Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Horus
Senior Member+
Posts: 42570
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ሆረስ - ጉራጌዋ ማያ ሀይሌ የጂኒያሙ ዓብይ አለቅላቂ ሆናለች!

Post by Horus » 29 Dec 2023, 16:12

Selam,
ምንም አልገረምም ። የዛሬ 10 አመት አካባቢ መለስም እንደዚሁ አታሎዋት ያገሯ ጉራጌ ሕዝብ ዉሃ የለውም እሷ ግን ሱማሌላንድ The Three Goats የሚባል ድርጅት አቁመውላት ዉሃ ታስቆፍር ነበር ።

ማያ ያልተማረች ዜሮ ሶሺያል ወይም ፖሊቲካል ክኖሺየስነስ ያላት ሞዴል ነች ። ምንም አይነት ፕሮጀክት በጉራጌ አገር የላትም ። ባሏ ጉራጌ አይደለም ፤ እሱ ነው በጣም ኢንፍሉወንስ ያለው ! ተከታትለህ ከሆነ ማያ ኃይሌ አንድ ጉራጌ አያውቃትም፤ ለጉራጌ ሴትም ምንም አይነት ምሳሌ አይደለችም ።

ስለዚህ አቢይ ቢያታላልት አትገረም ። ግ ን አንድም ወጣት እሷን የሚከተል የለም ! እዚያው ኔውሮርክ ልጇን ያሳድግ አርጅታለችኮ!

ከድሮ ጀምሬ ኢንተለጀንት ሴት እንዳልሆነች አውቃለሁ !

Misraq
Senior Member
Posts: 17720
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: ሆረስ - ጉራጌዋ ማያ ሀይሌ የጂኒያሙ ዓብይ አለቅላቂ ሆናለች!

Post by Misraq » 29 Dec 2023, 16:28

የጉራጌው ወንድሜ ሆረስ እና የማረቆው ወንድሜ ሰላም,

ማያ ላይ አትፍረዱ። ሰው እድገቱን ነው የሚመስለው። ልጅን እንደ ትግሬው እንደ ኤርትራውና እንደ ኦሮሞው በልጅነት በብሔርተኝነት ካልከተብከው ሁዋላ ከየትም አያመጣውም። እንደ ማያ ሶማሊላንድ ሄዶ ሌላ ሃገር ያለማልሃል። ያውም ግሎባል ሲትዝን ነኝ እያለ እየተፈላሰፈብህ።

የሃገሪቱ መጫወቻ ሜዳ ብሄርተኝነት ስለነበር የትግሬውም፤የኤርትራውም የኦሮሞውም ልጅ ትንታግ ሆኖ ለብሔሩ በሃገር ውስጥም በውጭም ይሰራል። በዚህ ረገድ የጉራጌም ሆነ የአማራ ልጅ ኬንያን ሄዶ ቢያለማ አይድነቅህ።

የሃገሪቱ ህግ ተለውጦ ብሔርተኝነት እስከሚታገድበት ግዜ ድረስ paradigm shift ልታደርጉ ይገባል። እኛ አማራን ብሔርተኛ እያደረግነው ስለመጣን ነው አማራ ብረት አንስቶ መታገል የጀመረው። እናንተ ባለመረዳት ስትቃወሙ ነበር ። አሁንም ይህ አንድ እድል ይሁናችሁ።

እስቲ መስኪን ስሙዋት። ይህ በባህር ዳር ዩኒቨርሲታ ከሁለት አመት በፊት የተቀዳ ነው።

Selam/
Senior Member
Posts: 17717
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ሆረስ - ጉራጌዋ ማያ ሀይሌ የጂኒያሙ ዓብይ አለቅላቂ ሆናለች!

Post by Selam/ » 29 Dec 2023, 17:20

ባሏ በፒፒ ተባብሎ አዲስ አበባ ምግብ ቤት ከፍቷል። ሾው ማን show man ስለሆነና ስለ ኢትዮጵያ ፖለቲካ ጥልቅ ዕውቀት ስለሌለው የዓብይ አጨብጫቢ መሆኑ አልደነቀኝም ። በተገቢው ጊዜ ትምህርት እንሰጠዋለን።

ግን ማያ ወያኔ አባቷን ገድሎባትና የጉራጌን ህዝብ አመሰቃቅሎት እንዴት የኦነግ-ሸኔ አሽቃባጭ ሆነች? ጥሩና መጥፎን ለመለየት ምንም ዕውቀት አያስፈልግም፣ መሬት ያሉትን ሰዎች ለቅሶና እሮሮ መስማት በቂ ነው። በእርግጥ ጉራጌ ነች?

