እያንዳንዱ ቀን አዲስ ቀን ነው! ሁሉም ነገር በቀየኑ ይለወጣል! በ2024 የሚሆነውም ያ ነው!!!
ሰዎች ህልውናን በብዙ የግዜ አይነት ቢቆጥሩትም ብቸኛው የግዜ መለኪያ 1 ቀን ነው ። በሳይንስ ውስጥ 4 አይነት ግዜዎች ቢኖሩም ትላንት ዛሬ ነገ የሚባሉት ቀናት የሚወሰኑት በግዜ ቀስት ነው። የግዜ ቀስት(The Arrow of Time) በፍጹም ወደ ጓላ አይታጠፍም። ትላንት በፍጹም አይመለስም። የተሰበረ እንቁላል በፍጹም ተመልሶ ሙሉ እንቁላል አይሆንም ።
በዚህ አስገዳጅ የፊዚክስ ሕግ ምክንያት እያንዳንዱ ቀን ሁል ግዜ አዲስ ነው ። ስለሆነም እያንዳንዱ ፍጡር አነሰም በዛም በየቀኑ ይለወጣል ። የቀሩት የውጤት አይነቶች ፤ መጠበቅ ወይም ማስወገድ፣ ማሻሻል ወይም ማበላሸት፣ መፍጠር ወይም መግደል የዚህ የለውጥ ሂደት አካላል ናቸው ። ወይ አዋንታዊ ለውጥ አለያም አሉታዊ ለውጥ ናቸው። ሁሉም ነገር በየቀኑ ይለወጣል፤ የማይለወጥ እራሱ ለውጥ ብቻ ነው ።
ስለዚህ ዛሬ ዴሴምበር 31 2023 አዲስ ቀን ነበር! ነገ ጃኗዋሪ 1 2024 አዲስ ቀን ይሆናል! እንዲያ እንዲያ እያለ እስከ ዘመን ፍጻሜ! በመሃሉ ዛሬ ያሉት ያልፋሉ፣ የሌሉት ይፈጠራሉ። ዛሬ የተነሱት ያድጋሉ፣ ያደጉት ያንሳሉ። ዛሬ ያልነበሩት ይፈጠራሉ፣ ያረጁት ይሞታሉ ።
በዚህ መልክ ግዜ የፍጥረትን ወረብ ማዜሙን ይቀጥላል! መልካም አዲስ ቀን ለፍጥረት ሁሉ !!!

Last edited by Horus on 31 Dec 2023, 22:14, edited 2 times in total.
-
ethiopian
Re: እያንዳንዱ ቀን አዲስ ቀን ነው! ሁሉም ነገር በቀኑ ይለወጣል! በ2024 የሚሆነውም ያ ነው!!!
this message coming from a spineless biaatch [deleted] gurage is incredible
-
ethiopian
Re: እያንዳንዱ ቀን አዲስ ቀን ነው! ሁሉም ነገር በቀኑ ይለወጣል! በ2024 የሚሆነውም ያ ነው!!!
your hate against anything the great people of Oromo will trip you down to your miserable fall and that is the TRUTH !!!
Re: እያንዳንዱ ቀን አዲስ ቀን ነው! ሁሉም ነገር በቀኑ ይለወጣል! በ2024 የሚሆነውም ያ ነው!!!
ሆረስ፤
መልካም የፈረንጆች አመት ይሁንልህ! አዎ፤ ጊዜ ይሄዳል ጊዜ ይመጣል። ጊዜ ውድ ገንዘብ ነው። ገንዘብ የማይገዛው ሃብት ነው። ቆም ብሎ ላስተዋለው በአገራችን በቅርብ እንኳን ያለፉትን 5 አመታት ለገመገመ 120 ሚልዮን ህዝብ ውድ ጊዜ እንድሁ ውሃ በልቶት ጠፍቷል -ብዙዎች በአፈር እንድያረጁ ተደርገዋል። የኢትዮጵያ ህዝብ ለጊዜ እንደት ዋጋ ይስጥ - ተወለደ ሞታ ብቻ እኮ ሆነ የአገራችን ጉዳይ። ወረሙማ የሚባል የድንጋይ ዘመን ጭራቅ እንደ ከብት ሰዓት እና ጊዜ አያውቅም። ከብቶች እንኳን ያውቃሉ ጸሀይ ስትጠልቅ ይገባቸዋል ወደ ቤት ያመራሉ። የወደቀ ኦሮሙማ ጊዜው መምሸቱን አያውቅም።

Abere wrote: ↑31 Dec 2023, 23:08

አበረ፣
አንተንም እንኳን አደረሰህ!
አዎ እጅግ እጅግ እናሳዝናለን ። ይህ የጎሳ መከራ ከመጣብ ዘመን ጀመረህ የሞተው ሕዝብ፣ የቆሰለው ሕዝብ፣ ያለቀሰው ሕዝብ፣ የተነቀለው ሕዝብ፣ የተሰደደው ሕዝብ፣ የፈረሰው ቤተሰብ ቁጥር ፣ ያበደው፣ የተጣላው፣ የታመመው ሕዝብ ህልቁ መሳፍርትነት ስትገምት ዛሬ ላይ እንደ ሕዝብ መኖራችን ያስገርማል ።
ይህ የጎሳ ሆሎክስ ባይመጣ ኢትዮጵያ የትና የት በደረሰች! የኢትዮጵያ ሕዝብ ሊደርሱ የሚችሉበት የስልጣኔ ማማ ምን ያክል እንደ ሚሆን ማሰብ እራሱ ያሳምማል ። በጣም በጣም እናሳዝናለን ።
ትልቁ የቀረን ተስፋ ተፈጥሮ የሰጠን ያ ነገ አዲስ ቀን መሆኑ ነው ። አዲስ ነገር ማድረግ ለምንችል ! አንድ የላቲን አባባል አለ፤ Tempus adax rerum ይላሉ ። Time devours all things ማለት ነው ። ስለዚህ የእኛም የጎሳ መከራ ዘመን ያልፋል !
