ትግሬና ኦሮሙማ አገውን ሊያስበሉት ነው
ይገርማል እማራን በ Proxy ለማዳከምና ለማሸነፍ በመቀሌ Office ተከፍቶለት ፀረ አማራ ፖለቲካን ሲያራምድ የነበረው አገው ሸንጎ በመከላከያው አደራዳሪነት በስንቅም በትጥቅም በሚድያም ድጋፍ እየተሰጠው አርቲስቶችም እንዲቀላቀሉት ተደርጓል።
ጉራጌው ሆረስና ማረቆው ሰላም አማራ ለምን በዘሩ መደራጀትና መመከት እንዳለበት ይህ ሌላ ማሳያ ይሁናችሁ።
ጉራጌው ሆረስና ማረቆው ሰላም አማራ ለምን በዘሩ መደራጀትና መመከት እንዳለበት ይህ ሌላ ማሳያ ይሁናችሁ።
Re: ትግሬና ኦሮሙማ አገውን ሊያስበሉት ነው
ቱስ ቱስ ወያኔ - አቤት ዙሪያ ጥምጥም መሄድ!
‘ትህነግና ፒፒ አማራን ሊያዳክሙ’ ነው ከምትይ፣ ልክ ጌቾ ‘እናወራርዳለን’ እናዳለው፣ ‘እኛ ወያኔዎች አማራን ልንበላው ነው’ ለምን አትይም በግልፅ አማርኛ። ሽኮኮ!
‘ትህነግና ፒፒ አማራን ሊያዳክሙ’ ነው ከምትይ፣ ልክ ጌቾ ‘እናወራርዳለን’ እናዳለው፣ ‘እኛ ወያኔዎች አማራን ልንበላው ነው’ ለምን አትይም በግልፅ አማርኛ። ሽኮኮ!
Re: ትግሬና ኦሮሙማ አገውን ሊያስበሉት ነው
እባቡ ምስራቅ ዘብሄረ አጋሜ ወወሎ ጮቤ እየረገጠ ነው:: ያው ዞሮ ዞሮ አማራ እንደ እምስራቅ እና ወሎየው ልደቱ አያሌው አማራን ለማዳከም ፋኖን ለማስመታት ሲቅበዘበዙ ፋኖ እምበር ተንከባላይ እንደሚያስጨፍራቸው አልጠራጠርም:: ፈረንጆች እምሰራቅ አይነቱን ሸለመጥማጥ ሲያጋጥማቸው "ፑሲ" ብለው ነው እሚሳደቡት:: 100% እርግጠኛ ባልሆንም አማራን ወክለው የሚደራደሩት ግማሽ ዎሮሞ ወሎዬዎች ናቸው:: ሰሞኑን ልደቱ አያሌ ፋኖ እያሸነፈ ሲመጣ አይቶ የትጥቅ ትግል አያስፈልግም በሰላማዊ መንገድ ታገሉ ብሎ የአብይን መንግስትን ለመታደግ ቅብጥርጥሮሽ ጽፎ የአጋሜዎች "Ethiforum” ደግሞ ሲያራግቡለት ነበር:: ግምባር ቀደም ፋኖ ማድረግ ያለበት ባንዳን ፈጽሞ ማጽዳት ነው::
Re: ትግሬና ኦሮሙማ አገውን ሊያስበሉት ነው
ትክክለኛ ሸለምጥማጥ!