Horus wrote:
29 Dec 2023, 16:12
Selam,
ምንም አልገረምም ። የዛሬ 10 አመት አካባቢ መለስም እንደዚሁ አታሎዋት ያገሯ ጉራጌ ሕዝብ ዉሃ የለውም እሷ ግን ሱማሌላንድ The Three Goats የሚባል ድርጅት አቁመውላት ዉሃ ታስቆፍር ነበር ።

ማያ ያልተማረች ዜሮ ሶሺያል ወይም ፖሊቲካል ክኖሺየስነስ ያላት ሞዴል ነች ። ምንም አይነት ፕሮጀክት በጉራጌ አገር የላትም ። ባሏ ጉራጌ አይደለም ፤ እሱ ነው በጣም ኢንፍሉወንስ ያለው ! ተከታትለህ ከሆነ ማያ ኃይሌ አንድ ጉራጌ አያውቃትም፤ ለጉራጌ ሴትም ምንም አይነት ምሳሌ አይደለችም ።

ስለዚህ አቢይ ቢያታላልት አትገረም ። ግ ን አንድም ወጣት እሷን የሚከተል የለም ! እዚያው ኔውሮርክ ልጇን ያሳድግ አርጅታለችኮ!

ከድሮ ጀምሬ ኢንተለጀንት ሴት እንዳልሆነች አውቃለሁ !
Last edited by Selam/ on 29 Dec 2023, 18:57, edited 4 times in total.

Selam/
Senior Member
Posts: 17717
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ሆረስ - ጉራጌዋ ማያ ሀይሌ የጂኒያሙ ዓብይ አለቅላቂ ሆናለች!

Post by Selam/ » 29 Dec 2023, 17:24

የወያኔ ጃኬት - “እኛ አማሮች!” :lol: :lol: :lol:
እኛ አማራን ብሔርተኛ እያደረግነው ስለመጣን ነው አማራ ብረት አንስቶ መታገል የጀመረው።

Misraq wrote:
29 Dec 2023, 16:28
የጉራጌው ወንድሜ ሆረስ እና የማረቆው ወንድሜ ሰላም,

ማያ ላይ አትፍረዱ። ሰው እድገቱን ነው የሚመስለው። ልጅን እንደ ትግሬው እንደ ኤርትራውና እንደ ኦሮሞው በልጅነት በብሔርተኝነት ካልከተብከው ሁዋላ ከየትም አያመጣውም። እንደ ማያ ሶማሊላንድ ሄዶ ሌላ ሃገር ያለማልሃል። ያውም ግሎባል ሲትዝን ነኝ እያለ እየተፈላሰፈብህ።

የሃገሪቱ መጫወቻ ሜዳ ብሄርተኝነት ስለነበር የትግሬውም፤የኤርትራውም የኦሮሞውም ልጅ ትንታግ ሆኖ ለብሔሩ በሃገር ውስጥም በውጭም ይሰራል። በዚህ ረገድ የጉራጌም ሆነ የአማራ ልጅ ኬንያን ሄዶ ቢያለማ አይድነቅህ።

የሃገሪቱ ህግ ተለውጦ ብሔርተኝነት እስከሚታገድበት ግዜ ድረስ paradigm shift ልታደርጉ ይገባል። እኛ አማራን ብሔርተኛ እያደረግነው ስለመጣን ነው አማራ ብረት አንስቶ መታገል የጀመረው። እናንተ ባለመረዳት ስትቃወሙ ነበር ። አሁንም ይህ አንድ እድል ይሁናችሁ።

እስቲ መስኪን ስሙዋት። ይህ በባህር ዳር ዩኒቨርሲታ ከሁለት አመት በፊት የተቀዳ ነው።

Fed_Up
Senior Member+
Posts: 23829
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: ሆረስ - ጉራጌዋ ማያ ሀይሌ የጂኒያሙ ዓብይ አለቅላቂ ሆናለች!

