.
.
.
-
Revelations
- Senior Member+
- Posts: 34573
- Joined: 06 Jan 2007, 15:44
Re: ፋኖ የትግራይ ተወላጅ እስረኞችን ነጻ አወጣ
Thank you, Fano! "መነሻችን አማራ መድረሻችን ኢትዮጵያ!" ያሉትን በተግባር አሳዩ::
-
Revelations
- Senior Member+
- Posts: 34573
- Joined: 06 Jan 2007, 15:44
Re: ፋኖ የትግራይ ተወላጅ እስረኞችን ነጻ አወጣ
ከተፈቱት መካከል ሁለቱ የ Axumezna እና የ sarcasm የቅርብ የስጋ ዘመዶች ናቸው ይባላል። የምስጋና እና የደስታ መልዕክት በቅርቡ ያቀርባሉ ተብሎ ይጠበቃል።
Re: ፋኖ የትግራይ ተወላጅ እስረኞችን ነጻ አወጣ
I have already appreciated ,it looks FANO has got a good lesson from their defacto mentor TDF which has been releasing thousands of Amhara militia.
-
Union
Re: ፋኖ የትግራይ ተወላጅ እስረኞችን ነጻ አወጣ
በኦሮሙማ እና በህውሀት ተጠፍንገው የነበሩትን ትግሬዎች ፋኖ ነፃ አወጣቸው የሚለውን ዜና ስሰማ፣ የህዝቡን አንድነት የሚፈሩት ህውሀት እና ኦሮሙማ ትውኪያ ትውኪያ አላቸው ነበር ያልኩት።
This is a very bad news for all the tribalists out there!!!
This is a very bad news for all the tribalists out there!!!