Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Thomas H
Senior Member
Posts: 13066
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Shocking : 225 ሚሊዮን ዶላር የሚያወጣው ቢራ ፋብሪካ ዓብይ አህመድ በስንት እንደሸጠው ያውቃሉን?

Post by Thomas H » 26 Dec 2023, 07:25

ሜታ አቦ የቢራ ፋብሪካ በአንድ (1) ዶላር ተሸጠ። የቢራ ፋብሪካው ከጥቂት አመታት በፊት 225 ሚሊዮን ዶላር ይገመት ነበር።