Fed_Up wrote: ↑28 Dec 2023, 12:10እባቡ ምስራቅ ዘብሄረ [deleted] ወወሎ ጮቤ እየረገጠ ነው:: ያው ዞሮ ዞሮ አማራ እንደ እምስራቅ እና ወሎየው ልደቱ አያሌው አማራን ለማዳከም ፋኖን ለማስመታት ሲቅበዘበዙ ፋኖ እምበር ተንከባላይ እንደሚያስጨፍራቸው አልጠራጠርም:: ፈረንጆች እምሰራቅ አይነቱን ሸለመጥማጥ ሲያጋጥማቸው "ፑሲ" ብለው ነው እሚሳደቡት:: 100% እርግጠኛ ባልሆንም አማራን ወክለው የሚደራደሩት ግማሽ ዎሮሞ ወሎዬዎች ናቸው:: ሰሞኑን ልደቱ አያሌ ፋኖ እያሸነፈ ሲመጣ አይቶ የትጥቅ ትግል አያስፈልግም በሰላማዊ መንገድ ታገሉ ብሎ የአብይን መንግስትን ለመታደግ ቅብጥርጥሮሽ ጽፎ የአጋሜዎች "Ethiforum” ደግሞ ሲያራግቡለት ነበር:: ግምባር ቀደም ፋኖ ማድረግ ያለበት ባንዳን ፈጽሞ ማጽዳት ነው::
Re: ትግሬና ኦሮሙማ አገውን ሊያስበሉት ነው
የፋኖ እንቅስቃሴ ያስበረገገው የትግሬ ብሄርተኛውን : የስልጤ ወሃቢያን እና የኦሮሙማ አራጁን ብቻ መስሎን ነበር፥፥ ለካ በዜጋ ፖለቲካ ራሱን የደበቀው የጉራጌና የማረቆ ብሄርተኛውንና የጣልያን አገልጋይ የነበረውንም ስኩኒ ሃይልም አስበርጎዋል፥፥
Re: ትግሬና ኦሮሙማ አገውን ሊያስበሉት ነው
የማረቆው ተወላጅ ግንቦቴው ሰላም፥፥ በዜጋ ፖለትካ ትንሹን ማንነትህን ደብቀህ አትጫወት፥፥ በማንነትህ ኩራ በዜጋ ፖለቲካ ተደብቆ መቆመር የተበላ ቁማር ነው፥፥ ኦሮሙማ "ኢትዮጵያ ሱሴ" እያለ ቀርጥፎ የበላውን ቁማር ደግመህ ደጋግመህ ስትጫወት ምን ያህል አእምሮህ በስብ እንደተደፈነ ያሳየኛል
Re: ትግሬና ኦሮሙማ አገውን ሊያስበሉት ነው
Misrak aka Almaze aka Eden aka Union ቱስ ቱስ ወያኔ - ስለ እኔ ብሄር የትህነግ ሸለምጥማጥ ስትጨነቅ እንደማየት የሚያስደስተኝ ነገር የለም። አንቺ እኮ ብሄር ሳይሆን ፕላኔት ሆቴል ብቻ ነው ያለሽ። ሽኮኮ!
Re: ትግሬና ኦሮሙማ አገውን ሊያስበሉት ነው
Very good solution to say the least! Peace is what the country needs and this is peace building. Congratulation!! All vagabond chest pumping anarchists need to learn from this and join the peaceful way to help themselves, their families, their communities and their country.

-
Assegid S.
- Member
- Posts: 950
- Joined: 11 Aug 2013, 07:11
- Contact:
Re: ትግሬና ኦሮሙማ አገውን ሊያስበሉት ነው

ሰው ሲታደል ... እላይ ታች ሳይወርድ፣ ሳይባዝንና ሳይደክም ተፈጥሮ እራሱ ፊደል ቋጥሮ ምግባርና ተግባሩን ይተርክለታል። ትንፍሽ ሳይል፣ ቃል ሳይወጣው ... ፊት ገፅታውን ብቻ ተመልክቶ የሰውየውን ስብዕና መተረክ ቀላል ይሆናል። "ይኼው ነው!" ይላሉ የወይዘሮ ብርቄ ባል ፊታውራሪ ይሁኔ ... .
ሁሌም ቢሆን ልጓም ያሰሩለትን ፈረስ ጋልበውት ጋልበውት ጉልበቱ ሲደክም ልጓሙን ፈተው (ፂሙን ላጭተው) እነ አያ ጅቦ ወይ ይበሉታል ወይ ያስበሉታል።
Re: ትግሬና ኦሮሙማ አገውን ሊያስበሉት ነው
ጠሃይቱ - እስኪ ለወያኔዋ ግማሽ አካልሽ ምስራቅ ማጨብጨብ ብቻ ሳይሆን የተጋደላይ ፍቅርሽን ግለጭላት። ምን ይደረግ ፣ ወንዶቹን ሁሉ በረሃ ቀብራችሁ እናንተ ልጃገረዶቹ ቀራችሁ። ሹል!
sun wrote: ↑28 Dec 2023, 16:59Very good solution to say the least! Peace is what the country needs and this is peace building. Congratulation!! All vagabond chest pumping anarchists need to learn from this and join the peaceful way to help themselves, their families, their communities and their country.
