በሰበብ አስባብ ተገንጥላ አገር የሆነች ሁሉ ዛሬ ላይ ዞረው ሱማሌላንድ አገር አትሁን ማለት መርህ አልባነት አይደል እንዴ!
በመርህ ደረጃ የሱማሌላንድ ሕዝብ የራሱን አገረ ከፈለገ እንዴት ነው የሚከለከለው? እረ በሕግ አምላክ! የእንግሊዝ ቅኝ እና የፈረንሳይ ቅኝ እንዴት ነው በአንድ አገር የሚጨፈለቁት?
https://en.wikipedia.org/wiki/Adal_Sultanate
https://en.wikipedia.org/wiki/Adal_Sultanate
Re: በሰበብ አስባብ ተገንጥላ አገር የሆነች ሁሉ ዛሬ ላይ ዞረው ሱማሌላንድ አገር አትሁን ማለት መርህ አልባነት አይደል እንዴ!
I don't think TPLF's constitution manifesto that was designed to give each kilil in Ethiopia the right to secede, is applicable to Somalia.
-
AbyssiniaLady
- Member+
- Posts: 7665
- Joined: 04 Feb 2007, 05:44
Re: በሰበብ አስባብ ተገንጥላ አገር የሆነች ሁሉ ዛሬ ላይ ዞረው ሱማሌላንድ አገር አትሁን ማለት መርህ አልባነት አይደል እንዴ!
Stay out of Somali affairs and focus on your Gurage zone.
Re: በሰበብ አስባብ ተገንጥላ አገር የሆነች ሁሉ ዛሬ ላይ ዞረው ሱማሌላንድ አገር አትሁን ማለት መርህ አልባነት አይደል እንዴ!
ስለዚህ ቴክሳስም የራሷን ሀገር ከመመስረት ማንም ሊከለክላት አይችልማ
ኦሮሙማውም እንደዛው ማለት ነው በአንተ አባባል
እርስ በእርስ ተዋግተው እንደ ትግራይ ብቻዋን ቁጭ ያለች ሀገር እኮ ነች ሱማሌ ላንድ ማለት
ኦሮሙማውም እንደዛው ማለት ነው በአንተ አባባል
እርስ በእርስ ተዋግተው እንደ ትግራይ ብቻዋን ቁጭ ያለች ሀገር እኮ ነች ሱማሌ ላንድ ማለት
Horus wrote: ↑03 Jan 2024, 01:11በመርህ ደረጃ የሱማሌላንድ ሕዝብ የራሱን አገረ ከፈለገ እንዴት ነው የሚከለከለው? እረ በሕግ አምላክ! የእንግሊዝ ቅኝ እና የፈረንሳይ ቅኝ እንዴት ነው በአንድ አገር የሚጨፈለቁት?
https://en.wikipedia.org/wiki/Adal_Sultanate
Re: በሰበብ አስባብ ተገንጥላ አገር የሆነች ሁሉ ዛሬ ላይ ዞረው ሱማሌላንድ አገር አትሁን ማለት መርህ አልባነት አይደል እንዴ!
ዞር በይ፤ ስለ ፈለኩት ነገር መናገር እችላለሁ! አንቺስ ምን አገባሽ?
Re: በሰበብ አስባብ ተገንጥላ አገር የሆነች ሁሉ ዛሬ ላይ ዞረው ሱማሌላንድ አገር አትሁን ማለት መርህ አልባነት አይደል እንዴ!
I am not talking about TPLF killilism. I am talking about colonialism. Why should British and Italian colonies be merged into one while the British colony is demanding its own state. Why?
Re: በሰበብ አስባብ ተገንጥላ አገር የሆነች ሁሉ ዛሬ ላይ ዞረው ሱማሌላንድ አገር አትሁን ማለት መርህ አልባነት አይደል እንዴ!
ከሱማሌላንድ ውጭ ያለው ነውኮ ከራሱ ጥቅም ተነስቶ የሚንጫረረው እንጂ አንድም የሱማሌላንድ ሕዝብ ቅንጣት ቅዋሜ አላነሳም፣ አገር መሆን ስለሚፈልጉ! የፈረንሳዩ ሱማሌ ለምንድን ነው የህዝብ ውሳኔ የማይጠራው፣ 30 አመት ሙሉ???? ሃርጌሳ ለመገንጠል ድምጽ ስለሚሰጥ ነው ።union wrote: ↑03 Jan 2024, 01:42ስለዚህ ቴክሳስም የራሷን ሀገር ከመመስረት ማንም ሊከለክላት አይችልማ
ኦሮሙማውም እንደዛው ማለት ነው በአንተ አባባል![]()
እርስ በእርስ ተዋግተው እንደ ትግራይ ብቻዋን ቁጭ ያለች ሀገር እኮ ነች ሱማሌ ላንድ ማለት
Horus wrote: ↑03 Jan 2024, 01:11በመርህ ደረጃ የሱማሌላንድ ሕዝብ የራሱን አገረ ከፈለገ እንዴት ነው የሚከለከለው? እረ በሕግ አምላክ! የእንግሊዝ ቅኝ እና የፈረንሳይ ቅኝ እንዴት ነው በአንድ አገር የሚጨፈለቁት?
https://en.wikipedia.org/wiki/Adal_Sultanate
Re: በሰበብ አስባብ ተገንጥላ አገር የሆነች ሁሉ ዛሬ ላይ ዞረው ሱማሌላንድ አገር አትሁን ማለት መርህ አልባነት አይደል እንዴ!