Re: እያንዳንዱ ቀን አዲስ ቀን ነው! ሁሉም ነገር በቀየኑ ይለወጣል! በ2024 የሚሆነውም ያ ነው!!!
ነገ ሁልግዜ አዲስ ቀን ነው! በቆሻሻው፣ ባሮጌው፣ በሚሞተው ሁሉ ምትክ የተዋበ አዲስና የሚወለድ እጹብ ድንቅ ፍጥረት አለ !!
https://www.youtube.com/shorts/ospO3s1tmt0
https://www.youtube.com/shorts/ospO3s1tmt0
Re: እያንዳንዱ ቀን አዲስ ቀን ነው! ሁሉም ነገር በቀየኑ ይለወጣል! በ2024 የሚሆነውም ያ ነው!!!
Time is an illusion. Real life is timeless. Every thing is based on the “now”.
The past was based at the time of “now “. And the future is forecasted in the “now”.
What we ever have is the “now “. The past and the future are called “psychological time”. Every human soul who dwells on psychological time has trouble depending on the degree of the illusion. Everyone one who discovered the “now” and stick to it is happier.
Humans can use “cloak time” for practical purposes to lead a day to day life.
It is called a spiritual life.
Jesus: “don’t worry about the future as the future takes care of by itself”.
The past was based at the time of “now “. And the future is forecasted in the “now”.
What we ever have is the “now “. The past and the future are called “psychological time”. Every human soul who dwells on psychological time has trouble depending on the degree of the illusion. Everyone one who discovered the “now” and stick to it is happier.
Humans can use “cloak time” for practical purposes to lead a day to day life.
It is called a spiritual life.
Jesus: “don’t worry about the future as the future takes care of by itself”.
Re: እያንዳንዱ ቀን አዲስ ቀን ነው! ሁሉም ነገር በቀየኑ ይለወጣል! በ2024 የሚሆነውም ያ ነው!!!
ለመከራከር ሳይሆን ከኣዲስ ጥናት ሀሳብ ለመጨመር፥Horus wrote: ↑31 Dec 2023, 22:05ሰዎች ህልውናን በብዙ የግዜ አይነት ቢቆጥሩትም ብቸኛው የግዜ መለኪያ 1 ቀን ነው ። በሳይንስ ውስጥ 4 አይነት ግዜዎች ቢኖሩም ትላንት ዛሬ ነገ የሚባሉት ቀናት የሚወሰኑት በግዜ ቀስት ነው። የግዜ ቀስት(The Arrow of Time) በፍጹም ወደ ጓላ አይታጠፍም። ትላንት በፍጹም አይመለስም። የተሰበረ እንቁላል በፍጹም ተመልሶ ሙሉ እንቁላል አይሆንም ።
በዚህ አስገዳጅ የፊዚክስ ሕግ ምክንያት እያንዳንዱ ቀን ሁል ግዜ አዲስ ነው ። ስለሆነም እያንዳንዱ ፍጡር አነሰም በዛም በየቀኑ ይለወጣል ። የቀሩት የውጤት አይነቶች ፤ መጠበቅ ወይም ማስወገድ፣ ማሻሻል ወይም ማበላሸት፣ መፍጠር ወይም መግደል የዚህ የለውጥ ሂደት አካላል ናቸው ። ወይ አዋንታዊ ለውጥ አለያም አሉታዊ ለውጥ ናቸው። ሁሉም ነገር በየቀኑ ይለወጣል፤ የማይለወጥ እራሱ ለውጥ ብቻ ነው ።
ስለዚህ ዛሬ ዴሴምበር 31 2023 አዲስ ቀን ነበር! ነገ ጃኗዋሪ 1 2024 አዲስ ቀን ይሆናል! እንዲያ እንዲያ እያለ እስከ ዘመን ፍጻሜ! በመሃሉ ዛሬ ያሉት ያልፋሉ፣ የሌሉት ይፈጠራሉ። ዛሬ የተነሱት ያድጋሉ፣ ያደጉት ያንሳሉ። ዛሬ ያልነበሩት ይፈጠራሉ፣ ያረጁት ይሞታሉ ።
በዚህ መልክ ግዜ የፍጥረትን ወረብ ማዜሙን ይቀጥላል! መልካም አዲስ ቀን ለፍጥረት ሁሉ !!!
