Re: የፋኖ ዉጊያ ስልት፡ ቩካ
በትክክል! አሁን ጁላ እንደ ሚያደርገው ግዙፍ ጦር በብዙ ግምባር የምታሰልፈው እጅግ አጭር በሆነ ግዜ ተዋግተው ወደ ግብህ ለመድረስ ነው ። ይህን መሰል ስልት ለሁለት መደበኛ ሰራዊት ሲለሰራ ይችላል ። ግን ከላይ እንዳኩት 100 ሺ ሰራዊት በ30 ሚሊዮን ሕዝብ ውስጥ ዘርተህ ዉጊያ 6 ወር ከወሰደ ያ 100 ሺ ወታደር ያልቃል ። በሌላ በኩል በአገሩ የሚዋጋው ሸማቂ ምንም የሚያስቸኩለው ነገር የለም! ዘና ብሎ ሰው ካለው እየተዋጋ፣ ሰው ከሌለው እየሸሸ በህዝቡ መካከል ይመላለሳል ። ይህን ሳይንስ ነው እነጁላ መጨበጫ ያጡለት ። ዛሬ ደሞ ይባስ ብሎ ጁላ ፋኖ አፈግፍጎ ብዙ ቦታ መያዝ እችላእሁ ብሎ ያለ የሌለውን ውደ ጎጃም ቢልክ ፋኖ ቆሞ ማኖ አማኖ አንድ ላንድ ገጠመው!!! ይህን ስልት በፍጹም እነአቢይ ያልጠበቁት ነው!! ትልቅ የሞራል ሽንፈት ነው የሚሰማቸው! ልብ በል እነዚኮ በኮከብ አሽንክታብ ያሸበረቁ የግማሽ ሚሊዮን ጦር አዛዦች ናችው በቤታቸው
-
Union
Re: የፋኖ ዉጊያ ስልት፡ ቩካ
ሀቅ ነው ሆረስ። በመቀጠል ካልኩሌሽን አወጣጣቸው እንዴት ተዛባባቸው የሚለውን መመለስ ያሻል። በኔ ግምት አይምሯቸው የጨለመበት ምክንያቶች በጥቂቱ፣
፩፣ የታሪክ እና የጠቅላላ እውቀት ማነስ። ደደቦችን ብቻ
ነው ህውሀት ሲሰበስብ የነበረው እና አብይም
የተረከበው
፪፣ በዘረኝነት መታወራቸው
፫፣ የወታደራዊ ሳይንስ እውቀት ማነስ እና ለመማርም
ብቃት ማጣት
፬፣ የነጭን ፕሮፓጋንዳ እንደ ሀቅ መቀበላቸው እና
የግንዛቤ ሂደታቸውን ማኮላሸቱ
፩፣ የታሪክ እና የጠቅላላ እውቀት ማነስ። ደደቦችን ብቻ
ነው ህውሀት ሲሰበስብ የነበረው እና አብይም
የተረከበው
፪፣ በዘረኝነት መታወራቸው
፫፣ የወታደራዊ ሳይንስ እውቀት ማነስ እና ለመማርም
ብቃት ማጣት
፬፣ የነጭን ፕሮፓጋንዳ እንደ ሀቅ መቀበላቸው እና
የግንዛቤ ሂደታቸውን ማኮላሸቱ
Horus wrote: ↑07 Nov 2023, 03:36በትክክል! አሁን ጁላ እንደ ሚያደርገው ግዙፍ ጦር በብዙ ግምባር የምታሰልፈው እጅግ አጭር በሆነ ግዜ ተዋግተው ወደ ግብህ ለመድረስ ነው ። ይህን መሰል ስልት ለሁለት መደበኛ ሰራዊት ሲለሰራ ይችላል ። ግን ከላይ እንዳኩት 100 ሺ ሰራዊት በ30 ሚሊዮን ሕዝብ ውስጥ ዘርተህ ዉጊያ 6 ወር ከወሰደ ያ 100 ሺ ወታደር ያልቃል ። በሌላ በኩል በአገሩ የሚዋጋው ሸማቂ ምንም የሚያስቸኩለው ነገር የለም! ዘና ብሎ ሰው ካለው እየተዋጋ፣ ሰው ከሌለው እየሸሸ በህዝቡ መካከል ይመላለሳል ። ይህን ሳይንስ ነው እነጁላ መጨበጫ ያጡለት ። ዛሬ ደሞ ይባስ ብሎ ጁላ ፋኖ አፈግፍጎ ብዙ ቦታ መያዝ እችላእሁ ብሎ ያለ የሌለውን ውደ ጎጃም ቢልክ ፋኖ ቆሞ ማኖ አማኖ አንድ ላንድ ገጠመው!!! ይህን ስልት በፍጹም እነአቢይ ያልጠበቁት ነው!! ትልቅ የሞራል ሽንፈት ነው የሚሰማቸው! ልብ በል እነዚኮ በኮከብ አሽንክታብ ያሸበረቁ የግማሽ ሚሊዮን ጦር አዛዦች ናችው በቤታቸው![]()
![]()
![]()
Re: የፋኖ ዉጊያ ስልት፡ ቩካ
ያቢይ አህመድ ሰራዊት የፋኖን ሸማቂ ቩካ ስልት አለመቻሉን አመነ !! አሁን አዲሳባ ላይ ተደብቆ ድሮን በመወርወር ጦርነት ሊያሸንፍ አይችልም ። የጦርነት መጨረሻ አላማ መሬትና አገር መቆጣጠር ስለሆነ!!! ባየር ዉጊያ ብቻ የተሳካ ጦርነት በታሪክ የለምና !