![]()
Re: ትግሬና ኦሮሙማ አገውን ሊያስበሉት ነው
አሁን እኮ ህዝብ ሰልችቶች የጎሳ ክልል እና ፓለቲካ በአፍንጫችን ይውጣ ብሏል - ግን ከአማራ በስተቀር መሳሪያ እና አቅም ያለው የለም። ዘፋኝ፤አዝማሪ፤ ተከፋይ ዩቲዩበር ስለለፈለፈ እውነት አይደለም። ዘፋኝ ብሎ ፓለቲከኛ። የታማኝ በየነን መጨረሻ ያዬ አዝማሪ የትግል መሪ ያደርጋል። ትግል አእምሮ፤ እውቀት፤ እምነት፤ ቀጥተኛነት እና መርህ ይፈልጋል። ያማንም የምሽት ቤት መሸታ ዳንሰኛ የትግል አጀንዳ እና ትግል ምን እንደሆነ አያውቅም።
የአገው ህዝብ ደግሞ ከፍተኛ የአማራነት ትሥስር ያለው ኢትዮጵያዊ ነው። ፈሱን ባይጨርስ መልካም ነው። አብይ አህመድ እና ወያኔ እንደ አህያ ምን ያልፈሱበት አቀበት እና ቁልቁለት አለ?
የአገው ህዝብ ደግሞ ከፍተኛ የአማራነት ትሥስር ያለው ኢትዮጵያዊ ነው። ፈሱን ባይጨርስ መልካም ነው። አብይ አህመድ እና ወያኔ እንደ አህያ ምን ያልፈሱበት አቀበት እና ቁልቁለት አለ?
Re: ትግሬና ኦሮሙማ አገውን ሊያስበሉት ነው
ወያኔማ የራሷ ፈስ ሙጥጥ ብሎ አልቆ ጠምቷት፣ ጎረቤቶቿ መጥተው አፍንጫዋ ላይ እንዲፈሱላት እየለመነች ነው።
Abere wrote: ↑28 Dec 2023, 19:13አሁን እኮ ህዝብ ሰልችቶች የጎሳ ክልል እና ፓለቲካ በአፍንጫችን ይውጣ ብሏል - ግን ከአማራ በስተቀር መሳሪያ እና አቅም ያለው የለም። ዘፋኝ፤አዝማሪ፤ ተከፋይ ዩቲዩበር ስለለፈለፈ እውነት አይደለም። ዘፋኝ ብሎ ፓለቲከኛ። የታማኝ በየነን መጨረሻ ያዬ አዝማሪ የትግል መሪ ያደርጋል። ትግል አእምሮ፤ እውቀት፤ እምነት፤ ቀጥተኛነት እና መርህ ይፈልጋል። ያማንም የምሽት ቤት መሸታ ዳንሰኛ የትግል አጀንዳ እና ትግል ምን እንደሆነ አያውቅም።
የአገው ህዝብ ደግሞ ከፍተኛ የአማራነት ትሥስር ያለው ኢትዮጵያዊ ነው። ፈሱን ባይጨርስ መልካም ነው። አብይ አህመድ እና ወያኔ እንደ አህያ ምን ያልፈሱበት አቀበት እና ቁልቁለት አለ?
