Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Union

Re: አዋጅ፥ አዋጅ፥ የጌታችን፥ ኢየሱስ፥ ክርስቶስ፥ መምጣት፥ ቀርባል፥ ጎርባጣው፥ ዝቅ፥ ሸሎቆው፥ ከፍ፥ይበል፥ ደልዳላ፥ ሜዳ፥ ይሁን፤

Post by Union » 27 Dec 2023, 23:35

ብልፅግና ይሉሀል ይሄ ነው :lol: :lol:

ፔንጤ ቆስጤም ተቀብሎ ተግባር ላይ እያዋለ ነው :lol:

ካልተቀበለ ከአውሮፓ እና ከአሜርካ የሚላከው ገንዘብ ቀጥ ይላል! :lol:

እምዬ ተዋህዶ ማሪኝ አለ ፓስተሩ!! :lol:

Union

Re: አዋጅ፥ አዋጅ፥ የጌታችን፥ ኢየሱስ፥ ክርስቶስ፥ መምጣት፥ ቀርባል፥ ጎርባጣው፥ ዝቅ፥ ሸሎቆው፥ ከፍ፥ይበል፥ ደልዳላ፥ ሜዳ፥ ይሁን፤

Post by Union » 27 Dec 2023, 23:42

እነሱ ይሄን ህግ ማውጣት የፈለጉት ተዋህዶን ካጠፉ ቦሀላ ነበር ግን ፋኖ የሚባል እሳት ተነሳ፣ አማራ የሚባል ህዝብ አለአ አባዬ!!

መላው ኢትዮጵያ ሆ ብሎ ይነሳል!!

Union

Re: አዋጅ፥ አዋጅ፥ የጌታችን፥ ኢየሱስ፥ ክርስቶስ፥ መምጣት፥ ቀርባል፥ ጎርባጣው፥ ዝቅ፥ ሸሎቆው፥ ከፍ፥ይበል፥ ደልዳላ፥ ሜዳ፥ ይሁን፤

Post by Union » 28 Dec 2023, 00:02

መለስ ዜናው እና ታጋይ ፓውሎስም ተቀብለው ነው ሴጣን የወሰዳቸው።
ሀሌ ሉያ እየሱስ ጌታ ነው በል እስቲ አንዴ፣ ቆስጤው :lol:

Axumezana
Senior Member
Posts: 19094
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: አዋጅ፥ አዋጅ፥ የጌታችን፥ ኢየሱስ፥ ክርስቶስ፥ መምጣት፥ ቀርባል፥ ጎርባጣው፥ ዝቅ፥ ሸሎቆው፥ ከፍ፥ይበል፥ ደልዳላ፥ ሜዳ፥ ይሁን፤

Post by Axumezana » 28 Dec 2023, 00:18

ፈረንጅ፥ ክርስትናን፥ ከመቀበሉ፥ በፊት፥ ወንጌልን፥ እንደተቀበልን፥ እየረሱ፥ በ20ኛው ክፍለ፥ ዘመነ፥ በተወለደው፥ የጴንጤ፥ ቆስጤ፥ ስም፥ ኢትዮጵያዊ፥ ክርስትያኖችን፥ለመጥራት፥ መሞከር፥ ስህተት፥ ነው።

Post Reply