-
ethiopianunity
- Senior Member
- Posts: 10921
- Joined: 30 Apr 2007, 17:38
Re: የፋኖ ዉጊያ ስልት፡ ቩካ
Yheweleh Hours. It is evident now, Ethiopians, Amara are being used to satisfy groups of power not for Ethiopia. Even you are using and getting Amara region. The last stand for Ethiopia, flag, language and Orthodox is Amara being eliminated is evidence enough and why Amara must be supported by Ethiopians whose flag, writings, Orthodox etc snatched and being snatched by Protestant. Liberation fronts and Eprp. Even you guys are using Amara for your own agenda
Re: የፋኖ ዉጊያ ስልት፡ ቩካ
የወያኔ ባባባባባ ቡቡቡቡቡ ዉዉዉዉዉዉዉውላላላላላላላላላላethiopianunity wrote: ↑28 Nov 2023, 20:47Yheweleh Hours. It is evident now, Ethiopians, Amara are being used to satisfy groups of power not for Ethiopia. Even you are using and getting Amara region. The last stand for Ethiopia, flag, language and Orthodox is Amara being eliminated is evidence enough and why Amara must be supported by Ethiopians whose flag, writings, Orthodox etc snatched and being snatched by Protestant. Liberation fronts and Eprp. Even you guys are using Amara for your own agenda
Re: የፋኖ ዉጊያ ስልት፡ ቩካ
የአቢይ ሰራዊት አዲስ እስትራተጂ ከፋኖ ጋር ፊት ለፊት ከመዋጋት ይልቅ በአየርና በድሮን ፋኖ ባለበት መምታት ሆኖዋል ።
ይህ ምን ማለት ነው? የፋኖ ሰራዊትን ሁሉ አንድ ባንድ ገድል ለመጨረስ አይደለም፤ ያን ማድረግ በፍጹም አይችልም ።
ታዲያ የድርን ዉጊያ አላማ ምንድን ነው?
(1) የፋኖን ግስጋሴ ለማዘግየት
(2) ከቻለ ቁልፍ የሆኑ የፋኖ ኮማንደሮችን ለመግደል
(3) የፋኖን ሞራል ለመስበር
(4) ዋናው፣ ዋናው አዲሱ ያቢይ አላማ ፋኖ በያዛቸው ከተሞች መንግስት በማደራጀት ስር እንዳይሰድ ፣ ማላትም ፋኖት የከተማ ኃይል እንዳሆን ለማድረግ ነው ።
ልክ ፋኖ የፒፒን አስተዳደር እንዳፈረሰው፣ አሁን ፒፒ የፋኖ አስተዳደር ለማፍረስ ወይም እንዳይቋቋም ለማድረግ ነው።
ያቢይ ሰራዊት ፊት ለፊት ዉጊያ ትቶ በየካምፑ ከተቀመጠ ፋኖ ምን ማድረግ አለበት?
ለዚህ የፋኖ ታክቲከኞች መልስ ያላቸው ይመስለኛል ።
ይህ ምን ማለት ነው? የፋኖ ሰራዊትን ሁሉ አንድ ባንድ ገድል ለመጨረስ አይደለም፤ ያን ማድረግ በፍጹም አይችልም ።
ታዲያ የድርን ዉጊያ አላማ ምንድን ነው?
(1) የፋኖን ግስጋሴ ለማዘግየት
(2) ከቻለ ቁልፍ የሆኑ የፋኖ ኮማንደሮችን ለመግደል
(3) የፋኖን ሞራል ለመስበር
(4) ዋናው፣ ዋናው አዲሱ ያቢይ አላማ ፋኖ በያዛቸው ከተሞች መንግስት በማደራጀት ስር እንዳይሰድ ፣ ማላትም ፋኖት የከተማ ኃይል እንዳሆን ለማድረግ ነው ።
ልክ ፋኖ የፒፒን አስተዳደር እንዳፈረሰው፣ አሁን ፒፒ የፋኖ አስተዳደር ለማፍረስ ወይም እንዳይቋቋም ለማድረግ ነው።
ያቢይ ሰራዊት ፊት ለፊት ዉጊያ ትቶ በየካምፑ ከተቀመጠ ፋኖ ምን ማድረግ አለበት?
