Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
EwnetYashenifal
Member
Posts: 1701
Joined: 30 Jul 2014, 12:46

ደረጀ ሀብተወልድ፥ ዓቢይንና ጁላን "እሳቸው" እያለ፥ እንደ ዓቢይ "ምሥራቅ አፍሪካችን" እያለ አጥር ላይ ተንጠልጥሎ ቆይቶ፥ አሁን ደሞ ፀጉሩን ሙርጭጭ አድርጎ ጠፋ፤ ወደ ኋላ ማርሽ ለመቀየር

Post by EwnetYashenifal » 28 Dec 2023, 12:20

ደረጀ ሀብተወልድ፥ ዓቢይንና ጁላን "እሳቸው" እያለ፥ እንደ ዓቢይ "ምሥራቅ አፍሪካችን" እያለ አጥር ላይ ተንጠልጥሎ ቆይቶ፥ አሁን ደሞ ፀጉሩን ሙርጭጭ አድርጎ ጠፋ፤ ወደ ኋላ ማርሽ ለመቀየር አስቦ ይሆን?


Post Reply