Re: የባሕር በሩ ፖለቲካ ውሸት
ወይ ጉድ!! አሁን አሁንስ ወያላዎች ናቸው እንዴ አገር የሚመሩት ያስብላል::

Re: የባሕር በሩ ፖለቲካ ውሸት
ዓብይ ወሸላው ለፖለቲካ ፍጆታ ብቻ ብሎ ፣ ድክም ባለች ሶማሌላንድ በኩል የባሕር በር ለማግኘት እንደ ሸለምጥማጥ በድብቅ ስምምነት ማድረጉ የውጭ ግንኙነት ፖለቲካ ዕውቀት የሌለው ጥሬ መሆኑን ያሳያል። በሃገር ውስጥ በጦርነት እየታመሰ ፣ ከሌላ ሶስተኛ ጎረቤት ሀገር ጋር ሌላ ጦርነት መፍጠር ውድቀቱን ያፋጥነዋል እንጂ አያዘገየውም። የባሕር በር አገኘን ብለው የሚያናፉት ካድሬዎችም ፣ ልክ ስዩም መስፍን ‘ባድመ የኛ ሆናለች’ ብሎ እንዳታለላቸው ሲያውቁ ፣ shame on me, you fooled me twice ይላሉ።
Re: የባሕር በሩ ፖለቲካ ውሸት
AU:
"…stresses the imperative to respect unity, territorial integrity and full sovereignty of all African Union member states”
https://www.barrons.com/amp/news/africa ... w-488f292c
"…stresses the imperative to respect unity, territorial integrity and full sovereignty of all African Union member states”
https://www.barrons.com/amp/news/africa ... w-488f292c