የግዜ ቀስት በፍጹም ወደ ጓላ አይታጠፍም የሚል አስተሳሰብ ከቀጥተኛ ወይም ሊንየር አስተሳሰብ ነዉ።
ተፈጥሮ ክብ እና ከባብ ነዉ። ክብ ሰርክል ነዉ። ከባብ ያልኩኝ ስፊር የሚባለዉን ነዉ።
ዩኒቨርስ ከባብ ይመስለኛል። ቋሚ ወይም ስቴሽነሪ ይመስለኛል።
ቀጥተኛ ወይም ሊኒየር አስተሳሰብ ዉስጥ ከስፍራ ሀ ወደ ስፍራ ለ ከተኬደ በኋላ ወደ ስፍራ ሐ መሄድ እንጂ ወደ ስፍራ ሀ መመለስ ዬለም። ሊንየሩ የግዜ ቀስት የሚለዉ ይህን ነዉ።
ክብ እና ከባብ አስተሳሰብ ዉስጥ ከስፍራ ሀ ወደ ስፍራ ለ ከሄዱ በኋላ ወደ ስፍራ ሀ መመለስ ኣለ። ገና ሰፊ ጥናት የምያስፈልገዉ ኣዲስ ጥናት ነዉ።
ቋሚነት ወይም ስቴሽናሪቲ እና ጂኦ ስቴሽናሪቲ የመጠቀ ሳይንስ ነዉ።
ለምሳሌ በኢትዮጵያ እና የኣሜሪካ ምዕራብ ጠረፍ መካከል የአስር ወይም አስራ ኣንድ ሰዓታት ልዩነት ኣለ።
ካልተሳሳትኩ ያን ያህል የሰዓታት ልዩነት እያለ ከሁለቱ ስፍራዎች፣ ስፍራ ሀ እና ስፍራ ለ፣ በኣንድ ግዜ በስልክ ማዉራት የሚቻለዉ ጂኦ ስቴሽናሪቲ እየሰራ ስለሆነ ነዉ።
ጂኦ ስቴሽናሪቲ ሁለት ስፍራዎችን ኣንድ ግዜ ኣድርጎ። የግዜ ቀስት ከባብ ዉስጥ ገብቶ ሊንየር መባሉ ተቀይሮ።
Re: እያንዳንዱ ቀን አዲስ ቀን ነው! ሁሉም ነገር በቀየኑ ይለወጣል! በ2024 የሚሆነውም ያ ነው!!!
Nega Tuma,
ጉዳዩ ጊዜ እንደት ይለካል ነው? እዚህ አካባቢ ሲመሽ እዛኛው ጋር ይነጋል ከሆነ አንጻራዊ እንጅ ፍጹም እውነታዊ አይደለም። ወደ አድስ አበባ ስትጓዝ ሰአትህን በዚህ ይህን ያህል ቀይር ወይም ፀደይ ሲመጣ ኮንግረስ ባስተላለፈው ደንብ መሰረት 1 ሰአት ቀድመህ ተነስ ወይምተኛ ከሆነ ጊዜ እየተለካ ሳይሆን ጊዜ ለሰው ልጅ አመች እንድሆን ነው። ጊዜ ጨለማ ይሁን ጸሀይ ቀጥተኛ ነው። ጊዜ በጨለማ በብርሃን ሰንጥቆ ወደ ፊት የሚነጉድ ነው። ጊዜ አኩኩሉሽ አልነጋም አይጫወትም። በጊዜ ሁኔታዎች ይቀየራሉ - ቁስ ነው የማይዳሰስ። ምናልባት ከ30 አመት በፊት የነበረ ወጣት ዛሬ የ60 አመት አዛውንት ነው። አሁን አዛውንቱ ወጣ መሆን አይችልም። ምክንያቱም ጊዜን መመለስ አይቻልም። ልጅነትህን መልሰህ ታገኘዋለህ? አትችልም። ጊዜም እንድሁ ነው። I hope Horus will enlighten us more about this.

ናጋ ቱማ፣
የግዜ ቀስት አንተ በአንድ ቀጭን በትር አስመስለህ ስለ ሊኒያሪቲ ማንሳትህ ስህተት ነው። የግዜ ቀስት ቀጥ ያለ መስመር ነው ያለ ሰው የለም። የግዜ ቀስት የሚባለው የፊዚክስ ኮንሴፕት የግዜ አቅጣጫ (The Direction of Time) ማለት ነው ።
ክብነት በግራቪቲ ምክኛት የመጣ ነው ። እዚህ ዝርዝር መግባት አልሻም የዚህ ሃረግ አላማ ሳልሆነ ።
በፊዚክስ ውስጥ አራት አይነት የግዜ ቲኦሪዎች አሉ (ሞዴሎች አሉ)
አንዱ (the structure of time) ይባላል። እኛ ካሌንደር (ካላንደር) የምንለው ግዜ መቁጠሪያ ነው ። ካላንደር የሰራው ሰው ነው። የጸሃይ ስራ ብርሃን መስጠት ነው። ምድር በግራቪቲ ተይዛ ስትዞር አንድ ወገኗ ብርሃን ሲያገኝ ሌላ ወገኗ ይጨልማል። ይህ ከላይ አበረ ጠቅሶታል። ይህን የ365 ቀን እና ለሊት ስሌት የተለያዩ አገሮች የራሳቸው ካላንደር ይሰራሉ ። ለዚህ ነው ኢትዮጵያ የራሱዋ ካላንደር ያላት ።
