የፈረንጆቹ 2023 ለአማራ ፋኖ እጅግ ስኬታማ እና ታሪካዊ ዓመት ነበር። ብአደንን በማስወገድ ኦነግን ጥርሱን ያወላለቀበት።
የፈረንጆቹ 2023 ለአማራ ፋኖ እጅግ ስኬታማ እና ታሪካዊ ዓመት ነበር። ብአደንን በማስወገድ ኦነግን ጥርሱን ያወላለቀበት።በፈረንጆቹ አዲሱ 2024 ዓመት ፋኖ የላቀ ድል በማስመዝገብ ኢትዮጵያ የእራሷን ጥቅም የሚያስከብር ብቻ የራሷ መንግስት ይኖራታል። ተላላኪነት እስከ ወዳኛው ይቀበራል።
Re: የፈረንጆቹ 2023 ለአማራ ፋኖ እጅግ ስኬታማ እና ታሪካዊ ዓመት ነበር። ብአደንን በማስወገድ ኦነግን ጥርሱን ያወላለቀበት።
So far so good but if FANO has to play a leadership role to save Ethiopia, it has to build a model unified political and military organization. FANO has to have clear overarching objectives and road map to achieve its objectives by involving all armed groups in Ethiopia , including TDF/ TPLF. Obsession with Arat Kilo and ርስት፥ አስመላሽነት፥ የትም፥ አያደርሰውም። No matter Amharas complain that they did not participate in the development and approval of the existing Constitution , the existing Ethiopian Constitution is valid until it is amended or replaced through a due process. Actually, Gedu and Demeke and other Amharas participated under the leadership of TPLF/ EPRDF. If you are looking for another condition to be developed Amharas could lead that with due involvement of other Ethiopians. Forgiveness, reconcilation, participatory government and Peace is the way forward!
Re: የፈረንጆቹ 2023 ለአማራ ፋኖ እጅግ ስኬታማ እና ታሪካዊ ዓመት ነበር። ብአደንን በማስወገድ ኦነግን ጥርሱን ያወላለቀበት።
Axumezana,
የትግራይ ህዝብ ከፈለገ ፋኖ መሆን ይችላል እንጅ የፋኖ እና tdf የሚባል ነገር ፈጽሞ ልኖር አይችልም። ወያኔ እና ፋኖ ይች አለም ታልፋለች እንጅ ጥምረት ሊኖራቸው አይችልም- አይገባም። ፋኖነት የኢትዮጵያዊያን ጃንጥላ ነው የትግራይ ህዝብ ከወያኔ እና ኦነግ የጥፋት ዶፍ ለመጠለል ከፈለጉ ፋኖን ይደግፉ። ፋኖ ጸረ-ደደቢት ህገ-መንግስት፤ ጸረ-ጎሳ ክልል፤ ጸረ-ወያኔ አርማ ነው። ትግራይ ይህን መቀበል ይኖርባታል። ፋኖ አንዱን ወያኔ አስወግዶ ኦነግን፤ ኦነግን አስወግዶ ወያኔን እያመላለሰ ሲያነግስ ሲሽር የሚኖር አሻንጉሊት አይደለም። ይህ ቀልድ አልቆበታል።
____ Demeke Mekonnen and Gedu Andargatechew were appointed by Woyane. They do not have soul and legal personality. Just like in ancient Greek slaves did not have soul and legal personality - they were objects used to get things done for their master or slave owner. They were considered as if they had no feelings and sense organs - Demeke is exactly like that. He does not represent Amhara at all - he does not even know he is Amhara. The same to Gedu, he was an object of utility for Woyane. If Woyane programmed him to insult Amhara, he would do that without shame. Anyway, your are lying to your self.

