ኦሮሙማዎችን ዕንቅልፍ መንሳት የጀመረው አዲሱ ትኩሳት---- የአማራ እና የትግራይ ህዝብ በአንድነት ለትግል የመቆም ሹክሹክታ። መንቃት ሲጀመር -ጥላት ተሸበረ።
ይሰላ የነበረው ሂሳብ የአማራ እና የትግራይ ህዝብ እስከ አለም ፍጻሜ ሲገዳደሉ ሲወድሙ፤ በጎሳ እግረ-ሙቅ ክልል ተቀፍድደው ታስረው ፍዳቸውን ሲያዩ እንድኖሩ ነበር። ይህ የተፈረደባቸው የዕዳ በደል ደብዳቤ ደግሞ በምዕራቡ እና አረቡ አለም እየተዳነቀ እንደ ስፓርት ትርዒት የሚዝናኑበት ተደርጎ እንድኖር የሚፈለግ ጉዳይ ነው።
ሰሞነኛው የንፋስ ሽውታ ይዞት ብቅ ያለው ዜና ግን የዘመናት የሴራ ክምር የሆነውን የሚንድ ሁኗል። የትግራይ እና የአማራ ህዝብ ጸረ-ኦሮሙማ ትግል መጸነሱ። ዘግይቶም ቢሆን ይህ ክስተት ሊፈጠር እንደሚችል ሳይንሳዊ ሀቅ ነበር አሁን መሆኑ ደግሞ የተሻለ ተመራጭ ያደርገዋል። ጊዜው አሁን ነው። ቀደም ብሎ ቢሆን እጅግ በጣም ጥሩ ነበር - ብዙ ህይወት፤ ብዙ ሃብት ይተርፍ ነበር። አሁንም አልረፈደም - የአማራ ህዝብ እስከ አፍንጫው እየታጠቀ ነው፤ የፓለቲካ ንቃተ ህሌናው ጣሪያ ዘልቋል- ታሪካዊዋ ጥንታዊዋ የኢትዮጵያ ወግ ጥሪት እየተገኘው ፋኖ የህዝብ ተስፋ ሁኗል። ትግሬ እኔም ፋኖ እንጅ ወያኔ አይደለሁም ብሎ መነሳት መጀመሩ ሰናይ እርምጃ ነው።
Re: ኦሮሙማዎችን ዕንቅልፍ መንሳት የጀመረው አዲሱ ትኩሳት---- የአማራ እና የትግራይ ህዝብ በአንድነት ለትግል የመቆም ሹክሹክታ። መንቃት ሲጀመር -ጥላት ተሸበረ።
አትጃጃል፥ ወያኔን፥ እይኑን፥ ላአፈር፥ እያልክ፥ ከትግራይ፥ ህዝብ፤ጋር፥ አብረህ፥መቆም፥ አትችልም። አራት፥ነጥብ።
Re: ኦሮሙማዎችን ዕንቅልፍ መንሳት የጀመረው አዲሱ ትኩሳት---- የአማራ እና የትግራይ ህዝብ በአንድነት ለትግል የመቆም ሹክሹክታ። መንቃት ሲጀመር -ጥላት ተሸበረ።
አቶ አበረ አትጃጃል። ቂጥም አትላስ። አንተና አንተን መሰል አሽቄ አማሮች ናችሁ ይህን ሕዝብ ከጠላቶቹ ጋር ወደማይገባ ቁርኝት ስትከቱትና ስታስበሉት የኖራችሁት።
የአንተ አይነት የአንድነት ፖለቲካ ከሕወሃት ጋር የሚታከክ ልደቱን ፈጥሯል ፤ ብርሃኑ ነጋን አንግሶ 27 ዓመት ያለ ውጤት አቅበዝብዥል። ያንተ አይነት የስሜት ፖለቲካ "የአባ ግድ ልጆች" "አቢቹዬ" እያለ አብይን አንግሷል። ይህ አልበቃ ብሎህ ትናንት አማራን ወርረው ያወደሙትን አንድነት ፈጠሩ ብለህ ስሜትህ የነገረህን ትዘባርቃለህ።
ወዳጄ ፓለቲካ ማህበራዊ መስተጋብር አይደለም። ምን እጠቀማለሁ ነው። ሽመልስም ቁማር ነው ብሎህ በኢሃዴጎች ጎራ ያለውን ትርጉም ነግሮሃል። ጥያቄው አሁን የቱ ጋር ነው የትግራይ ሕዝብ ከአማራ ጋር አንድ ነን በአንድነት እንታገላለን ያለህ?