ካላንደር ማለት የግዜ ጂኦግራፊ፣ የግዜ ካርታ ማለት ነው ። መሬት (እስፔስ ካራታ) አለው። ግዜ ካርታ አለው ። ሁለቱን ካርታዎች ተጠቅመን ነው የአንድ ነገር አድራሻና የኖረበት ግዜ የምንወስነው ። ይህ ሁሉ የሰው ስራ ነው ።
ሁለተኛው የግዜ ቀስት (የግዜ አቅጣጫ) ነው ። ከአንድ ቦታ ተነስተን ወደ አንድ ሌላ ቦታ ለመሄድ የምንችለው ዳይረክሽን የሚባለው የእስፔና ታይም ሪያሊቲ ስላለ ነው ። ያ ባይኖር የተባለው ቦታ መድረስ አንችልም ነበር። ይህ ከሊኒያሪቲ ጋር አይያያዝም ። Motion ቀጥታም ሆነ ክብ አቅጣጫ አለው ። ይህን ሞሽን የሚገዛው የግዜ ቀስት ወደ ኋላ አይመለስም ። ልጅ ካረጀ በኋላ ተመልሶ ልጅ አይሆንም ። ቅጠል ተቃጥሎ አመድ ከሆነ በኋላ ተመልሶ ቅጠል አይሆንም ። 2023 ዓም ተመልሶ አይመጣም።
ሶስተኛው የግዜ አይነት እድሜ (ዲዩሬሽን) ይባላል ። አንድ ነገር ጀምሮ እስከ ሚያበቃበት ያለው ኢንተርቫል ነው ። ፍሬ በስሎ እንከ ሚበሰብስበት፣ ስብሰባ ተጀምሮ እስከ ሚያልቅበት መሃል ያለው የግዜ መለኪያ ነው ።
አራተኛው የግዜ አመክንዮ (the Causality of Time) የሚባለው ነው ። ግዜ ያመጣል ግዜ ይወሳዳል የሚባለው በትንሹ ይገልጸዋል ። ባጭሩ አንድ ነገር ሌላ አንድን ነገር ኮዝ አደረገ፣ ሰራ፣ አመጣ የምንልበት የግዜ አይነት ነው ። አንድ ሰው በዝናብ ከተደበደበ ዝናቡ የዘነበበት ግዜና እሱ ውጭ የነበረበት ግዜ አንድ ስለሆኑ ነው ። ኮዛሊቲ የሚባለው ይህ የኢቬንቶች በአንድ ግዜና ቦታ መገጣጠም ወይም መገናኘት ነው። ይህ እጅግ ጥብቅ የሆነ መርህ (ሞዴል) ነው።

ጥንቼል ብለህ የምትፅፈዉ አበረ፣Abere wrote: ↑01 Jan 2024, 12:45Nega Tuma,
ጉዳዩ ጊዜ እንደት ይለካል ነው? እዚህ አካባቢ ሲመሽ እዛኛው ጋር ይነጋል ከሆነ አንጻራዊ እንጅ ፍጹም እውነታዊ አይደለም። ወደ አድስ አበባ ስትጓዝ ሰአትህን በዚህ ይህን ያህል ቀይር ወይም ፀደይ ሲመጣ ኮንግረስ ባስተላለፈው ደንብ መሰረት 1 ሰአት ቀድመህ ተነስ ወይምተኛ ከሆነ ጊዜ እየተለካ ሳይሆን ጊዜ ለሰው ልጅ አመች እንድሆን ነው። ጊዜ ጨለማ ይሁን ጸሀይ ቀጥተኛ ነው። ጊዜ በጨለማ በብርሃን ሰንጥቆ ወደ ፊት የሚነጉድ ነው። ጊዜ አኩኩሉሽ አልነጋም አይጫወትም። በጊዜ ሁኔታዎች ይቀየራሉ - ቁስ ነው የማይዳሰስ። ምናልባት ከ30 አመት በፊት የነበረ ወጣት ዛሬ የ60 አመት አዛውንት ነው። አሁን አዛውንቱ ወጣ መሆን አይችልም። ምክንያቱም ጊዜን መመለስ አይቻልም። ልጅነትህን መልሰህ ታገኘዋለህ? አትችልም። ጊዜም እንድሁ ነው። I hope Horus will enlighten us more about this.
ስለዩኒቨርስ የዩኒቨርስ ዉስጥ የጥንቸል ዝላይ ኣይነት ኣትከራከር። ወሎዬ ትመስለኝ ነበር።
ለመከራከር ሳይሆን ኣዲስ ሀሳብ ለመጨመር ዋናዉ ነጥብ ዩኒቨርስ ቋሚ ነዉ። ዩኒቨርስ ዉስጥ ያለዉ የሰዉ ግብዝነት ስርዓት ስያገኝ የተፈጥሮ ስርዓት ያላት ዩኒቨርስ ቋሚ ገንት ትሆናለች። ይነበባል?
ኣዲሱ ጥናት የምያመለክተዉ ዩኒቨርስ ዉስጥ ያለችዉ ምድራችን በራሷ ላይ እየተሽከረከረች ጠፈር ዉስጥ ስትዞር ወደ ነበረችበት ስፍራ ተመልሳ ትመጣለች ነዉ። የጨመርኩት ይህ ከቀጥተኛ የግዜ አመለካከት ኣይመጣም ነዉ። ለመከራከር ኣይዴለም።
Re: እያንዳንዱ ቀን አዲስ ቀን ነው! ሁሉም ነገር በቀየኑ ይለወጣል! በ2024 የሚሆነውም ያ ነው!!!