የአለም አቀፍ ህግን ይፃረራል ለዛም ነው ማንም ሀገር እውቅና ያልሰጣቸው። ወይ በጦርነት ሞቃድሾን ማሸነፍ አለባቸው ወይም ጠቅላላ የሱማሌ ህዝብ መወሰን አለበት። ከጠቅላላው የሱማሌ ህዝብ ውስኔ ውጪ ሶማሌ ላንድ ለብቻውን መገንጠል አይችልም!
Horus wrote: ↑03 Jan 2024, 01:56ከሱማሌላንድ ውጭ ያለው ነውኮ ከራሱ ጥቅም ተነስቶ የሚንጫረረው እንጂ አንድም የሱማሌላንድ ሕዝብ ቅንጣት ቅዋሜ አላነሳም፣ አገር መሆን ስለሚፈልጉ! የፈረንሳዩ ሱማሌ ለምንድን ነው የህዝብ ውሳኔ የማይጠራው፣ 30 አመት ሙሉ???? ሃርጌሳ ለመገንጠል ድምጽ ስለሚሰጥ ነው ።union wrote: ↑03 Jan 2024, 01:42ስለዚህ ቴክሳስም የራሷን ሀገር ከመመስረት ማንም ሊከለክላት አይችልማ
ኦሮሙማውም እንደዛው ማለት ነው በአንተ አባባል![]()
እርስ በእርስ ተዋግተው እንደ ትግራይ ብቻዋን ቁጭ ያለች ሀገር እኮ ነች ሱማሌ ላንድ ማለት
Horus wrote: ↑03 Jan 2024, 01:11በመርህ ደረጃ የሱማሌላንድ ሕዝብ የራሱን አገረ ከፈለገ እንዴት ነው የሚከለከለው? እረ በሕግ አምላክ! የእንግሊዝ ቅኝ እና የፈረንሳይ ቅኝ እንዴት ነው በአንድ አገር የሚጨፈለቁት?
https://en.wikipedia.org/wiki/Adal_Sultanate
Re: በሰበብ አስባብ ተገንጥላ አገር የሆነች ሁሉ ዛሬ ላይ ዞረው ሱማሌላንድ አገር አትሁን ማለት መርህ አልባነት አይደል እንዴ!
ጥያቄዬን አልመለስክም ። ለምንድን ነው የፈረንሳይና እንግሊዝ ቅኝ ተገዦች በአንድ የተጨፈለቁት? ሲቀጥል በጦር ተዋግተው 30 አመት ለየብቻ እየኖሩ ነው ። ስለዚህ ማነው ሃርጌሳ ላይ የራሱን ፍላጎት በግድ የሚጭን? በህግ አማላክ ! ኤርትራ ስትገነጠል የኢትዮጵያ ሕዝብ ድምጽ ሰጠ? ታዲያ ለምድን ነው ኤርትራ ተመድ የገባችው? ኢምፔሪያሊስቶች ስለሚፈልጉት ነው ! ካልፈለጉት አለም አቀፍ ሕግ ነው ይሉሃል !
Re: በሰበብ አስባብ ተገንጥላ አገር የሆነች ሁሉ ዛሬ ላይ ዞረው ሱማሌላንድ አገር አትሁን ማለት መርህ አልባነት አይደል እንዴ!
If the Africa Union declaration, stating that independent African states should stick to and honor colonial borders, has always been the justification for the quest for independence, then, in that case, Somaliland had been under British rule since 1898--1964. So, if Somaliland wants to claim independence solely based on that measure, it can be considered an independent country. As they say, 'What's good for the goose is good for the gander.Horus wrote: ↑03 Jan 2024, 01:11በመርህ ደረጃ የሱማሌላንድ ሕዝብ የራሱን አገረ ከፈለገ እንዴት ነው የሚከለከለው? እረ በሕግ አምላክ! የእንግሊዝ ቅኝ እና የፈረንሳይ ቅኝ እንዴት ነው በአንድ አገር የሚጨፈለቁት?
https://en.wikipedia.org/wiki/Adal_Sultanate
Re: በሰበብ አስባብ ተገንጥላ አገር የሆነች ሁሉ ዛሬ ላይ ዞረው ሱማሌላንድ አገር አትሁን ማለት መርህ አልባነት አይደል እንዴ!
The people of Somali Land are happy to go it alone. That is what matters. Others can burn in jealousy all they want and they won’t change the reality. Somal Land proved to the world that they are industrious. Fighter jets and tanks are for stupids and they stay away from it. The one who are burning inside and making noises are the Eritreans who have declared independence in a much worst situation without the consent of Afars, Kunamas and Erobs.ከሱማሌላንድ ውጭ ያለው ነውኮ ከራሱ ጥቅም ተነስቶ የሚንጫረረው እንጂ አንድም የሱማሌላንድ ሕዝብ ቅንጣት ቅዋሜ አላነሳም፣
And we know why the Eritreans are so mad. Anger, frustration and uproar won’t change the reality. That is what you get with a terrible miscalculation of building a house on swamplands taken on false theory.
The people of Somali Land are smart, I believe they will talk to other Somalians on how to share the bounty. Ethiopia will help Somalia in general to live a peaceful and prosperous life.
Re: በሰበብ አስባብ ተገንጥላ አገር የሆነች ሁሉ ዛሬ ላይ ዞረው ሱማሌላንድ አገር አትሁን ማለት መርህ አልባነት አይደል እንዴ!
እንደ አለት የጸና መርህ ላይ ስትቆም ግዜ ዳኛ ሆኖ ይፈርድልሃል ! ሱማሌላንድ አገር መሆኗ አይቀሬ ነው! የዛሬ ሁለት አመት!