Post by Fed_Up » 29 Dec 2023, 21:28

Misraq wrote:
29 Dec 2023, 16:28
የጉራጌው ወንድሜ ሆረስ እና የማረቆው ወንድሜ ሰላም,

ማያ ላይ አትፍረዱ። ሰው እድገቱን ነው የሚመስለው። ልጅን እንደ ትግሬው እንደ ኤርትራውና እንደ ኦሮሞው በልጅነት በብሔርተኝነት ካልከተብከው ሁዋላ ከየትም አያመጣውም። እንደ ማያ ሶማሊላንድ ሄዶ ሌላ ሃገር ያለማልሃል። ያውም ግሎባል ሲትዝን ነኝ እያለ እየተፈላሰፈብህ።

የሃገሪቱ መጫወቻ ሜዳ ብሄርተኝነት ስለነበር የትግሬውም፤የኤርትራውም የኦሮሞውም ልጅ ትንታግ ሆኖ ለብሔሩ በሃገር ውስጥም በውጭም ይሰራል። በዚህ ረገድ የጉራጌም ሆነ የአማራ ልጅ ኬንያን ሄዶ ቢያለማ አይድነቅህ።

የሃገሪቱ ህግ ተለውጦ ብሔርተኝነት እስከሚታገድበት ግዜ ድረስ paradigm shift ልታደርጉ ይገባል። እኛ አማራን ብሔርተኛ እያደረግነው ስለመጣን ነው አማራ ብረት አንስቶ መታገል የጀመረው። እናንተ ባለመረዳት ስትቃወሙ ነበር ። አሁንም ይህ አንድ እድል ይሁናችሁ።

እስቲ መስኪን ስሙዋት። ይህ በባህር ዳር ዩኒቨርሲታ ከሁለት አመት በፊት የተቀዳ ነው።

እም*ሙ አጋሜው

ኤርትራዊነት እኮ ብሄርተኝነት አይደለም ዜግነት ነው አቶ እምሶ:: ብሄርተኝነት ባህላችሁን ራሳችሁ ቻሉ....ኣትታከኩን አቦ:: መጭላቃ ጠኔያ*

sun
Member+
Posts: 9582
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: ሆረስ - ጉራጌዋ ማያ ሀይሌ የጂኒያሙ ዓብይ አለቅላቂ ሆናለች!

Post by sun » 29 Dec 2023, 21:51

Misraq wrote:
29 Dec 2023, 16:28
የጉራጌው ወንድሜ ሆረስ እና የማረቆው ወንድሜ ሰላም,

ማያ ላይ አትፍረዱ። ሰው እድገቱን ነው የሚመስለው። ልጅን እንደ ትግሬው እንደ ኤርትራውና እንደ ኦሮሞው በልጅነት በብሔርተኝነት ካልከተብከው ሁዋላ ከየትም አያመጣውም። እንደ ማያ ሶማሊላንድ ሄዶ ሌላ ሃገር ያለማልሃል። ያውም ግሎባል ሲትዝን ነኝ እያለ እየተፈላሰፈብህ።

የሃገሪቱ መጫወቻ ሜዳ ብሄርተኝነት ስለነበር የትግሬውም፤የኤርትራውም የኦሮሞውም ልጅ ትንታግ ሆኖ ለብሔሩ በሃገር ውስጥም በውጭም ይሰራል። በዚህ ረገድ የጉራጌም ሆነ የአማራ ልጅ ኬንያን ሄዶ ቢያለማ አይድነቅህ።

የሃገሪቱ ህግ ተለውጦ ብሔርተኝነት እስከሚታገድበት ግዜ ድረስ paradigm shift ልታደርጉ ይገባል። እኛ አማራን ብሔርተኛ እያደረግነው ስለመጣን ነው አማራ ብረት አንስቶ መታገል የጀመረው። እናንተ ባለመረዳት ስትቃወሙ ነበር ። አሁንም ይህ አንድ እድል ይሁናችሁ።

እስቲ መስኪን ስሙዋት። ይህ በባህር ዳር ዩኒቨርሲታ ከሁለት አመት በፊት የተቀዳ ነው።

Misraq the wushetam banda Ciraaq,

To be honest the most tribalist, hedonist divisive oppressors were the former Amhara elites who enslaved all the Ethiopian nations and nationalities and kept them backward, impoverished and underdeveloped. They even did cut the arms, limbs and ears of Eritreans just for demanding their rights.