ለመከራከር ሳይሆን ከኣዲስ ጥናት ኣዲስ ሀሳብ ለመጨመር ነዉ። ለመከራከር ሳይሆን ለመጨመር ነዉ ከተባለ የምትለዉ ላይ ተጨማሪ ኣንብበህ ኣስተዉል ማለት ነዉ። ኣይዴለም?Horus wrote: ↑01 Jan 2024, 14:29ናጋ ቱማ፣
የግዜ ቀስት አንተ በአንድ ቀጭን በትር አስመስለህ ስለ ሊኒያሪቲ ማንሳትህ ስህተት ነው። የግዜ ቀስት ቀጥ ያለ መስመር ነው ያለ ሰው የለም። የግዜ ቀስት የሚባለው የፊዚክስ ኮንሴፕት የግዜ አቅጣጫ (The Direction of Time) ማለት ነው ።
ክብነት በግራቪቲ ምክኛት የመጣ ነው ። እዚህ ዝርዝር መግባት አልሻም የዚህ ሃረግ አላማ ሳልሆነ ።
በፊዚክስ ውስጥ አራት አይነት የግዜ ቲኦሪዎች አሉ (ሞዴሎች አሉ)
አንዱ (the structure of time) ይባላል። እኛ ካሌንደር (ካላንደር) የምንለው ግዜ መቁጠሪያ ነው ። ካላንደር የሰራው ሰው ነው። የጸሃይ ስራ ብርሃን መስጠት ነው። ምድር በግራቪቲ ተይዛ ስትዞር አንድ ወገኗ ብርሃን ሲያገኝ ሌላ ወገኗ ይጨልማል። ይህ ከላይ አበረ ጠቅሶታል። ይህን የ365 ቀን እና ለሊት ስሌት የተለያዩ አገሮች የራሳቸው ካላንደር ይሰራሉ ። ለዚህ ነው ኢትዮጵያ የራሱዋ ካላንደር ያላት ።
ካላንደር ማለት የግዜ ጂኦግራፊ፣ የግዜ ካርታ ማለት ነው ። መሬት (እስፔስ ካራታ) አለው። ግዜ ካርታ አለው ። ሁለቱን ካርታዎች ተጠቅመን ነው የአንድ ነገር አድራሻና የኖረበት ግዜ የምንወስነው ። ይህ ሁሉ የሰው ስራ ነው ።
ሁለተኛው የግዜ ቀስት (የግዜ አቅጣጫ) ነው ። ከአንድ ቦታ ተነስተን ወደ አንድ ሌላ ቦታ ለመሄድ የምንችለው ዳይረክሽን የሚባለው የእስፔና ታይም ሪያሊቲ ስላለ ነው ። ያ ባይኖር የተባለው ቦታ መድረስ አንችልም ነበር። ይህ ከሊኒያሪቲ ጋር አይያያዝም ። Motion ቀጥታም ሆነ ክብ አቅጣጫ አለው ። ይህን ሞሽን የሚገዛው የግዜ ቀስት ወደ ኋላ አይመለስም ። ልጅ ካረጀ በኋላ ተመልሶ ልጅ አይሆንም ። ቅጠል ተቃጥሎ አመድ ከሆነ በኋላ ተመልሶ ቅጠል አይሆንም ። 2023 ዓም ተመልሶ አይመጣም።
ሶስተኛው የግዜ አይነት እድሜ (ዲዩሬሽን) ይባላል ። አንድ ነገር ጀምሮ እስከ ሚያበቃበት ያለው ኢንተርቫል ነው ። ፍሬ በስሎ እንከ ሚበሰብስበት፣ ስብሰባ ተጀምሮ እስከ ሚያልቅበት መሃል ያለው የግዜ መለኪያ ነው ።
አራተኛው የግዜ አመክንዮ (the Causality of Time) የሚባለው ነው ። ግዜ ያመጣል ግዜ ይወሳዳል የሚባለው በትንሹ ይገልጸዋል ። ባጭሩ አንድ ነገር ሌላ አንድን ነገር ኮዝ አደረገ፣ ሰራ፣ አመጣ የምንልበት የግዜ አይነት ነው ። አንድ ሰው በዝናብ ከተደበደበ ዝናቡ የዘነበበት ግዜና እሱ ውጭ የነበረበት ግዜ አንድ ስለሆኑ ነው ። ኮዛሊቲ የሚባለው ይህ የኢቬንቶች በአንድ ግዜና ቦታ መገጣጠም ወይም መገናኘት ነው። ይህ እጅግ ጥብቅ የሆነ መርህ (ሞዴል) ነው።
ጋለሊዮ መሬት በጸሃይ ዙርያ ትዞራለች እንጂ ጸሓይ መሬት ዙርያ ኣትዞርም ሲል ኣዲስ ሀሳብ ነበር።
የጨመርኩኝ ኣዲስ ሀሳብ መሬት በራሷ ላይ እየተሽከረከረች ጠፈር ዉስጥ ስትዞር ወደ ነበረችበት ስፍራ ትመለሳለች ነዉ።
ስለሁለቱም ኣዲስ ሀሳቦች ቫቲካን የተለየ ሀሳብ ኣለዉ ማለት ወይም ኣልገባዉም ማለት ሀሳቡ ኣዲስ ኣይዴለም ማለት ኣይዴለም።
ሌላ መስተካከል ያለበት የቀን እና ለሊት መለዋወጥ የሚመጡት ከመሬት መሽከርከር ነዉ። እኔ የመሬት መዞር የምለዉ የጠፈር ዉስጥ ጉዞን ነዉ።
Re: እያንዳንዱ ቀን አዲስ ቀን ነው! ሁሉም ነገር በቀየኑ ይለወጣል! በ2024 የሚሆነውም ያ ነው!!!
