Must Watch: የኦሮሞ ታሪክ ፕሮፌሰር ፊንላንድ የኦሮሞ ነበረች ምክንያቱም ፊንላንድ የሚለው ቃል የተወሰደው ፊንፊኔ ከሚለው ቃል ነው አለ
መማር ካልቀረ እንደዚህ ነው የምን ሃርቫርድ ኦክስፎርድ.......
Please wait, video is loading...
Re: Must Watch: የኦሮሞ ታሪክ ፕሮፌሰር ፊንላንድ የኦሮሞ ነበረች ምክንያቱም ፊንላንድ የሚለው ቃል የተወሰደው ፊንፊኔ ከሚለው ቃል ነው አለ
Aye agame you will forever be. A slave to oromo now
Re: Must Watch: የኦሮሞ ታሪክ ፕሮፌሰር ፊንላንድ የኦሮሞ ነበረች ምክንያቱም ፊንላንድ የሚለው ቃል የተወሰደው ፊንፊኔ ከሚለው ቃል ነው አለ
ድሮም ተናግረናል ተጋሩ ጋላ መጤ (ለሰራ) እንጂ ነባር አይደሉም ከኤርትራ ጋር በደምም በ DNA አንገናኝም ስንል ከጥላቻ የመነጨ የሚያስመስሉ ሰዎች አሉ:: ኦሮሞ ተስፉፊ እና ግራኝ መሃመድ በኤርትራውያን ጦረኞች ኤርትራ እንዳይደርሱ እንዳይተርፋ ተደርገው ተገርፈው/መተው የቆሙት ትግራይ ውስጥ ነው:: ለአባቶቻችን ክብር ለዘላለም እንላለን:: እውነተኞቹ አክሱማውያን ኣዶሊሳውያን ኤርትራውያን ናቸው ስንልም ስህተት አይደለም:: የአክሱም ታሪክ የኤርትራታሪክ ነው::
"አክሱም ለኦሮሞ ምኑ ነው"? ያለው መለስ ስም እና ወርቅ እስኪ ፍቱት::

-
- Member
- Posts: 2084
- Joined: 24 Feb 2022, 14:08
Re: Must Watch: የኦሮሞ ታሪክ ፕሮፌሰር ፊንላንድ የኦሮሞ ነበረች ምክንያቱም ፊንላንድ የሚለው ቃል የተወሰደው ፊንፊኔ ከሚለው ቃል ነው አለ
Finland you say
If you leave pronunciation out, there is no closer language to tigrigna, Tigre and Arabic than Amharic. Oromo is not that far out either. The Oromo powerful kingdom once ventured to Gondar and Eritrea too, albeit few years.
![Laughing :lol:](./images/smilies/icon_lol.gif)