ለዚህ የፋኖ ታክቲከኞች መልስ ያላቸው ይመስለኛል ።
-
ethiopianunity
- Senior Member
- Posts: 10921
- Joined: 30 Apr 2007, 17:38
Re: የፋኖ ዉጊያ ስልት፡ ቩካ
The so called pro Ethiopian pp/Abiy supporters are funny, on one hand they say Fano is Weyane, they smuggled in Amara. So if that is so, why take arms away from Fano/Amara by pp? Did pp not fight Tplf/Weyane? What makes the invding of Amara by Weyane make any different? This is why pp is not interested about any population but agenda preparing and beautiying the nation for Arab tourism invasion! The pro pp Ethiopians also criticise those who have legitimate argument saying life is more important than erecting hotels and resorts. Claiming those who are concerned are not pro development. This is fake first off, why is hotel and resort erection considered development? This attracts more prostitution and raping of children, that is what foreigners do when they come, their goal is to convert populations into same s.e.x society so that population will decrease. The pro pp Ethiopians are reminesce for Derg and they equate Derg with Ethiopia's army. Ethiopian Army was targeted under Derg because of Derg's policy! Not supporting Derg does NOT mean I am anti Ethiopian army. Today, what makes any difference if Ethiopian army is not part of Ethiopia's population and makes sure it protects the society? The Ethiopian army must not be puppet of pp no should be indebted to its formation if it is genuine in protecting Ethiopia and border. It seems like this time we will see if the Army stands for population anywhere within EthiopEtia but it seems like the leaders within the Army has its own agenda. Firs of all, if it was a good leadership within Army or pp government, why target peaceful societies why play around or along with OLF, Tplf groups? So the Army itself is one and the same that is why there is no peace within Ethiopia. The Army or pp government also does not have wisdom which it pretended to be because 27 years of Tplf rule had turned Ethiopians into suspicious, rebellious etc, pp or the Army is not acting as true leaders to bring in and unite those who remain suspcious because of lack of knowldge what Tplf did to them. The work of pp and Army should be to bring in embrace and educate Ethiopians the intention of the leadership is for protection of Ethiopia and its population. Intead, it is bombing the heck out of the peaceful Ethiopians, it is welcoming radcial anti Ethiopians, via Bole airport, etc.
-
Union
Re: የፋኖ ዉጊያ ስልት፡ ቩካ
Horus
ethiopianunity does not sound Weyane to me. Even though he did not capitalized the first letter of our beloved ETHIOPIA as his user name.
ethiopianunity does not sound Weyane to me. Even though he did not capitalized the first letter of our beloved ETHIOPIA as his user name.
Horus wrote: ↑28 Nov 2023, 21:04የወያኔ ባባባባባ ቡቡቡቡቡ ዉዉዉዉዉዉዉውላላላላላላላላላላethiopianunity wrote: ↑28 Nov 2023, 20:47Yheweleh Hours. It is evident now, Ethiopians, Amara are being used to satisfy groups of power not for Ethiopia. Even you are using and getting Amara region. The last stand for Ethiopia, flag, language and Orthodox is Amara being eliminated is evidence enough and why Amara must be supported by Ethiopians whose flag, writings, Orthodox etc snatched and being snatched by Protestant. Liberation fronts and Eprp. Even you guys are using Amara for your own agenda![]()
![]()
![]()
![]()
Re: የፋኖ ዉጊያ ስልት፡ ቩካ
First, this entire ethnic ideology was the creation of TPLF. For this historical error even the Tigray people are paying for it. Second, PP is simpley a new name for EPRDF - these are certified anti-Ethiopian thieves and oligarchies solely interested in looting the nation and serving international illegal capitalism. As we speak the Abiy Ahmed Oromo oligarchy is nothing but a middle man for Emirati illegal gold and weapon trafficking. Third, in Ethiopia, the military generals are nothing but the pillars of the Oromo thieves and Arab middle men, the generals themselves being the core element of the illegal trade national looting. When the regime goes, they will also go down with it. In other words, the ordinary soldier is a simple tool and instrument of the mafioso regime. And, this is why ENDF is going down to the gutter. And, this is why provided Fano continues to practice wisdom and far-sightedness will end up organizing the new ENDF.