የወያኔ EthioForum የሚጫወተውን ቁማር እዚህ ይዘህ ባትመጣ
የአንተ አይነት የአንድነት ፖለቲካ ከሕወሃት ጋር የሚታከክ ልደቱን ፈጥሯል ፤ ብርሃኑ ነጋን አንግሶ 27 ዓመት ያለ ውጤት አቅበዝብዥል። ያንተ አይነት የስሜት ፖለቲካ "የአባ ግድ ልጆች" "አቢቹዬ" እያለ አብይን አንግሷል። ይህ አልበቃ ብሎህ ትናንት አማራን ወርረው ያወደሙትን አንድነት ፈጠሩ ብለህ ስሜትህ የነገረህን ትዘባርቃለህ።
ወዳጄ ፓለቲካ ማህበራዊ መስተጋብር አይደለም። ምን እጠቀማለሁ ነው። ሽመልስም ቁማር ነው ብሎህ በኢሃዴጎች ጎራ ያለውን ትርጉም ነግሮሃል። ጥያቄው አሁን የቱ ጋር ነው የትግራይ ሕዝብ ከአማራ ጋር አንድ ነን በአንድነት እንታገላለን ያለህ?
የወያኔ EthioForum የሚጫወተውን ቁማር እዚህ ይዘህ ባትመጣ
Re: ኦሮሙማዎችን ዕንቅልፍ መንሳት የጀመረው አዲሱ ትኩሳት---- የአማራ እና የትግራይ ህዝብ በአንድነት ለትግል የመቆም ሹክሹክታ። መንቃት ሲጀመር -ጥላት ተሸበረ።
አስተያዬትህን በትዕግስት እጠባበቀዋለሁ። ምክንያቱም ተግሳጽን አለመመርመር እራሱ ሞኝነትሊሆን ስለሚችል። እስኪ ለማንኛውም ቂጣም ከሆነ ይጠፋል ሽል ከሆነም ይገፋል።
እኔ በመሰረቱ ወያኔ ከአማራ ህዝብ ጎን ሊቆም የሚያስችል የሞራል ይሁን የምግባር ብቃት እንደሌለው እረዳለሁ። እያልኩ ያለሁት የትግራይ ህዝብ ጸረ-ወያኔ ትግል ከጀመረ መልካም ፍንጭ ነው የሚል ነው። ወያኔ እና አማራ አይደለም በአንድ አገር በአንድ ፕላኔት አብረው መኖር አይችሉም - ይህ ሳይንስ ነው። ምክንያቱም ወያኔ የግፍ ምንጭ ስለሆነ። አይሁዶች ከ አዶልፍ ሂትለር ጋር አብራችሁ ኑሩ እንደማለት ነው። አንድ የተሳሳተ ግምትህን ደግሞ እንድታርም እፈልጋለሁ። እኔ አብይ አህመድን ከ ሀ- ፐ በግሌ የተቃወምኩ ሰው ነኝ። በ2ኛ ደረጃ ግንቦት 7 ወዘተ ቅብጥርስዬ ነገር ምኔም ሁኖ አያውቅም። እየተከተልኩ ያለሁት አንድ ነገር በመስማት፤በማንበብ ወይም በመመልከት ወደየት ሊያመራ ይችላል ወደሚለው የግል አመለካከቴ ነው - ስህተት ሊሆን ይችላል ወይም እውነት።
Misraq wrote: ↑22 Dec 2023, 11:34አቶ አበረ አትጃጃል። ቂጥም አትላስ። አንተና አንተን መሰል አሽቄ አማሮች ናችሁ ይህን ሕዝብ ከጠላቶቹ ጋር ወደማይገባ ቁርኝት ስትከቱትና ስታስበሉት የኖራችሁት።
የአንተ አይነት የአንድነት ፖለቲካ ከሕወሃት ጋር የሚታከክ ልደቱን ፈጥሯል ፤ ብርሃኑ ነጋን አንግሶ 27 ዓመት ያለ ውጤት አቅበዝብዥል። ያንተ አይነት የስሜት ፖለቲካ "የአባ ግድ ልጆች" "አቢቹዬ" እያለ አብይን አንግሷል። ይህ አልበቃ ብሎህ ትናንት አማራን ወርረው ያወደሙትን አንድነት ፈጠሩ ብለህ ስሜትህ የነገረህን ትዘባርቃለህ።
ወዳጄ ፓለቲካ ማህበራዊ መስተጋብር አይደለም። ምን እጠቀማለሁ ነው። ሽመልስም ቁማር ነው ብሎህ በኢሃዴጎች ጎራ ያለውን ትርጉም ነግሮሃል። ጥያቄው አሁን የቱ ጋር ነው የትግራይ ሕዝብ ከአማራ ጋር አንድ ነን በአንድነት እንታገላለን ያለህ?
