችግር አገራችን የበላይ ጠባቂ ቢኖራት አይከሰትም ነበር።

Horus
Senior Member+
Posts: 42555
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: These HoA countries each parted ways more than 33 years ago: Somaliland, Puntland, Somalia. Three New Nations

Post by Horus » 10 Jan 2024, 15:04

"ይህ ሁሉ ችግር አገራችን የበላይ ጠባቂ ቢኖራት አይከሰትም ነበር" :idea:

sesame
Member+
Posts: 8511
Joined: 28 Feb 2013, 17:55

Re: These HoA countries each parted ways more than 33 years ago: Somaliland, Puntland, Somalia. Three New Nations

Post by sesame » 10 Jan 2024, 18:05

Abere,

Ethiopia is about to implode into dozens of pieces. Even the Somali Kilil has opposed Abiy's idiotic desire to get a port by trampling Somalia's sovereignty. But disintegration is not the worst part: If Ethiopia disintegrates, it will be the bloodiest in history because the ethnic borders are not well-defined. "Those who live in glass houses should not throw stones."

Post Reply