Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42561
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ገና፤ የብርሃን ልደት አከባበር በጉራጌ !! ገና ፣ ዪምርዪምር ፣ እንዞሪቴ እና አንቃት ታሪካዊ አመጣጥጥ

Post by Horus » 04 Jan 2024, 01:03

የቃላት ትርጉም፤
ገና = ልደት፣ ንጋት፣ ልደተ ብርሃን፣ ልደተ ክርስቶስ
ዪምር = ኮከበ ጽባህ፣ የንጋት ኮከብ፣ የንጋት ብርሃን (ጠጥበት/ተጽበት ንጋት፣ ጥዋት ማለት ነው በጉራጌኛ)
አንቃት = የልጆች የገና ጨዋታ። ጥሬ ትርጉሙ የህይወት መጀመሪያ፣ ልደት ፣ ንጋት፣ አንጋት፣ አንቃት ይሏል !!!
እንዞሪቴ = የልጆችና ጎረምሶች ከቤት ቤት ሆያ ሆዬ መዞር ፣ ጥሬ ትርጉሙ የወቅቶች ዙረት፣ the cycle of seasons

የኬር ገና ይሁንልን

Last edited by Horus on 04 Jan 2024, 01:21, edited 1 time in total.

Horus
Senior Member+
Posts: 42561
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ገና፤ የብርሃን ልደት አከባበር በጉራጌ !! ገና ፣ ዪምርዪምር ፣ እንዞሪቴ እና አንቃት ታሪካዊ አመጣጥጥ

Post by Horus » 04 Jan 2024, 14:58

ምስጢረ መስቀል ወገና!

መስቀልና ገና አንድ አይነት በዓላት ናቸው! ሁለቱም የልደተ ብርሃን ክብረ በዓላት ሲሆኑ መስቀል የቅድመ ክርስትና ወይም የዘመነ ኦሪት ስርዓት ነው ፤ ገና የዘመነ ክርስቶስ ስርዓት ነው ! ብርሃን የፍጥረት ሁሉ ፈጣሪ ነው! ክርስቶስ ብርሃን ነው !

ኢዮ እንዞሬቴ ገና ነበቦ !!

Misraq
Senior Member
Posts: 17712
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: ገና፤ የብርሃን ልደት አከባበር በጉራጌ !! ገና ፣ ዪምርዪምር ፣ እንዞሪቴ እና አንቃት ታሪካዊ አመጣጥጥ

Post by Misraq » 04 Jan 2024, 15:33

የጉራጌ ብሄርተኝነት ይለምልም፥፥ የኛን ብሄርተኝነት ብትቃወምም ያንተን ከመደገፍ ወደ ህዋላ አንልም፥፥

Noble Amhara
Senior Member
Posts: 13699
Joined: 02 Feb 2020, 13:00
Location: Abysinnia

Re: ገና፤ የብርሃን ልደት አከባበር በጉራጌ !! ገና ፣ ዪምርዪምር ፣ እንዞሪቴ እና አንቃት ታሪካዊ አመጣጥጥ

Post by Noble Amhara » 04 Jan 2024, 15:38

Misraq wrote:
04 Jan 2024, 15:33
የጉራጌ ብሄርተኝነት ይለምልም፥፥ የኛን ብሄርተኝነት ብትቃወምም ያንተን ከመደገፍ ወደ ህዋላ አንልም፥፥
Bushtǐ

Misraq
Senior Member
Posts: 17712
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: ገና፤ የብርሃን ልደት አከባበር በጉራጌ !! ገና ፣ ዪምርዪምር ፣ እንዞሪቴ እና አንቃት ታሪካዊ አመጣጥጥ

Post by Misraq » 04 Jan 2024, 15:41

Noble Amhara wrote:
04 Jan 2024, 15:38
Misraq wrote:
04 Jan 2024, 15:33
የጉራጌ ብሄርተኝነት ይለምልም፥፥ የኛን ብሄርተኝነት ብትቃወምም ያንተን ከመደገፍ ወደ ህዋላ አንልም፥፥
Bushtǐ
ኖብል ብአዴን
ጉራጌ ነህ ለካ፥፥ አንዴ ሸዋ ነኝ አንዴ ደሞ ኮርም አላማጣ ነኝ እያልክ ስታምታታ በቅርቡ ተይዘህ ነበር፥፥ ወይ ጉድ

Horus
Senior Member+
Posts: 42561
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ገና፤ የብርሃን ልደት አከባበር በጉራጌ !! ገና ፣ ዪምርዪምር ፣ እንዞሪቴ እና አንቃት ታሪካዊ አመጣጥጥ

Post by Horus » 05 Jan 2024, 01:39

Misraq wrote:
04 Jan 2024, 15:33
የጉራጌ ብሄርተኝነት ይለምልም፥፥ የኛን ብሄርተኝነት ብትቃወምም ያንተን ከመደገፍ ወደ ህዋላ አንልም፥፥
ቱስ ቱስ ወያኔ አለ አቶ ሰላም :lol: :lol:

Post Reply