አሜሪካ ውስጥም ያሉት አንዳንድ ከተሞች የኦሮሞ ናቸው :: ያው አሜሪካውያኖቹ ስሙን ትንሽ ቀየር አድርገው የራሳቸው አስመሰሉት እንጅ አንድ ቀን ኦሮሞዎች መሬታችንን መልሱልን ብለው ይጠይቃሉ:: ለምሳሌ አዳማን አዳ Ada ( Oklahoma) እና አዳምስ Adams( Massachusetts ) ብለውታል :: ሃሪማን Harriman ( Tennessee )ሃሬ ከሚል የተወሰደ ቃል ነው ሃሬ ማለት ደግሞ አህያ ማለት ነው:: ሃሪ ማን ማለት የአህያ ሾፌር ማለት ነው :: ስለዚህ ታሪክን የማታውቁ ሰዎች ዝም ብላችሁ አትቀባጥሩ ታሪክን ለባለሙያዎች መተው ነው ያለባችሁ ::
Re: Must Watch: የኦሮሞ ታሪክ ፕሮፌሰር ፊንላንድ የኦሮሞ ነበረች ምክንያቱም ፊንላንድ የሚለው ቃል የተወሰደው ፊንፊኔ ከሚለው ቃል ነው አለ
ምነው ምነው ቶሚ የራስሽን ጉድ ረስተሽ በሌሎቹ ተረኞች ላይ ዛሬ መሳለቅ እና ሙድ መያዝ ጀመርሽ፥፥ የዛሬውን አያርገውና ባንኩንም ታንኩንም እና የድምፅ ማጉያውን ጭምር በጉያሽ ስር ታቅፈሽ ሳለ ኮ ድሮንን እንዴት ተጋሩ ከዛሬ 400 ዓመታት በፊት እንደፈጠሩ፥ ቫስኮ ደጋማ ተጋሩ የሚባሉትን ፍለጋ ተሳስቶ አሜሪካንን እንዴት እንዳገኘ፥ የግሪክ የጥግሪስ እንዲሁም የእብራይስጥ ስልጣኔ ከትግራይ የተወረሰ መሆኑን.......ስንቱን ያልዘላበዳችሁ!
ለነገሩ አይደለም ዛሬ ወንድነትሽ ተሰልቦ፥ ሱሪሽን ፈተሽ ምላስሽ ብቻ ቀርቶ፥ ትላንትም አቅም አለኝ ባልሽ ግዜ እንኳን ምላሳችሁ ያው ረጅም ነበረ፥፥ በዛ ላይ የዛሬዎቹ ተረኛ ነሆለሎች ያው ያንችው ግርፎች ናቸው:: No surprises there!
Re: Must Watch: የኦሮሞ ታሪክ ፕሮፌሰር ፊንላንድ የኦሮሞ ነበረች ምክንያቱም ፊንላንድ የሚለው ቃል የተወሰደው ፊንፊኔ ከሚለው ቃል ነው አለ
ግራኝ ሞሀመድ ኤርትራን አሸንፏል! ግጥም አድርጎ። እሱ ሳይሆን ጀነራሎቹን ነው የላከው። አሸንፎ ከዛ ወደ ኢትዮጵያ መጥተው ብዙ ወራት ቆይተው ነው ግራኝ በጎጃሜ የተገደለው
Ascari ማንንም አሸንፍኸህ አታውቅም
Ascari ማንንም አሸንፍኸህ አታውቅም
![Laughing :lol:](./images/smilies/icon_lol.gif)
![Laughing :lol:](./images/smilies/icon_lol.gif)
![Laughing :lol:](./images/smilies/icon_lol.gif)
Fed_Up wrote: ↑07 Jan 2024, 12:38ድሮም ተናግረናል ተጋሩ ጋላ መጤ (ለሰራ) እንጂ ነባር አይደሉም ከኤርትራ ጋር በደምም በ DNA አንገናኝም ስንል ከጥላቻ የመነጨ የሚያስመስሉ ሰዎች አሉ:: ኦሮሞ ተስፉፊ እና ግራኝ መሃመድ በኤርትራውያን ጦረኞች ኤርትራ እንዳይደርሱ እንዳይተርፋ ተደርገው ተገርፈው/መተው የቆሙት ትግራይ ውስጥ ነው:: ለአባቶቻችን ክብር ለዘላለም እንላለን:: እውነተኞቹ አክሱማውያን ኣዶሊሳውያን ኤርትራውያን ናቸው ስንልም ስህተት አይደለም:: የአክሱም ታሪክ የኤርትራታሪክ ነው::
"አክሱም ለኦሮሞ ምኑ ነው"? ያለው መለስ ስም እና ወርቅ እስኪ ፍቱት::
Re: Must Watch: የኦሮሞ ታሪክ ፕሮፌሰር ፊንላንድ የኦሮሞ ነበረች ምክንያቱም ፊንላንድ የሚለው ቃል የተወሰደው ፊንፊኔ ከሚለው ቃል ነው አለ
አይ ወሽዬ:: በውሸት ተወወልደሽ በውሸት ቃ ብለሽ የጃጃጀሽ ቅንባ ሆድ::
አንቺም እንደ ሰው ተቆጥረሽ መልስ ይመለስልሽ እንጂ:: ለመሆኑ ማን ነበር " ከጋላ ያልተወለደ አማራ ቡዳ ነው" የሚለው ታሪክ ታውቂያለሽ ቦርጮ? አዎን ጋላ አማራን ተቆጣጥረው ተራብተው ነጭተው በያንዳንዱ አማራ ደም ጋልቾ አለ:: ተናግረሽ አታናግሪን::

union wrote: ↑07 Jan 2024, 19:13ግራኝ ሞሀመድ ኤርትራን አሸንፏል! ግጥም አድርጎ። እሱ ሳይሆን ጀነራሎቹን ነው የላከው። አሸንፎ ከዛ ወደ ኢትዮጵያ መጥተው ብዙ ወራት ቆይተው ነው ግራኝ በጎጃሜ የተገደለው
Ascari ማንንም አሸንፍኸህ አታውቅም![]()
![]()

አሁን ታሪኩን አትቀይሪ እስቲ አንቺ ቱሀን
![Laughing :lol:](./images/smilies/icon_lol.gif)
ግራኝ ሞሀመድ ኤርትራ ውስጥ አልተሸነፈም።
![Laughing :lol:](./images/smilies/icon_lol.gif)
![Laughing :lol:](./images/smilies/icon_lol.gif)
ቅጥቅጥ አድርጎ ነው የጨረሳቹ! ለምን ይዋሻል።
እድሜ ለጎጃሜ። አንገቱን ባይቀላው ኖሮ ዛሬ ክርስቲያን የሚባል ህዝብ አይኖርም ነበር
የራስሽን ታሪክ እየፃፍሽ እንደ ኦሮሙማው አታድክሚን እስቲ እዚ
![Laughing :lol:](./images/smilies/icon_lol.gif)
እኛ የታሪክ ተመራማሪ ነን። አንድ ስንዝር እንድትዋሹ አንፈቅድላችሁም!
Fed_Up wrote: ↑07 Jan 2024, 19:22አይ ወሽዬ:: በውሸት ተወወልደሽ በውሸት ቃ ብለሽ የጃጃጀሽ ቅንባ ሆድ::