Dude - people are talking about singularity & quantum relativity አንተ አሁንም ቫቲካን እና ጋሊሌዎ ላይ ነህ !!!!! ዘይገርምNaga Tuma wrote: ↑02 Jan 2024, 18:18ለመከራከር ሳይሆን ከኣዲስ ጥናት ኣዲስ ሀሳብ ለመጨመር ነዉ። ለመከራከር ሳይሆን ለመጨመር ነዉ ከተባለ የምትለዉ ላይ ተጨማሪ ኣንብበህ ኣስተዉል ማለት ነዉ። ኣይዴለም?Horus wrote: ↑01 Jan 2024, 14:29ናጋ ቱማ፣
የግዜ ቀስት አንተ በአንድ ቀጭን በትር አስመስለህ ስለ ሊኒያሪቲ ማንሳትህ ስህተት ነው። የግዜ ቀስት ቀጥ ያለ መስመር ነው ያለ ሰው የለም። የግዜ ቀስት የሚባለው የፊዚክስ ኮንሴፕት የግዜ አቅጣጫ (The Direction of Time) ማለት ነው ።
ክብነት በግራቪቲ ምክኛት የመጣ ነው ። እዚህ ዝርዝር መግባት አልሻም የዚህ ሃረግ አላማ ሳልሆነ ።
በፊዚክስ ውስጥ አራት አይነት የግዜ ቲኦሪዎች አሉ (ሞዴሎች አሉ)
አንዱ (the structure of time) ይባላል። እኛ ካሌንደር (ካላንደር) የምንለው ግዜ መቁጠሪያ ነው ። ካላንደር የሰራው ሰው ነው። የጸሃይ ስራ ብርሃን መስጠት ነው። ምድር በግራቪቲ ተይዛ ስትዞር አንድ ወገኗ ብርሃን ሲያገኝ ሌላ ወገኗ ይጨልማል። ይህ ከላይ አበረ ጠቅሶታል። ይህን የ365 ቀን እና ለሊት ስሌት የተለያዩ አገሮች የራሳቸው ካላንደር ይሰራሉ ። ለዚህ ነው ኢትዮጵያ የራሱዋ ካላንደር ያላት ።
ካላንደር ማለት የግዜ ጂኦግራፊ፣ የግዜ ካርታ ማለት ነው ። መሬት (እስፔስ ካራታ) አለው። ግዜ ካርታ አለው ። ሁለቱን ካርታዎች ተጠቅመን ነው የአንድ ነገር አድራሻና የኖረበት ግዜ የምንወስነው ። ይህ ሁሉ የሰው ስራ ነው ።
ሁለተኛው የግዜ ቀስት (የግዜ አቅጣጫ) ነው ። ከአንድ ቦታ ተነስተን ወደ አንድ ሌላ ቦታ ለመሄድ የምንችለው ዳይረክሽን የሚባለው የእስፔና ታይም ሪያሊቲ ስላለ ነው ። ያ ባይኖር የተባለው ቦታ መድረስ አንችልም ነበር። ይህ ከሊኒያሪቲ ጋር አይያያዝም ። Motion ቀጥታም ሆነ ክብ አቅጣጫ አለው ። ይህን ሞሽን የሚገዛው የግዜ ቀስት ወደ ኋላ አይመለስም ። ልጅ ካረጀ በኋላ ተመልሶ ልጅ አይሆንም ። ቅጠል ተቃጥሎ አመድ ከሆነ በኋላ ተመልሶ ቅጠል አይሆንም ። 2023 ዓም ተመልሶ አይመጣም።
ሶስተኛው የግዜ አይነት እድሜ (ዲዩሬሽን) ይባላል ። አንድ ነገር ጀምሮ እስከ ሚያበቃበት ያለው ኢንተርቫል ነው ። ፍሬ በስሎ እንከ ሚበሰብስበት፣ ስብሰባ ተጀምሮ እስከ ሚያልቅበት መሃል ያለው የግዜ መለኪያ ነው ።
አራተኛው የግዜ አመክንዮ (the Causality of Time) የሚባለው ነው ። ግዜ ያመጣል ግዜ ይወሳዳል የሚባለው በትንሹ ይገልጸዋል ። ባጭሩ አንድ ነገር ሌላ አንድን ነገር ኮዝ አደረገ፣ ሰራ፣ አመጣ የምንልበት የግዜ አይነት ነው ። አንድ ሰው በዝናብ ከተደበደበ ዝናቡ የዘነበበት ግዜና እሱ ውጭ የነበረበት ግዜ አንድ ስለሆኑ ነው ። ኮዛሊቲ የሚባለው ይህ የኢቬንቶች በአንድ ግዜና ቦታ መገጣጠም ወይም መገናኘት ነው። ይህ እጅግ ጥብቅ የሆነ መርህ (ሞዴል) ነው።
ጋለሊዮ መሬት በጸሃይ ዙርያ ትዞራለች እንጂ ጸሓይ መሬት ዙርያ ኣትዞርም ሲል ኣዲስ ሀሳብ ነበር።
የጨመርኩኝ ኣዲስ ሀሳብ መሬት በራሷ ላይ እየተሽከረከረች ጠፈር ዉስጥ ስትዞር ወደ ነበረችበት ስፍራ ትመለሳለች ነዉ።
ስለሁለቱም ኣዲስ ሀሳቦች ቫቲካን የተለየ ሀሳብ ኣለዉ ማለት ወይም ኣልገባዉም ማለት ሀሳቡ ኣዲስ ኣይዴለም ማለት ኣይዴለም።
ሌላ መስተካከል ያለበት የቀን እና ለሊት መለዋወጥ የሚመጡት ከመሬት መሽከርከር ነዉ። እኔ የመሬት መዞር የምለዉ የጠፈር ዉስጥ ጉዞን ነዉ።
Re: እያንዳንዱ ቀን አዲስ ቀን ነው! ሁሉም ነገር በቀየኑ ይለወጣል! በ2024 የሚሆነውም ያ ነው!!!