-
ethiopian
Re: የፈረንጆቹ 2023 ለአማራ ፋኖ እጅግ ስኬታማ እና ታሪካዊ ዓመት ነበር። ብአደንን በማስወገድ ኦነግን ጥርሱን ያወላለቀበት።
Hooligan so called Fano achieved nothing other than barking ! Tell one place they controlled?
Re: የፈረንጆቹ 2023 ለአማራ ፋኖ እጅግ ስኬታማ እና ታሪካዊ ዓመት ነበር። ብአደንን በማስወገድ ኦነግን ጥርሱን ያወላለቀበት።
Abere , it looks you are living in the past ! Gone are the days that one party rules Ethiopia by force. የኢትዮጵያን፥ የፖለቲካ፥ ሀሁ፥ መማርና፥ ወተትም፥ መጠጣት፥አለብህ፤ ፋኖ፥ በጦርነት፥ አሸነፈ፥ እንኻ፥ ብንል፥ ( ብቻውን፥አያሸንፍም፥ እንጂ) ፥ ፖለቲካውን፥ ካልቻለበት፥ የአብይ፥ እጣ፥ይደርሰዋል። እንደሚመስለኝ፥ አንተ፥ የምታስበው፥ እንደ፥ አብይና፥ እንደ፥ አፄዎቹ፥ ዘመን፥ ይመስላል፥ ያን፥ ደግሞ፥ እንዳይመለስ፥ ቀብረነዋል፥ እድሜ፥ ለታላቁ፥ ለትግራይ፥ ህዝብና፤ ለመሪ፥ ድርጅቱ፤
Re: የፈረንጆቹ 2023 ለአማራ ፋኖ እጅግ ስኬታማ እና ታሪካዊ ዓመት ነበር። ብአደንን በማስወገድ ኦነግን ጥርሱን ያወላለቀበት።
Axumezana,
ብርሃኑ ጁላ መሰልከኝ - አጼ ሃይለስላሴን ቀየርን፤ ደርግን ቀየርን፤ ወያኔን ቀየርን አሁን ደግሞ 3 አመት ኦሮሙማ ሳይሞላው ይቀየር ትላላችሁ እንዳለው። የተሻለ እስካልመጣ ድረስ ትግሉ ይቀጥላል።ህልም ተፈርቶ ሳይተኛ አይታደርም። በመሰረቱ ፋኖ የፓለቲካ ድርጅት አይደለም። ፋኖ የአገሪቱ ባህላዊ ተቋም የሉዐላዊነት የበላይ ጠባቂ ነው - መንግስት ሲጠፋ፤ህግ ሳይኖር አገሪቱ አደጋ ላይ ስትወድቅ እራሱን አስታጥቆ ለአርበኝነት የሚሰማራ ነው። ፋኖ ስልጣን ሳይሆን 4 ኪሎ ገብቶ መያዝ የሚፈልገው የአብይ አህመድን እጅ ይዞ ለፍትህ ማቅረብ እና አገራዊ የሽግግር መንግስት እንድቋቋም በመቀጠልም የወያኔ ኦነግ የደደቢት ህገ-መንግስት በዐዋጅ እንድታገድ ያደርጋል - የብልጽግና ኦነግ ፓርላማ ወይም ተወካይ ቅብጥርስ ይበተናል -ህገ ወጥ ይደረጋል። የሽግግር መንግስቱ አገራዊ ህገ-መንግስት እና ስነ-መንግስት እንድ መሰረት ያመቻቻል።
በፈረንጆቹ አድስ አመት በርካታ አስደሳች የፋኖ ድሎች የሚሰሙበት ይሆናል።

Axumezana wrote: ↑31 Dec 2023, 20:57Abere , it looks you are living in the past ! Gone are the days that one party rules Ethiopia by force. የኢትዮጵያን፥ የፖለቲካ፥ ሀሁ፥ መማርና፥ ወተትም፥ መጠጣት፥አለብህ፤ ፋኖ፥ በጦርነት፥ አሸነፈ፥ እንኻ፥ ብንል፥ ( ብቻውን፥አያሸንፍም፥ እንጂ) ፥ ፖለቲካውን፥ ካልቻለበት፥ የአብይ፥ እጣ፥ይደርሰዋል። እንደሚመስለኝ፥ አንተ፥ የምታስበው፥ እንደ፥ አብይና፥ እንደ፥ አፄዎቹ፥ ዘመን፥ ይመስላል፥ ያን፥ ደግሞ፥ እንዳይመለስ፥ ቀብረነዋል፥ እድሜ፥ ለታላቁ፥ ለትግራይ፥ ህዝብና፤ ለመሪ፥ ድርጅቱ፤
Re: የፈረንጆቹ 2023 ለአማራ ፋኖ እጅግ ስኬታማ እና ታሪካዊ ዓመት ነበር። ብአደንን በማስወገድ ኦነግን ጥርሱን ያወላለቀበት።
አበረ፣
2023 የፋኖ አመት ነበር ብትለው አትሳሳትም!

ለፋኖ፥ መንገዱን፥ጨርቅ፥ ያድርግለት፤ መታወቅ፥ ያለበት፥ፋኖ፥ እንኻን፥ የኢትዮጵያ፥ ወኪል፥ሊሆን፥ ገና፥ አማራ፥ ክልል፥ ውስጥ፥ ተቀባይነት፥ ለማግኘት፥ ብዙ፥ ስራ፥ ያስፈልገዋል። ወያኔ፥ የትግራይን፥ ተቀባይነት፥ ለማግኘት፥ 13 አመት፥ ወስዶበት፥ ነበር። አማራ፥ ክልልም፥ ትግሉን፥ ለማጥራት፥ የተወሰነ፥ አመታት፥ ያስፈልገዋል።
እኔ፥ የሚታየኝ፥ ሰላማዊ፥ የፖለቲካ፥ ውይይትና፥ ድርድር፥ ብቻ፤ ነው፥ ኢትዮጵያን፥ ከአዘቅት፥ የሚያወጣው።