During the supreme Amhara monopoly dictatorship even few Wurages like horus were not considered as humans but as subhuman slaves meant to be used as occasional water carriers for amhara lordship elites' wives and their children.

That is what this drooling ar$$ cuuli calling himself horear$$ is missing now and wishing the come back of his slave masters by all means. Just look at horus how his former amhara slave owners tied his brain and legs with invisible iron chains so that he may not get liberated from them.
:lol: :lol:

Horus
Senior Member+
Posts: 42570
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ሆረስ - ጉራጌዋ ማያ ሀይሌ የጂኒያሙ ዓብይ አለቅላቂ ሆናለች!

Post by Horus » 29 Dec 2023, 21:59

Selam,
ማያ ቱባ ሰባት ቤት ጉራጌ ናት ፤ ቋንቋውንም ትናገራልች ። ወደ አውሮፓ ስትሄድ ወጣት ሆና ነው። ቦስተን ውስጥ ብዙ ቤተሰብ አላት ። እኔ በአቢይ ስብከት ብዙ የምትሄድ አይመስለኝ። ኦሮሙማና ጉራጌ እየተቆራረጡ ነው ። የባሏ ናቱራል አባት ኦሮሞ ሊሆን ይችላል ፣ አንድ ምስኪን ቄስ ናቸው ።

እኔ ለሱማሌ ያደረገው ላይ ቅዋሜ የለኝም ። ግን ተመሳሳይ ለባላገር ዘመዶችዋ ስላደረገችው ብዙ አልሰማም ። ሳሟሌል ባሏ አዲሳባ ሆቴል እንደ ከፈተ አይቻለሁ ።

sun
Member+
Posts: 9582
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: ሆረስ - ጉራጌዋ ማያ ሀይሌ የጂኒያሙ ዓብይ አለቅላቂ ሆናለች!

Post by sun » 29 Dec 2023, 22:02

Selam/ wrote:
29 Dec 2023, 17:20
ባሏ በፒፒ ተባብሎ አዲስ አበባ ምግብ ቤት ከፍቷል። ሾው ማን show man ስለሆነና ስለ ኢትዮጵያ ፖለቲካ ጥልቅ ዕውቀት ስለሌለው የዓብይ አጨብጫቢ መሆኑ አልደነቀኝም ። በተገቢው ጊዜ ትምህርት እንሰጠዋለን።

ግን ማያ ወያኔ አባቷን ገድሎባትና የጉራጌን ህዝብ አመሰቃቅሎት እንዴት የኦነግ-ሸኔ አሽቃባጭ ሆነች? ጥሩና መጥፎን ለመለየት ምንም ዕውቀት አያስፈልግም፣ መሬት ያሉትን ሰዎች ለቅሶና እሮሮ መስማት በቂ ነው። በእርግጥ ጉራጌ ነች?

Horus wrote:
29 Dec 2023, 16:12
Selam,
ምንም አልገረምም ። የዛሬ 10 አመት አካባቢ መለስም እንደዚሁ አታሎዋት ያገሯ ጉራጌ ሕዝብ ዉሃ የለውም እሷ ግን ሱማሌላንድ The Three Goats የሚባል ድርጅት አቁመውላት ዉሃ ታስቆፍር ነበር ።

ማያ ያልተማረች ዜሮ ሶሺያል ወይም ፖሊቲካል ክኖሺየስነስ ያላት ሞዴል ነች ። ምንም አይነት ፕሮጀክት በጉራጌ አገር የላትም ። ባሏ ጉራጌ አይደለም ፤ እሱ ነው በጣም ኢንፍሉወንስ ያለው ! ተከታትለህ ከሆነ ማያ ኃይሌ አንድ ጉራጌ አያውቃትም፤ ለጉራጌ ሴትም ምንም አይነት ምሳሌ አይደለችም ።

ስለዚህ አቢይ ቢያታላልት አትገረም ። ግ ን አንድም ወጣት እሷን የሚከተል የለም ! እዚያው ኔውሮርክ ልጇን ያሳድግ አርጅታለችኮ!