Union
I happen to know ethiopianunity for a lonnnng time. These days the political dynamics of everything Ethiopian has changed thanks to Fano; so ethiopianunity is beginning t sound different which is a welcome change of tone. Let us say if he begins to write his name with a capita E .
Union
I happen to know ethiopianunity for a lonnnng time. These days the political dynamics of everything Ethiopian has changed thanks to Fano; so ethiopianunity is beginning t sound different which is a welcome change of tone. Let us say if he begins to write his name with a capita E .
-
Union
Re: የፋኖ ዉጊያ ስልት፡ ቩካ
ሹካ አልከው ። በደንብ እየተሾከከ ነው ብልፅግና
በድሮን ሚልዮን ሰራዊትን ማሸነፍ ይቻላል ብሎ የሚያስብ ደደብ ብቻ ነው። የጨነቀ ለት ነው ነገሩ። ሌላ የውጊያ አማራጭ የለውም። የፋኖ ድል በቅርብ ከተሸፈነበት ይወጣል።
1. ከከተማው ውጭ ያለው የአማራ ህዝብን ጨምሮ
ህዝቡ
ብልፅግና መንግስት እንዳልሆነ አስረግጦ አወቀ። ይሄ
እንዳይሆን ነበር አብይ ብአዴንን ለመከላከል ሞክሮ
የከሸፈው። ይህ ክስተት ጦርነቱን ህዝባዊ አድርጎታል።
እነ አሜርካንም አብይን በቀጥታ ለመርዳት እንዳይችሉ
አድርጓል፣ ምክንያቱም አብይ ተሸናፊ እንደሆነ
አውቀዋል! የ space scientist መሆን የለባቸውም
ይሄን ለማወቅ።
2. ፋኖ አሁን በአለም ትልቁ ጦር ነው፣ ምንአልባት እስከ
10 ሚልዮን የሚደርስ። በስነልቦና ፣ በውጊያ ልምድ፣
በተለያዩ በብቃቶች፣ በብዛት፣ እና በነፍስ ወከፍ
መሳሪያ ብዛት በአለም አንደኛ የታጠቀ ህዝባዊ ሀይል
ነው!!
በቁጥርም የበለጠ እየጨመረ እየሄደ ነው። ሃየግፋ
ብዛት ወደ suicide bomber ሜንታሊቲ ሳይቀር
እየተዛመተ ነው። ወጣቱ የቆረጠ እየሆነ ነው። አማራን
ገና አላወቁትም። አያውቁትም!
3. ብልፅግና የህዝብ ድጋፍ የለውም። እስከ 400ሺህ
የተማመነበት እግረኛ እና ኮምንዶ አስገድሎ ጨርሷል።
የጦር ማሰልጠኛ ካምፓቹ በሙሉ አዲስ ምልምል
እያሰለጠኑ አይደለም። አፈሳውም አልተሳካም።
ህዝባዊ ተቃውሞ እንዳያስከትል ሰግተዋል።
4. ስለዚህ የብልፅግና ወታደሮች ሙተው እና ተማርከው
እያለቁ ስለሆነ ፋኖ ከተማዎቹን በቅርብ ግዜ
ከመቆጣጠር የሚያግደው የለም። ከተማውን ከያዘ
ቦሀላ ከጀርባ ፋኖን የሚመታ ሀይል አይኖርም ማለት
ነው።
የግዜ ጉዳይ ብቻ ነው!
በድሮን ሚልዮን ሰራዊትን ማሸነፍ ይቻላል ብሎ የሚያስብ ደደብ ብቻ ነው። የጨነቀ ለት ነው ነገሩ። ሌላ የውጊያ አማራጭ የለውም። የፋኖ ድል በቅርብ ከተሸፈነበት ይወጣል።
1. ከከተማው ውጭ ያለው የአማራ ህዝብን ጨምሮ
ህዝቡ
ብልፅግና መንግስት እንዳልሆነ አስረግጦ አወቀ። ይሄ
እንዳይሆን ነበር አብይ ብአዴንን ለመከላከል ሞክሮ
የከሸፈው። ይህ ክስተት ጦርነቱን ህዝባዊ አድርጎታል።
እነ አሜርካንም አብይን በቀጥታ ለመርዳት እንዳይችሉ
አድርጓል፣ ምክንያቱም አብይ ተሸናፊ እንደሆነ
አውቀዋል! የ space scientist መሆን የለባቸውም
ይሄን ለማወቅ።
2. ፋኖ አሁን በአለም ትልቁ ጦር ነው፣ ምንአልባት እስከ
10 ሚልዮን የሚደርስ። በስነልቦና ፣ በውጊያ ልምድ፣
በተለያዩ በብቃቶች፣ በብዛት፣ እና በነፍስ ወከፍ
መሳሪያ ብዛት በአለም አንደኛ የታጠቀ ህዝባዊ ሀይል
ነው!!