Re: ትግሬና ኦሮሙማ አገውን ሊያስበሉት ነው
የጎሳ አተቴ እኮ አልቆለታል። ወያኔ ከአንድም ሁለት ሶስት ጊዜ ተቀጥቅጦ እንድወድቅ ያደረገው የጎሳ ፓለቲካ ጥላቻ ነው። ኦነግ ደግሞ ወያኔ ሲወድቅ እኔ ደግሞ የኦሮሞ የጎሳ ፓለቲካ አተቴ እተክላለሁ ብሎ ነበር። ህዝብ ግን በአፍንጫህ ተተከል ብሎ በሄደበት ሊጥ እንደ ደፋ ውሻ እየተንከሳከሰ ይገኛል። እስኪ ኦሮሙማ ኦነግ የማይጠላ ህዝብ በደቡብ ኢትዮጵያ ፈልግ፤ በድፍን አማራ ፈልግ፤ በሶማልያ ፈልግ ፤ ትግራይም አይፈልገውም የወያኔ ቁሞ አልቃሽ ከእልቂቱ ሸሽተው ባህር ማዶ የተደበቁ የሰረቁትን እየቆረጠሙ ያሉ ናቸው።
ዛሬ አስተማሪ፤ሀኪም፤ ወዘተ በደቡብ ክልል ወዘተ ደመወዝ ከተቀበለ 6 ወር አልፏል - የቀን ስራ እየሰሩ ነው ያሉት። ህዝብ አክ! እትፍ ብሎ ነው የጣለው። የአብይ ኦነግ ያለው በምዕራባዊያን እርዳታ ነው ጽኑ ህሙማን ክፍል አስገብተውት ነው ያለው -አይተርፍም የሚፈልጉት የጎሳ መከፋፈያ ክልል። ኦነግ እና ወያኔን ማትረፍ አልቻሉም። እነኝህ 50 አመት የተረዱ የምዕራባዊያን እና የአረብ አገራት የእጅ ስራዎች ያልተረፉ ሌላ 60 የጎሳ እንግደ ልጅ አዛማሪ እና የሴተኛ አዳሪ ቤት ጨፋሪ ቢቀፈቅፉ ነገር አለሙ አልቋል።

Selam/ wrote: ↑28 Dec 2023, 19:19ወያኔማ የራሷ ፈስ ሙጥጥ ብሎ አልቆ ጠምቷት ፣ ጎረቤቶቿ መጥተው አፍንጫዋ ላይ እንዲፈሱላት እየለመነች ነው።
Abere wrote: ↑28 Dec 2023, 19:13አሁን እኮ ህዝብ ሰልችቶች የጎሳ ክልል እና ፓለቲካ በአፍንጫችን ይውጣ ብሏል - ግን ከአማራ በስተቀር መሳሪያ እና አቅም ያለው የለም። ዘፋኝ፤አዝማሪ፤ ተከፋይ ዩቲዩበር ስለለፈለፈ እውነት አይደለም። ዘፋኝ ብሎ ፓለቲከኛ። የታማኝ በየነን መጨረሻ ያዬ አዝማሪ የትግል መሪ ያደርጋል። ትግል አእምሮ፤ እውቀት፤ እምነት፤ ቀጥተኛነት እና መርህ ይፈልጋል። ያማንም የምሽት ቤት መሸታ ዳንሰኛ የትግል አጀንዳ እና ትግል ምን እንደሆነ አያውቅም።
የአገው ህዝብ ደግሞ ከፍተኛ የአማራነት ትሥስር ያለው ኢትዮጵያዊ ነው። ፈሱን ባይጨርስ መልካም ነው። አብይ አህመድ እና ወያኔ እንደ አህያ ምን ያልፈሱበት አቀበት እና ቁልቁለት አለ?
Re: ትግሬና ኦሮሙማ አገውን ሊያስበሉት ነው
ከካድሬው ፣ ከሌባውና ከሆዳሙ ጥርቅምቅምና ከአናሳና ከብሽሽቅ ፍንዳታ ፖለቲከኞች በስተቀር እራሱ የኦሮሞ ህዝብ በፒፒ ተማሯል። በጎሳ የተዋቀረ ድርጅት ሃገር በዘላቂነት ሊመራ አይችልም ፣ በሰፊው በቅንጅት ይዘርፋል እንጂ።