ከድሮ ጀምሬ ኢንተለጀንት ሴት እንዳልሆነች አውቃለሁ !

Horus
Senior Member+
Posts: 42570
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ሆረስ - ጉራጌዋ ማያ ሀይሌ የጂኒያሙ ዓብይ አለቅላቂ ሆናለች!

Post by Horus » 29 Dec 2023, 22:23

So, where is Marcuss' & Maya's Summer Home?

Selam/
Senior Member
Posts: 17717
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ሆረስ - ጉራጌዋ ማያ ሀይሌ የጂኒያሙ ዓብይ አለቅላቂ ሆናለች!

Post by Selam/ » 29 Dec 2023, 23:29

ሆረስ
አዎ ፣ ማያ የትኛውም የኢትዮጵያ ክፍል እርዳታ ብታደርግ ችግር የለውም።

አቶ ማርቆስን ካድሬዎች በቀላሉ ሊያታልሉት ይችላሉ ብዬ አምናለሁ። ግን እራሱ ሆነ ብሎ ስለ ጎጥ አድልዎ ያደርጋል ብዬ በፍፁም አልጠረጥረውም። እንደኛ የተመረዘ አስተዳደግም አስተሳሰብም የለውም። እንዲያውም እኮ አክራሪ ኦሮሞዎች የተወለደበትን ቦታ ከጥቂት ወራቶች በፊጥ ድምጥማጡን አጥፍተው ፣ የኦሮሞ ስም ሰቅለው ሄደዋል። እኔ የምገምተው ምናልባትም እነዚህ ስዎች ሙሉ መረጃ የላቸውም ይሆናል ብዬ ነው።

Horus wrote:
29 Dec 2023, 21:59
Selam,
ማያ ቱባ ሰባት ቤት ጉራጌ ናት ፤ ቋንቋውንም ትናገራልች ። ወደ አውሮፓ ስትሄድ ወጣት ሆና ነው። ቦስተን ውስጥ ብዙ ቤተሰብ አላት ። እኔ በአቢይ ስብከት ብዙ የምትሄድ አይመስለኝ። ኦሮሙማና ጉራጌ እየተቆራረጡ ነው ። የባሏ ናቱራል አባት ኦሮሞ ሊሆን ይችላል ፣ አንድ ምስኪን ቄስ ናቸው ።

እኔ ለሱማሌ ያደረገው ላይ ቅዋሜ የለኝም ። ግን ተመሳሳይ ለባላገር ዘመዶችዋ ስላደረገችው ብዙ አልሰማም ። ሳሟሌል ባሏ አዲሳባ ሆቴል እንደ ከፈተ አይቻለሁ ።

Educator
Member
Posts: 2370
Joined: 03 Jun 2021, 00:14

Re: ሆረስ - ጉራጌዋ ማያ ሀይሌ የጂኒያሙ ዓብይ አለቅላቂ ሆናለች!

Post by Educator » 30 Dec 2023, 02:13

Is she still a teenager? She talks like a kid and immature. She is otherwise so beautiful.
.. wrote:
29 Dec 2023, 22:03

Horus
Senior Member+
Posts: 42570
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ሆረስ - ጉራጌዋ ማያ ሀይሌ የጂኒያሙ ዓብይ አለቅላቂ ሆናለች!

Post by Horus » 30 Dec 2023, 02:26

Selam,
የማርከስ አባት አገር የት ነው? የምታውቅ መሰለኝ ። ልጅቷ 5 ሰዓት የፈረስ መንገድ ከጉራጌ ነው አለጭ ይህ ከ30 እስከ 50 ማይል እንደ ማለት ነው ።

Educator,
ይህ ኢንተቬው ብዙ አመቱ ነው፤ ቢሆንም ልጅቷ በጣም ቀጭን ሰው ስለሆነች ድምጿ ነው ! በጣም ቆንጆ ጣፋጭ ድምጽ ነው !

Selam/
Senior Member
Posts: 17717
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ሆረስ - ጉራጌዋ ማያ ሀይሌ የጂኒያሙ ዓብይ አለቅላቂ ሆናለች!