በቁጥርም የበለጠ እየጨመረ እየሄደ ነው። ሃየግፋ
ብዛት ወደ suicide bomber ሜንታሊቲ ሳይቀር
እየተዛመተ ነው። ወጣቱ የቆረጠ እየሆነ ነው። አማራን
ገና አላወቁትም። አያውቁትም!
3. ብልፅግና የህዝብ ድጋፍ የለውም። እስከ 400ሺህ
የተማመነበት እግረኛ እና ኮምንዶ አስገድሎ ጨርሷል።
የጦር ማሰልጠኛ ካምፓቹ በሙሉ አዲስ ምልምል
እያሰለጠኑ አይደለም። አፈሳውም አልተሳካም።
ህዝባዊ ተቃውሞ እንዳያስከትል ሰግተዋል።
4. ስለዚህ የብልፅግና ወታደሮች ሙተው እና ተማርከው
እያለቁ ስለሆነ ፋኖ ከተማዎቹን በቅርብ ግዜ
ከመቆጣጠር የሚያግደው የለም። ከተማውን ከያዘ
ቦሀላ ከጀርባ ፋኖን የሚመታ ሀይል አይኖርም ማለት
ነው።
የግዜ ጉዳይ ብቻ ነው!
Horus wrote: ↑30 Nov 2023, 22:03የአቢይ ሰራዊት አዲስ እስትራተጂ ከፋኖ ጋር ፊት ለፊት ከመዋጋት ይልቅ በአየርና በድሮን ፋኖ ባለበት መምታት ሆኖዋል ።
ይህ ምን ማለት ነው? የፋኖ ሰራዊትን ሁሉ አንድ ባንድ ገድል ለመጨረስ አይደለም፤ ያን ማድረግ በፍጹም አይችልም ።
ታዲያ የድርን ዉጊያ አላማ ምንድን ነው?
(1) የፋኖን ግስጋሴ ለማዘግየት
(2) ከቻለ ቁልፍ የሆኑ የፋኖ ኮማንደሮችን ለመግደል
(3) የፋኖን ሞራል ለመስበር
(4) ዋናው፣ ዋናው አዲሱ ያቢይ አላማ ፋኖ በያዛቸው ከተሞች መንግስት በማደራጀት ስር እንዳይሰድ ፣ ማላትም ፋኖት የከተማ ኃይል እንዳሆን ለማድረግ ነው ።
ልክ ፋኖ የፒፒን አስተዳደር እንዳፈረሰው፣ አሁን ፒፒ የፋኖ አስተዳደር ለማፍረስ ወይም እንዳይቋቋም ለማድረግ ነው።
ያቢይ ሰራዊት ፊት ለፊት ዉጊያ ትቶ በየካምፑ ከተቀመጠ ፋኖ ምን ማድረግ አለበት?
ለዚህ የፋኖ ታክቲከኞች መልስ ያላቸው ይመስለኛል ።
Re: የፋኖ ዉጊያ ስልት፡ ቩካ
"ለዚህ የፋኖ ታክቲከኞች መልስ ያላቸው ይመስለኛል" ያልኩትን በገቢር እያየህው ነው አይደል?!! በካምፕ ውስጥ ተሰብስቦ የተቀመጠ ጠላት የጎሬላው ሲሳይ ማለት ነው ። በተኛበት ነው የምትደበድበው!! ትላንት በጎጃም የሆነው ያ ነው ። አንተ አንድ ኤለመንተሪ ጦር መሪ ከሆንክ ማድረግ ያለብህ የሚከተለውን ነው ። የምድር ጦር አልዋጋም፣ አልችልም፣ የተሳሳተ ታክቲክ ነው ካልክ እግረኛ ሰራዊትክን ከጦርነቱ ቲያትር ታስወጣለህ !!! እንደነ ብርሃኑ ጂሎ ናቸው ይህን መሰል ተራ ስህተት በመስራት ምስኪን ወታደሮችን በሺዎች የሚያስጨርሱት ! ፊት ለፊት ተዋግተህ ያልቻልከውን ፋኖ ሰራዊትክን ካምፕ ውስጥ በማስተኛት ልታሸንፈው አትችልም። ሃቁ ይህ ነው ። ያ ብቻ አይደለም አንድ የድሮን ተተኳሽ በ10 ሺ ዶላር በመግዛት 100 ሺ ተዋጊ ያለው ፋኖና 30 ሚሊዮን አማራን ልታሸንፍ አትችልም ። ያ ሸለፈታም ዲያቆን ሂሳቡን እንደ ገና ይቀምርላቸው ዘንድ የግድ ነውunion wrote: ↑20 Dec 2023, 22:41ሹካ አልከው ። በደንብ እየተሾከከ ነው ብልፅግና![]()
