Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Misraq
Senior Member
Posts: 17743
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: እንዴት የ3 ሺህ ዘመናት ታሪክ ያላት ታላቅ ሀገር ፍየል እንኳን ማገድ የማይችል ንፍጣም እጅ ውስጥ ወደቀች?

Post by Misraq » 10 Dec 2023, 11:16

ግምቦቴው ከጥቂት ወራት በፊት እኮ አብይን በሃይል አታውርዱብኝ አለበለዝያ ግን አንገቴን እሰጣለሁ ስትለን ነበር። እረ ሼም።

Selam/
Senior Member
Posts: 17777
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: እንዴት የ3 ሺህ ዘመናት ታሪክ ያላት ታላቅ ሀገር ፍየል እንኳን ማገድ የማይችል ንፍጣም እጅ ውስጥ ወደቀች?

Post by Selam/ » 10 Dec 2023, 11:43

ቱስ ቱስ ዶሮ - ከጥቂት ወራት በፊት እኮ በዘጠኝ የዲሲ ታክሲ ነጂዎች ጊዜያዊ መንግስት አቋቁማችሁ አዲስ አበባ ልትገቡ 100 ኪሜ ብቻ ቀርቷችሁ ነበር። :lol: :lol: :lol:
Misraq wrote:
10 Dec 2023, 11:16
ግምቦቴው ከጥቂት ወራት በፊት እኮ አብይን በሃይል አታውርዱብኝ አለበለዝያ ግን አንገቴን እሰጣለሁ ስትለን ነበር። እረ ሼም።

Misraq
Senior Member
Posts: 17743
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: እንዴት የ3 ሺህ ዘመናት ታሪክ ያላት ታላቅ ሀገር ፍየል እንኳን ማገድ የማይችል ንፍጣም እጅ ውስጥ ወደቀች?

Post by Misraq » 10 Dec 2023, 11:53

ግምቦቴው ሰላም...እኔ አንተን ብሆን እንዴት የበሻሻው አራዳ ሸውዶ ይህን ሁሉ አመት ጋለበኝ ብዬ ራሴን እጠይቅ ነበር።

Selam/
Senior Member
Posts: 17777
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: እንዴት የ3 ሺህ ዘመናት ታሪክ ያላት ታላቅ ሀገር ፍየል እንኳን ማገድ የማይችል ንፍጣም እጅ ውስጥ ወደቀች?

Post by Selam/ » 10 Dec 2023, 15:59

ዶሮው ወያኔ - የበሻሻው ዝናቡማ ወላቅይትና ሁመራ እያለ እንደ ላም አሞሌ ጨው እያላሰ መርዛማ መንታ ምላስክን ወነደ ነጠላ ቀንሶታል። ውልደትህ ነጠላ፣ አስተሳሰብህ ነጠላ፣ አከላትህ ተቆራርጦ ነጠላ…

ጥላ ቢስ ወያኔ!

Misraq wrote:
10 Dec 2023, 11:53

ግምቦቴው ሰላም...እኔ አንተን ብሆን እንዴት የበሻሻው አራዳ ሸውዶ ይህን ሁሉ አመት ጋለበኝ ብዬ ራሴን እጠይቅ ነበር።

Misraq
Senior Member
Posts: 17743
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: እንዴት የ3 ሺህ ዘመናት ታሪክ ያላት ታላቅ ሀገር ፍየል እንኳን ማገድ የማይችል ንፍጣም እጅ ውስጥ ወደቀች?

Post by Misraq » 10 Dec 2023, 23:21

ግንቦቴው ሰላም ብርሃኑና አንዳርጋቸው እናንተን ግንቦቴ ካድሬዎቻቸውን ለዓብይ እንደ ችርቻሮ በቅናሽ ሳይሆን በነፃ አራግፈዋችሁ ዓብይ ተጠቅሞ ተጠቅሞ ሲጥላችሁ መንቃታችሁ ገራሚ ባይሆንም በደርዘን በደርዘን ተደርጋችሁ ኦህዴድ መጋዘን የገባችሁበትን ቀንና ሰዓት ብትነግረን :lol: :lol:

Selam/
Senior Member
Posts: 17777
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: እንዴት የ3 ሺህ ዘመናት ታሪክ ያላት ታላቅ ሀገር ፍየል እንኳን ማገድ የማይችል ንፍጣም እጅ ውስጥ ወደቀች?

Post by Selam/ » 10 Dec 2023, 23:54

ዶሮ ወያኔ - ሞቶም እስከ ዛሬ የሚያባንንሽ ፣ ግንብቴ በፕላኔት ሆቴል ሰማይ ላይ ፣ ከኤርትራ ወደ አዲስ አበባ በርሮ ሲገባ ምን ተሰማሽ? የበላይ አለቃሽ ደብረፖርን ፣ መብረቅ እንደመታው ክው ብሎ ነበር አሉ። ጉድፍ!
Misraq wrote:
10 Dec 2023, 23:21
ግንቦቴው ሰላም ብርሃኑና አንዳርጋቸው እናንተን ግንቦቴ ካድሬዎቻቸውን ለዓብይ እንደ ችርቻሮ በቅናሽ ሳይሆን በነፃ አራግፈዋችሁ ዓብይ ተጠቅሞ ተጠቅሞ ሲጥላችሁ መንቃታችሁ ገራሚ ባይሆንም በደርዘን በደርዘን ተደርጋችሁ ኦህዴድ መጋዘን የገባችሁበትን ቀንና ሰዓት ብትነግረን :lol: :lol:

Selam/
Senior Member
Posts: 17777
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: እንዴት የ3 ሺህ ዘመናት ታሪክ ያላት ታላቅ ሀገር ፍየል እንኳን ማገድ የማይችል ንፍጣም እጅ ውስጥ ወደቀች?

Post by Selam/ » 12 Dec 2023, 15:37

ሙጃሂዲን ዓብድ ካልተወገደ ኑሮ ገና ጣራ ይነካል።

Post Reply