Post by Selam/ » 30 Dec 2023, 07:51

Horus wrote:
30 Dec 2023, 02:26
Selam,
የማርከስ አባት አገር የት ነው? የምታውቅ መሰለኝ ። ልጅቷ 5 ሰዓት የፈረስ መንገድ ከጉራጌ ነው አለጭ ይህ ከ30 እስከ 50 ማይል እንደ ማለት ነው ።

Educator,
ይህ ኢንተቬው ብዙ አመቱ ነው፤ ቢሆንም ልጅቷ በጣም ቀጭን ሰው ስለሆነች ድምጿ ነው ! በጣም ቆንጆ ጣፋጭ ድምጽ ነው !

Horus
Senior Member+
Posts: 42570
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ሆረስ - ጉራጌዋ ማያ ሀይሌ የጂኒያሙ ዓብይ አለቅላቂ ሆናለች!

Post by Horus » 30 Dec 2023, 16:04

Selam,
Thanks. ይገርምሃል ይህን አባቱን ያገኘበት ቪዲዮ ከብዙ አመት በፊት አይቼው ነበር ፤ ግን አውራ ጎዳና ምንም ሴንስ ስላልሰጠኝ ካንጎሌ ጠፋ ። ካውራ ጎዳና ምንጃር እስከ ጉራጌ የ5 ሰዓት የፈረሰ መንገድ ከሆነ ይገርማል ቅርበታቸው ። ማን ያውቃል አባቱን አማራ ሊሆኑ ይችላል፤ ለማንኛው ይህ ሁሉ ምንም ማለት አይደለም ። እጅግ አስደናቂ ምሳሌ ሰው ነው ። አው የወያኔ ውዳቂዎች 90% ሕዝባቸው ባሜሪካ ስንዴ እያስኖሩ በዚህ ታታሪ ሰው ቢቀኑ ማን ይገረማል ። እሱ ምን ያክል የኢትዮጵያ ብሄረተኛ እንደ ሆነ ባላውቅም ማያ ኃይሌ እራሷ ትሳሳት ይሆናል እንጂ ከጉራጌነት ኢትዮጵያ አክራሪነት ፈቀቅ አትልም ። እስከ ዘመን ፍጻሜ ጉራጌ ኢትዮጵያን አይከዳም፣ አንድም ጉራጌ ማለት ነው!ይህን ሰሞን ባንድ በኩል ጉራጌ አሸኔ ሲወረር ወያኔዎችም ዘመቻ ከፍተውበታል! ብቻ የሆነ ነገር አለ?????? ትላንት ያ Thomas H. የተባለ የሸሌ ልጅ በሳሙኤል ታፈሰ ላይ ሲዘምት ነበር??? ሁሉም አንድ የሰሙት ነገር አለ ።

Selam/
Senior Member
Posts: 17717
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ሆረስ - ጉራጌዋ ማያ ሀይሌ የጂኒያሙ ዓብይ አለቅላቂ ሆናለች!

Post by Selam/ » 30 Dec 2023, 17:40

ሆረስ
አባቱ ኦሮሞ ናቸው ያለችው ቱስ ቱስ ወያኔ ነች። እኔ ስለሳቸው ብሄር ምንም አላውቅም ፣ ቢሆኑም ጎጠኛ ነበሩ የሚል ማስረጃ እስካላየሁ ድረስ እንደኔው በኢትዮጵያዊነታቸው ብቻ ነው የማያቸው። እዚህ ፎረም ላይ ያሉት ተሳታፊዎች በሽተኞች ናቸው። እናም አቶ ማርቆስን በዘር ቢለዋ ከትፈው ወደነሱ ደረጃ ዝቅ ለማድረግ በመሞከራቸው አልደነቅም። አይደለም ሰውን ፣ ወንዙን ፣ ተራራውን ፣ እንሰሳውንና ቅርሱንስ ብሄር ሰጥተው የለም እንዴ።

ስለ ባሏ አሁን ምንም ማለት ባልፈልግም፣ የማያን አቋም ወደፊት የምናየው ይሆናል። ሶማሌን ትታ ፣ ጎራጌ ሃገር ውሃ ብታስተክልም ዘረኛ ጉራጌ መባሏ አይቀርም ነበር።

https://www.youtube.com/live/cFS8XOgMiJo?feature=shared
Horus wrote:
30 Dec 2023, 16:04

Post Reply