Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum


Fed_Up
Senior Member+
Posts: 23829
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: BREAKING!! Members of the Amhara Prosperity Party (PP) have commenced officially joining FANO.

Post by Fed_Up » 23 Dec 2023, 11:34

Now we are taking! ወደፊት በሉለት ይለይለት:: ጃውሳው አልተቻለም::

ኤርትራውያን ሲተርቱ "ከም ቀደም ይመስለክን ውሕጂ ይወስደክን"

ሲተረጎም "እንደድሮ ይመስልሻል.. ወንዙ ይጠርግሻል" 30 አመት ዝም ቢል አማራ እማይተኩስ ራሱን እማይከላከል ነክሶ የማይዋጋ መስሏቸው ነበር:: ሚስካልኩሌሽን ይሏችሆል ይህ ነው::

Post Reply