የህቡዕ ድርጅት ምን ማለት ነው? ምስጢር ማለትስ ምን ማለት ነው? የህቡዕ ድርጅት ወይም የምስጢር ድርጅት ድርጅት ወይም የህቡዕ ሥራ የሚከተሉትን መሰረታዊ ጸባዮች ያጠቃልላል። እነዚህ መሰረታዊ ጸባዮች ድርጅታዊ ቅርጽ ይዘው፣ ድርጅቶችና ድርጅቶች ተገናኝተው፣ ኮሚኒኬት አድርገው፣ ኮሚኒኬት በማድረጋቸውም መሥራት የሚገባቸውን ሥራ ሰርተው፣ ይህ ሁሉ ሲሆን ጠላትም ሆነ ወዳጅ ሳያውቃቸው ወይም ሳይታወቅባቸው እንዴት ተግባራቸውን ያከናውናሉ የሚለውን ያጠቃላል። ስለሆነም ምስጤር ከጠላትም ከወዳጅም የተደበቀ ነገር ነው።
(ሙሉ ዝርዝሩ ይቀጥላል)