ስለማታዉቀዉ ወይም ስለማይገባህ ፊዝክስ ወይም ሳይንስ ኣትቀባጥር፣ ኣይቀባጥሩም።Horus wrote: ↑02 Jan 2024, 21:11Dude - people are talking about singularity & quantum relativity አንተ አሁንም ቫቲካን እና ጋሊሌዎ ላይ ነህ !!!!! ዘይገርምNaga Tuma wrote: ↑02 Jan 2024, 18:18ለመከራከር ሳይሆን ከኣዲስ ጥናት ኣዲስ ሀሳብ ለመጨመር ነዉ። ለመከራከር ሳይሆን ለመጨመር ነዉ ከተባለ የምትለዉ ላይ ተጨማሪ ኣንብበህ ኣስተዉል ማለት ነዉ። ኣይዴለም?Horus wrote: ↑01 Jan 2024, 14:29ናጋ ቱማ፣
የግዜ ቀስት አንተ በአንድ ቀጭን በትር አስመስለህ ስለ ሊኒያሪቲ ማንሳትህ ስህተት ነው። የግዜ ቀስት ቀጥ ያለ መስመር ነው ያለ ሰው የለም። የግዜ ቀስት የሚባለው የፊዚክስ ኮንሴፕት የግዜ አቅጣጫ (The Direction of Time) ማለት ነው ።
ክብነት በግራቪቲ ምክኛት የመጣ ነው ። እዚህ ዝርዝር መግባት አልሻም የዚህ ሃረግ አላማ ሳልሆነ ።
በፊዚክስ ውስጥ አራት አይነት የግዜ ቲኦሪዎች አሉ (ሞዴሎች አሉ)
አንዱ (the structure of time) ይባላል። እኛ ካሌንደር (ካላንደር) የምንለው ግዜ መቁጠሪያ ነው ። ካላንደር የሰራው ሰው ነው። የጸሃይ ስራ ብርሃን መስጠት ነው። ምድር በግራቪቲ ተይዛ ስትዞር አንድ ወገኗ ብርሃን ሲያገኝ ሌላ ወገኗ ይጨልማል። ይህ ከላይ አበረ ጠቅሶታል። ይህን የ365 ቀን እና ለሊት ስሌት የተለያዩ አገሮች የራሳቸው ካላንደር ይሰራሉ ። ለዚህ ነው ኢትዮጵያ የራሱዋ ካላንደር ያላት ።
ካላንደር ማለት የግዜ ጂኦግራፊ፣ የግዜ ካርታ ማለት ነው ። መሬት (እስፔስ ካራታ) አለው። ግዜ ካርታ አለው ። ሁለቱን ካርታዎች ተጠቅመን ነው የአንድ ነገር አድራሻና የኖረበት ግዜ የምንወስነው ። ይህ ሁሉ የሰው ስራ ነው ።
ሁለተኛው የግዜ ቀስት (የግዜ አቅጣጫ) ነው ። ከአንድ ቦታ ተነስተን ወደ አንድ ሌላ ቦታ ለመሄድ የምንችለው ዳይረክሽን የሚባለው የእስፔና ታይም ሪያሊቲ ስላለ ነው ። ያ ባይኖር የተባለው ቦታ መድረስ አንችልም ነበር። ይህ ከሊኒያሪቲ ጋር አይያያዝም ። Motion ቀጥታም ሆነ ክብ አቅጣጫ አለው ። ይህን ሞሽን የሚገዛው የግዜ ቀስት ወደ ኋላ አይመለስም ። ልጅ ካረጀ በኋላ ተመልሶ ልጅ አይሆንም ። ቅጠል ተቃጥሎ አመድ ከሆነ በኋላ ተመልሶ ቅጠል አይሆንም ። 2023 ዓም ተመልሶ አይመጣም።
ሶስተኛው የግዜ አይነት እድሜ (ዲዩሬሽን) ይባላል ። አንድ ነገር ጀምሮ እስከ ሚያበቃበት ያለው ኢንተርቫል ነው ። ፍሬ በስሎ እንከ ሚበሰብስበት፣ ስብሰባ ተጀምሮ እስከ ሚያልቅበት መሃል ያለው የግዜ መለኪያ ነው ።
አራተኛው የግዜ አመክንዮ (the Causality of Time) የሚባለው ነው ። ግዜ ያመጣል ግዜ ይወሳዳል የሚባለው በትንሹ ይገልጸዋል ። ባጭሩ አንድ ነገር ሌላ አንድን ነገር ኮዝ አደረገ፣ ሰራ፣ አመጣ የምንልበት የግዜ አይነት ነው ። አንድ ሰው በዝናብ ከተደበደበ ዝናቡ የዘነበበት ግዜና እሱ ውጭ የነበረበት ግዜ አንድ ስለሆኑ ነው ። ኮዛሊቲ የሚባለው ይህ የኢቬንቶች በአንድ ግዜና ቦታ መገጣጠም ወይም መገናኘት ነው። ይህ እጅግ ጥብቅ የሆነ መርህ (ሞዴል) ነው።
ጋለሊዮ መሬት በጸሃይ ዙርያ ትዞራለች እንጂ ጸሓይ መሬት ዙርያ ኣትዞርም ሲል ኣዲስ ሀሳብ ነበር።
የጨመርኩኝ ኣዲስ ሀሳብ መሬት በራሷ ላይ እየተሽከረከረች ጠፈር ዉስጥ ስትዞር ወደ ነበረችበት ስፍራ ትመለሳለች ነዉ።
ስለሁለቱም ኣዲስ ሀሳቦች ቫቲካን የተለየ ሀሳብ ኣለዉ ማለት ወይም ኣልገባዉም ማለት ሀሳቡ ኣዲስ ኣይዴለም ማለት ኣይዴለም።
ሌላ መስተካከል ያለበት የቀን እና ለሊት መለዋወጥ የሚመጡት ከመሬት መሽከርከር ነዉ። እኔ የመሬት መዞር የምለዉ የጠፈር ዉስጥ ጉዞን ነዉ።![]()
![]()
ጨርሻለሁ፣ መልስህን አልጠብቅም ።
የሚከተለዉን ኣንተ ነህ የጻፍከዉ።
“ብቸኛው የግዜ መለኪያ 1 ቀን ነው ። በሳይንስ ውስጥ 4 አይነት ግዜዎች ቢኖሩም ትላንት ዛሬ ነገ የሚባሉት ቀናት የሚወሰኑት በግዜ ቀስት ነው። የግዜ ቀስት(The Arrow of Time) በፍጹም ወደ ጓላ አይታጠፍም።”