በድሮን ሚልዮን ሰራዊትን ማሸነፍ ይቻላል ብሎ የሚያስብ ደደብ ብቻ ነው። የጨነቀ ለት ነው ነገሩ። ሌላ የውጊያ አማራጭ የለውም። የፋኖ ድል በቅርብ ከተሸፈነበት ይወጣል።
1. ከከተማው ውጭ ያለው የአማራ ህዝብን ጨምሮ
ህዝቡ
ብልፅግና መንግስት እንዳልሆነ አስረግጦ አወቀ። ይሄ
እንዳይሆን ነበር አብይ ብአዴንን ለመከላከል ሞክሮ
የከሸፈው። ይህ ክስተት ጦርነቱን ህዝባዊ አድርጎታል።
እነ አሜርካንም አብይን በቀጥታ ለመርዳት እንዳይችሉ
አድርጓል፣ ምክንያቱም አብይ ተሸናፊ እንደሆነ
አውቀዋል! የ space scientist መሆን የለባቸውም
ይሄን ለማወቅ።
2. ፋኖ አሁን በአለም ትልቁ ጦር ነው፣ ምንአልባት እስከ
10 ሚልዮን የሚደርስ። በስነልቦና ፣ በውጊያ ልምድ፣
በተለያዩ በብቃቶች፣ በብዛት፣ እና በነፍስ ወከፍ
መሳሪያ ብዛት በአለም አንደኛ የታጠቀ ህዝባዊ ሀይል
ነው!!
በቁጥርም የበለጠ እየጨመረ እየሄደ ነው። ሃየግፋ
ብዛት ወደ suicide bomber ሜንታሊቲ ሳይቀር
እየተዛመተ ነው። ወጣቱ የቆረጠ እየሆነ ነው። አማራን
ገና አላወቁትም። አያውቁትም!
3. ብልፅግና የህዝብ ድጋፍ የለውም። እስከ 400ሺህ
የተማመነበት እግረኛ እና ኮምንዶ አስገድሎ ጨርሷል።
የጦር ማሰልጠኛ ካምፓቹ በሙሉ አዲስ ምልምል
እያሰለጠኑ አይደለም። አፈሳውም አልተሳካም።
ህዝባዊ ተቃውሞ እንዳያስከትል ሰግተዋል።
4. ስለዚህ የብልፅግና ወታደሮች ሙተው እና ተማርከው
እያለቁ ስለሆነ ፋኖ ከተማዎቹን በቅርብ ግዜ
ከመቆጣጠር የሚያግደው የለም። ከተማውን ከያዘ
ቦሀላ ከጀርባ ፋኖን የሚመታ ሀይል አይኖርም ማለት
ነው።
የግዜ ጉዳይ ብቻ ነው!
Horus wrote: ↑30 Nov 2023, 22:03የአቢይ ሰራዊት አዲስ እስትራተጂ ከፋኖ ጋር ፊት ለፊት ከመዋጋት ይልቅ በአየርና በድሮን ፋኖ ባለበት መምታት ሆኖዋል ።
ይህ ምን ማለት ነው? የፋኖ ሰራዊትን ሁሉ አንድ ባንድ ገድል ለመጨረስ አይደለም፤ ያን ማድረግ በፍጹም አይችልም ።
ታዲያ የድርን ዉጊያ አላማ ምንድን ነው?
(1) የፋኖን ግስጋሴ ለማዘግየት
(2) ከቻለ ቁልፍ የሆኑ የፋኖ ኮማንደሮችን ለመግደል
(3) የፋኖን ሞራል ለመስበር
(4) ዋናው፣ ዋናው አዲሱ ያቢይ አላማ ፋኖ በያዛቸው ከተሞች መንግስት በማደራጀት ስር እንዳይሰድ ፣ ማላትም ፋኖት የከተማ ኃይል እንዳሆን ለማድረግ ነው ።
ልክ ፋኖ የፒፒን አስተዳደር እንዳፈረሰው፣ አሁን ፒፒ የፋኖ አስተዳደር ለማፍረስ ወይም እንዳይቋቋም ለማድረግ ነው።
ያቢይ ሰራዊት ፊት ለፊት ዉጊያ ትቶ በየካምፑ ከተቀመጠ ፋኖ ምን ማድረግ አለበት?