Abere wrote: ↑28 Dec 2023, 19:29የጎሳ አተቴ እኮ አልቆለታል። ወያኔ ከአንድም ሁለት ሶስት ጊዜ ተቀጥቅጦ እንድወድቅ ያደረገው የጎሳ ፓለቲካ ጥላቻ ነው። ኦነግ ደግሞ ወያኔ ሲወድቅ እኔ ደግሞ የኦሮሞ የጎሳ ፓለቲካ አተቴ እተክላለሁ ብሎ ነበር። ህዝብ ግን በአፍንጫህ ተተከል ብሎ በሄደበት ሊጥ እንደ ደፋ ውሻ እየተንከሳከሰ ይገኛል። እስኪ ኦሮሙማ ኦነግ የማይጠላ ህዝብ በደቡብ ኢትዮጵያ ፈልግ፤ በድፍን አማራ ፈልግ፤ በሶማልያ ፈልግ ፤ ትግራይም አይፈልገውም የወያኔ ቁሞ አልቃሽ ከእልቂቱ ሸሽተው ባህር ማዶ የተደበቁ የሰረቁትን እየቆረጠሙ ያሉ ናቸው።
ዛሬ አስተማሪ፤ሀኪም፤ ወዘተ በደቡብ ክልል ወዘተ ደመወዝ ከተቀበለ 6 ወር አልፏል - የቀን ስራ እየሰሩ ነው ያሉት። ህዝብ አክ! እትፍ ብሎ ነው የጣለው። የአብይ ኦነግ ያለው በምዕራባዊያን እርዳታ ነው ጽኑ ህሙማን ክፍል አስገብተውት ነው ያለው -አይተርፍም የሚፈልጉት የጎሳ መከፋፈያ ክልል። ኦነግ እና ወያኔን ማትረፍ አልቻሉም። እነኝህ 50 አመት የተረዱ የምዕራባዊያን እና የአረብ አገራት የእጅ ስራዎች ያልተረፉ ሌላ 60 የጎሳ እንግደ ልጅ አዛማሪ እና የሴተኛ አዳሪ ቤት ጨፋሪ ቢቀፈቅፉ ነገር አለሙ አልቋል።
Selam/ wrote: ↑28 Dec 2023, 19:19ወያኔማ የራሷ ፈስ ሙጥጥ ብሎ አልቆ ጠምቷት ፣ ጎረቤቶቿ መጥተው አፍንጫዋ ላይ እንዲፈሱላት እየለመነች ነው።
Abere wrote: ↑28 Dec 2023, 19:13አሁን እኮ ህዝብ ሰልችቶች የጎሳ ክልል እና ፓለቲካ በአፍንጫችን ይውጣ ብሏል - ግን ከአማራ በስተቀር መሳሪያ እና አቅም ያለው የለም። ዘፋኝ፤አዝማሪ፤ ተከፋይ ዩቲዩበር ስለለፈለፈ እውነት አይደለም። ዘፋኝ ብሎ ፓለቲከኛ። የታማኝ በየነን መጨረሻ ያዬ አዝማሪ የትግል መሪ ያደርጋል። ትግል አእምሮ፤ እውቀት፤ እምነት፤ ቀጥተኛነት እና መርህ ይፈልጋል። ያማንም የምሽት ቤት መሸታ ዳንሰኛ የትግል አጀንዳ እና ትግል ምን እንደሆነ አያውቅም።
የአገው ህዝብ ደግሞ ከፍተኛ የአማራነት ትሥስር ያለው ኢትዮጵያዊ ነው። ፈሱን ባይጨርስ መልካም ነው። አብይ አህመድ እና ወያኔ እንደ አህያ ምን ያልፈሱበት አቀበት እና ቁልቁለት አለ?
Re: ትግሬና ኦሮሙማ አገውን ሊያስበሉት ነው
ይህ ደናቁርት ምሽት ቤት ዳንሰኛ ዋግን እንደ ትግራይ እስር ቤት አስገቡልኝ እና በርሃብ እና ብጥም ይለቅልኝ እያለ ነው። የርሃብ ክልል ይፈጠር፤ ሰው ተንቀሳቅሶ ሸምቶ፤ ሸቅሎ፤ ተዘዋውሮ አይኑር እያለ ነው። ደግሞ ሁሉ ችግር ኢትዮጵያ ያመጣችው አድርጎ ያያል። ኢትዮጵያ ዝናም እና ጠፈር ትቆጣጠራለች። የዋግ ሰቆጣ መሬት ምን አናውቀውም እንደ ህዝብ በርሃብ። እርሱ በምሽት ቤት ክትፎ ስለጠገበ የዋግ ህዝብ በክልል ታስሮ ረሃብ ይሙት? ወያኔ 17 ጊዜ የዋግን ህዝብ ተጠቅማበት ትንሽ የሚጠቅመውን መሬት ቆርሳ ትግሬ አድርጋ ለምነት የጎደለውን ዋግ አለችው ስርቆት እና ዝርፊያ 27 ስታደርግ ግን ደጃፍ ላይ እንኳን መቆም አይችሉም ነበር። አሁንም የዋግን ህዝብ ይህን አዝማሪ አይነቱን ተጠቅማ ሞት ልትዳርገው ነው። አገው እና አማራ አንድ ህዝብ ነው።