የመከርኩህ የሚከተለዉ ነዉ።
ቀን 1 ጸሓይ ስትወጣ የት እንዳለች እይ።
ቀን 2ም ጸሓይ ስትወጣ የት እንዳለች እይ።
ተመሳሳይ ቦታ ነዉ የምታያት። የግዜ ቀስት ነዉ ያን ያሳየህ? ያንተ ስለሳይንስ እና ፊዝክስ ኣዉቃለሁ ማለት ከዚህ ኣያልፍም? ብትመከር ወይ ኣልገባህም ወይም ምክር ኣትሰማም።
ያን ያሳየህ ስሉ ሰምተህ የምትደግመዉ የግዜ ቀስት ሳይሆን ተሽከርካሪዋ መሬት 360 ድግሪ ተሽከርክራ ቀን 2 ቀን 1 የነበርክበት ስለመለችህ ነዉ።
ስለዚህ ሲሉ የሰማህ የግዜ ቀስት ነዉ ወይስ የመሬት ተሽከርክሮ ኣንድ ቀን ሳያልፍ ወደነበርክበት ስፍራ መመለስ ነዉ ፊዝክሱ?
ይህቺን ቀላል የፊዝክስ ጥያቄ ከመመለስ ምን ያሸሸሃል?
የመማር ፍላጎት ላላቸዉ፥
ጸሓይ ኣንድ ኮከብ ናት። የጋለሊዮ ኣዲስ ግኝት የሆነዉ መሬት በዚህች ኮከብ ዙርያ መንቀሳቀስ ነዉ።
ኣዲስ ጥናት የሚለዉ በኣንድ ኮከብ ዙርያ ብቻ ሳይሆን ብዙ ኮከቦች ዙርያ በመንቀሳቀስ ከስፍራ ሀ ወደ ስፍራ ለ ደርሳ ወደ ስፍራ ሀ ትመለሳለች ነዉ።
ሲንጉላሪቲ እና ኳንተም ሪሌቲቪቲ ብለሃል እና ስለ መሬት ከስፍራ ሀ ወደ ስፍራ ለ ሄዳ ወደ ስፍራ ሀ መመለስ ኣንድ ጥናት ጥቀስ።
Re: እያንዳንዱ ቀን አዲስ ቀን ነው! ሁሉም ነገር በቀየኑ ይለወጣል! በ2024 የሚሆነውም ያ ነው!!!
Several years ago, somebody suggested that there are four important research frontiers in this era.
1) The finiteness of matter, how smaller parts an atom can be.
2) The vastness of space.
3) The darkness of the past.
4) The depth or vastness of the ocean.
I am paraphrasing here what I heard or read then.
I remember coming across a YouTube video that illustrates the first two. I couldn’t find the original one now. This one shows half of it:
New studies in each of these research frontiers shed new light about our understanding of the universe.
The vastness of space and the darkness of the past can be gleaned from anecdotal memories and established scientifically.
Growing up, I remember hearing በከልቸ፣ ሶርሰ፣ ሰዴ፣ ጀሄ።
If I am not mistaken, the first two are specific stars. ሰዴ is a group of three stars whereas ጀሄ is a group of six stars.
I now know that there is something called Saros Cycle, which indicates that about every 18 years, the Earth returns to about the same apparent space in the universe. This means someone on Earth who saw today በከልቸ or ሶርሰ or ሰዴ or ጀሄ, for example, would see it in approximately the same apparent location in space about 18 years later.
This doesn’t mean the stars or the group of stars moved. It means the Earth kept rotating and came back to about the same apparent location in space about 18 years later. Traditionally, it is presumed that these stars of group of stars move in space.
This is what requires more detailed research in the years to come.