ለዚህ የፋኖ ታክቲከኞች መልስ ያላቸው ይመስለኛል ።
-
Union
Re: የፋኖ ዉጊያ ስልት፡ ቩካ
ትክክል፣ አይቼዋለሁ። ተገቢ ውሳኔ ነው። እንዳልከው ካምፕ ውስጥ ወታደር ማኖር impossible እየሆነ ነው። የ1ኛ ክፍል ህፃን ሊሰራ የማይችለውን የውትድርና ስህተት እንዴት ሰሩ የሚለውም ግልፅ ነው። ፋኖ ህዝባዊ ሀይል ሆኖ በመስፋፋቱ ምክንያት ኦሮሙማው ከብዙ አቅጣጫ በብዙ ቦታዎች እየተመታ ስለሆነ ቁጥሩ ከማነሱ በተጨማሪ ዋናው ማዘዣ ጣቢያ disoriented ሆኗል። ስለዚህ በየቦታ ተከቦ የሚቀጠቀጠው እንኳን ድጋፍ ሊያገኝ፣ ስልክ በሰአቱ የሚያነሳለት የለም
ይሄን እውነታ እንኳን መረዳት ያልቻላው የውሸቱ ኮረኔል አብይ እራሱ ነው! ሌሎቹ ጥቂት እውነተኛ ጀነራሎች እውነቱን ያውቁታል ግን በብዛት ኢምንት ናቸው፣ ሌሎቹ መሀይም እና ዘረኛ ጀነራል ተብዬ ናቸው። ትእዛዝ መቀበል እና ሞት ብቻ ነው እጣቸው።
Horus wrote: ↑20 Dec 2023, 23:04"ለዚህ የፋኖ ታክቲከኞች መልስ ያላቸው ይመስለኛል" ያልኩትን በገቢር እያየህው ነው አይደል?!! በካምፕ ውስጥ ተሰብስቦ የተቀመጠ ጠላት የጎሬላው ሲሳይ ማለት ነው ። በተኛበት ነው የምትደበድበው!! ትላንት በጎጃም የሆነው ያ ነው ። አንተ አንድ ኤለመንተሪ ጦር መሪ ከሆንክ ማድረግ ያለብህ የሚከተለውን ነው ። የምድር ጦር አልዋጋም፣ አልችልም፣ የተሳሳተ ታክቲክ ነው ካልክ እግረኛ ሰራዊትክን ከጦርነቱ ቲያትር ታስወጣለህ !!! እንደነ ብርሃኑ ጂሎ ናቸው ይህን መሰል ተራ ስህተት በመስራት ምስኪን ወታደሮችን በሺዎች የሚያስጨርሱት ! ፊት ለፊት ተዋግተህ ያልቻልከውን ፋኖ ሰራዊትክን ካምፕ ውስጥ በማስተኛት ልታሸንፈው አትችልም። ሃቁ ይህ ነው ። ያ ብቻ አይደለም አንድ የድሮን ተተኳሽ በ10 ሺ ዶላር በመግዛት 100 ሺ ተዋጊ ያለው ፋኖና 30 ሚሊዮን አማራን ልታሸንፍ አትችልም ። ያ ሸለፈታም ዲያቆን ሂሳቡን እንደ ገና ይቀምርላቸው ዘንድ የግድ ነውunion wrote: ↑20 Dec 2023, 22:41ሹካ አልከው ። በደንብ እየተሾከከ ነው ብልፅግና![]()
በድሮን ሚልዮን ሰራዊትን ማሸነፍ ይቻላል ብሎ የሚያስብ ደደብ ብቻ ነው። የጨነቀ ለት ነው ነገሩ። ሌላ የውጊያ አማራጭ የለውም። የፋኖ ድል በቅርብ ከተሸፈነበት ይወጣል።
1. ከከተማው ውጭ ያለው የአማራ ህዝብን ጨምሮ
ህዝቡ
ብልፅግና መንግስት እንዳልሆነ አስረግጦ አወቀ። ይሄ
እንዳይሆን ነበር አብይ ብአዴንን ለመከላከል ሞክሮ
የከሸፈው። ይህ ክስተት ጦርነቱን ህዝባዊ አድርጎታል።
እነ አሜርካንም አብይን በቀጥታ ለመርዳት እንዳይችሉ
አድርጓል፣ ምክንያቱም አብይ ተሸናፊ እንደሆነ
አውቀዋል! የ space scientist መሆን የለባቸውም
ይሄን ለማወቅ።
2. ፋኖ አሁን በአለም ትልቁ ጦር ነው፣ ምንአልባት እስከ
10 ሚልዮን የሚደርስ። በስነልቦና ፣ በውጊያ ልምድ፣
በተለያዩ በብቃቶች፣ በብዛት፣ እና በነፍስ ወከፍ
መሳሪያ ብዛት በአለም አንደኛ የታጠቀ ህዝባዊ ሀይል
ነው!!
በቁጥርም የበለጠ እየጨመረ እየሄደ ነው። ሃየግፋ
ብዛት ወደ suicide bomber ሜንታሊቲ ሳይቀር
እየተዛመተ ነው። ወጣቱ የቆረጠ እየሆነ ነው። አማራን
ገና አላወቁትም። አያውቁትም!