የወያኔ EthioForum የሚጫወተውን ቁማር እዚህ ይዘህ ባትመጣ
Re: ኦሮሙማዎችን ዕንቅልፍ መንሳት የጀመረው አዲሱ ትኩሳት---- የአማራ እና የትግራይ ህዝብ በአንድነት ለትግል የመቆም ሹክሹክታ። መንቃት ሲጀመር -ጥላት ተሸበረ።
እሺ ይቅርታ ወንድሜ Abere, ክሴን አንስቻለሁ።
የትግሬ ናሽናሊዝም ከተዘራ መቶ ዓመት አልፎታል። ፀረ-አማራ ትርክቱ እንዲህ በቀላሉ የሚቆም አይደለም። ከሊቅ እስከ ደቂቅ አማራን በመጥላት የታነፀ ባዶ ብሔርተኝነት ነው። ይህን ፅንሰ ሃሳብ ለኦሮሞም አስተምሮ ለዘመናት የተጋመደውን ኦሮሞን እና አማራን ያፋጀ ብሔርተኝነት ነው። አንዳንዶች ኦነግን ፅንፈኝነትን በማስተማር ይከሳሉ። ሃቁ ግን ኦነግ አንድ አውራጃ መቆጣጠር አቅቶት ሕወሃት በኦህዴድ በኩል አድርጋ ነው የተቆረጠ ጡት ሃውልት ሰርታ ጅሉ የኦሮሞ ሕዝብን አማራ ላይ ካራ እንዲያነሳ ያደረገችው።
ፅንፈኛ ትግሬዎች አሁን የአገውን ሕዝብ ፅንፍ ማስያዝ ላይ ተጠምደዋል። ስለዚህ ከትግራይ መልካም ነገር ይመጣል ብሎ ምስኪኑ አማራ ወገናችን ሿሿ እንዳይሰራ መጠንቀቅ አለብን። ትግሬዎች በሚድያ ውርጋጦቻቸው ሳይሆን official በሆነ ቻናል ከመጡ ብቻ ነው ትብብር መደረግ ያለበት። እሱንም እጅግ ጥንቃቄ በተሞላበት መንገድ። ልክ ድርድር እንደሚደረገው ማለት ነው።

የአማራ፥የትግራይ፥ ጥል፥ የስጋ፥ ትል፤
ቁርሾው፥ ያለው፥ በኢልቶቹ፥ መካከል፥ ነው። መፍትሄው፥ደግሞ፥ ከፅንፈኝነት፥ ወጥቶ፥ መወያዬት፥ነው። ነገር፥ግን፥ ሁለቱም፥"ውይይት፥ ካልጀመሩ፥ ተሎ፥ ጊዜ፥ አይጠብቅም፥ እንደ፥ ታክሲ፥ቁሞ፥"
ታሊባንና፥ አሜሪካ፥ ከተወያዩ፥ሃማስና፥ እስራኤል፥ ከተወያዩ፥ ወያኔ፥ ከእማራ፥ ወኪል፥ ፓርቲ፥ ጋር፥ መነጋገር፥ የት፥ ላይ፥ነው፥ ጥፋቱ፥?

-
ethioscience
- Member
- Posts: 4100
- Joined: 01 Nov 2019, 17:37
Re: ኦሮሙማዎችን ዕንቅልፍ መንሳት የጀመረው አዲሱ ትኩሳት---- የአማራ እና የትግራይ ህዝብ በአንድነት ለትግል የመቆም ሹክሹክታ። መንቃት ሲጀመር -ጥላት ተሸበረ።
This is a very early stage of development. I doubt if they are even 5 people. Ezana and the other gentlemen are from Adigrat. They are a good hope but it will be an uphill battle for them to convince their brothers in Tigray. Regardless, it is a good start