Re: “በሃገር ውስጥ ጦርነት ሃይላችንና ጦራችን በዚህ ልክ ካለቀ የውጭ ጠላት ቢያጋጥመን ምን ልንሆን ነው? እርቅ ይሻለናል“ የመከላከያ አዛዠ
Abiy is done! No amount of „negotiations“ can save Abiy. I posted the commander’s speech to show the level of hardship and desperation the army is in, i.e. those who are actually paying with their lives for one incompetent and cruel dictator.
I guess the only negotiation that could bring a ceasefire would be the complete withdrawal of ENDF from the Amhara region and the resignation of the incompetent criminal psychopath Abiy. As long as the madman is in power there can be no peace.
-
Za-Ilmaknun
- Member
- Posts: 4487
- Joined: 15 Jun 2018, 17:40
Re: “በሃገር ውስጥ ጦርነት ሃይላችንና ጦራችን በዚህ ልክ ካለቀ የውጭ ጠላት ቢያጋጥመን ምን ልንሆን ነው? እርቅ ይሻለናል“ የመከላከያ አዛዠ
ሁለት የሚገርሙ ምልክታዎች፡-
1 የመከላከያው አዛዘዠ ሰራዊቱ እያለቀ ነው፡ እባካችሁ ጦርነት አቁሙልን የሚል ተናፅኖ ሲሆን ፡ የተላለፈው መልእክት፡ መንግስት እስክናልቅ ጦርነት አያቆምም ነው፡፡
2 የ አድማ ብተናው ሰውዪ፡) ኦነግ ሀምሳ አመት ስለጨፈጨፈ በዛው ይቀጥል፡ ፋኖ ግን አዲስ ስለሆነ ፡ እንመታዋለን ነው፡፡ የ ብአዴን ነገር ጌቶቹን ያሰደሰተ መስሎት፡ መከላከያውን እናስፈጀው እያለ ነው፡፡