Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Fed_Up
- Senior Member+
- Posts: 23829
- Joined: 15 Apr 2009, 10:50
Post
by Fed_Up » 23 Dec 2023, 17:55
ሳንታው ጂብ ምነው እኔ ባለሁበት አልጮህ አለ? አድልዎ እና መገለል ተደርጎብኛል::ለምን ለፊያሜታ ብቻ?
-
Digital Weyane
- Senior Member
- Posts: 10170
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Post
by Digital Weyane » 23 Dec 2023, 18:27
ልጁንታውያን ወገናተይ ወኪለ እንቃዕ አውፃሓና ክብል ይፈቲ።
ዓመተ ስንዳይ ፣ ዓመተ ሰናይ ፣ ይግበረልና። አምየን።
-
Fiyameta
- Senior Member+
- Posts: 21615
- Joined: 02 Aug 2018, 22:59
Post
by Fiyameta » 24 Dec 2023, 10:53
ትግራይ ክርክር የሚበዛባት አገር ናትና ትምህርት አልተማረችም ፣
የፅድቅ ሥራንም አልሰራችም፣ ምክርን አልተመከረችም፣ መገሠፅን አልተገሠፀችም።
ያለ ምክር ነበረችና ስደትና ችግር ፣ አንበጣ ካቦ ትልና አይጥ ይበዛባታል። ፍቅርና ሰላም የላትም።