3. ብልፅግና የህዝብ ድጋፍ የለውም። እስከ 400ሺህ
የተማመነበት እግረኛ እና ኮምንዶ አስገድሎ ጨርሷል።
የጦር ማሰልጠኛ ካምፓቹ በሙሉ አዲስ ምልምል
እያሰለጠኑ አይደለም። አፈሳውም አልተሳካም።
ህዝባዊ ተቃውሞ እንዳያስከትል ሰግተዋል።
4. ስለዚህ የብልፅግና ወታደሮች ሙተው እና ተማርከው
እያለቁ ስለሆነ ፋኖ ከተማዎቹን በቅርብ ግዜ
ከመቆጣጠር የሚያግደው የለም። ከተማውን ከያዘ
ቦሀላ ከጀርባ ፋኖን የሚመታ ሀይል አይኖርም ማለት
ነው።
የግዜ ጉዳይ ብቻ ነው!
Horus wrote: ↑30 Nov 2023, 22:03የአቢይ ሰራዊት አዲስ እስትራተጂ ከፋኖ ጋር ፊት ለፊት ከመዋጋት ይልቅ በአየርና በድሮን ፋኖ ባለበት መምታት ሆኖዋል ።
ይህ ምን ማለት ነው? የፋኖ ሰራዊትን ሁሉ አንድ ባንድ ገድል ለመጨረስ አይደለም፤ ያን ማድረግ በፍጹም አይችልም ።
ታዲያ የድርን ዉጊያ አላማ ምንድን ነው?
(1) የፋኖን ግስጋሴ ለማዘግየት
(2) ከቻለ ቁልፍ የሆኑ የፋኖ ኮማንደሮችን ለመግደል
(3) የፋኖን ሞራል ለመስበር
(4) ዋናው፣ ዋናው አዲሱ ያቢይ አላማ ፋኖ በያዛቸው ከተሞች መንግስት በማደራጀት ስር እንዳይሰድ ፣ ማላትም ፋኖት የከተማ ኃይል እንዳሆን ለማድረግ ነው ።
ልክ ፋኖ የፒፒን አስተዳደር እንዳፈረሰው፣ አሁን ፒፒ የፋኖ አስተዳደር ለማፍረስ ወይም እንዳይቋቋም ለማድረግ ነው።
ያቢይ ሰራዊት ፊት ለፊት ዉጊያ ትቶ በየካምፑ ከተቀመጠ ፋኖ ምን ማድረግ አለበት?
ለዚህ የፋኖ ታክቲከኞች መልስ ያላቸው ይመስለኛል ።![]()
![]()
![]()
Re: የፋኖ ዉጊያ ስልት፡ ቩካ
VUCA ማለት ተለዋዋጭ፣ ማረጋገጥ የማይቻል፣ ውስብስብና አሻሚ የሆነ ነገር ማለት ነው!
እስቲ የባህር ዳር ዙሪያ ፋኖ ጦር አዛዥ የሚለውን ስሙ ... "ያቢይ ጄኔራሎች ገና ፕላን ሲያደርጉ እናከሽፈዋለን፤ ስንፈልግ ብሻን ግዜ ከተማ ይዘን ባሻን ወቅት እንለቃለን !!! ይህ ነው total initiative በጠላት ላይ መያዝ ማለት! በቃ የቩካ ሳይንስ ያ ነው!!!
እስቲ የባህር ዳር ዙሪያ ፋኖ ጦር አዛዥ የሚለውን ስሙ ... "ያቢይ ጄኔራሎች ገና ፕላን ሲያደርጉ እናከሽፈዋለን፤ ስንፈልግ ብሻን ግዜ ከተማ ይዘን ባሻን ወቅት እንለቃለን !!! ይህ ነው total initiative በጠላት ላይ መያዝ ማለት! በቃ የቩካ ሳይንስ ያ ነው!!!
Re: የፋኖ ዉጊያ ስልት፡ ቩካ
ቩካው እዚህ ረፖርት ውስጥ ምን እንደሚል ስሙት ። ለ2 ሳንምት ያክል ለማጥቃ ዝግጅት ለማድረግ እና አንዳንድ ነገሮች ለማስተካከል ዉጊያ ብናቀዘቅዝ መሪ አልባው ያቢይ ጦር ፋኖ የደከመ መስሎት እየተደረደረ ሲመጣ በየቦታው የሳት እራት እያደረግነው ነው ይላል ። ያ ነው ቩካ ማለት! ደከመ ሲባል ጥንክር! ሊወጋ ነው ሲባል ዞር! ያ ደሞ በጠላት አይምሮ ላይ መቀለድ ይባላል !