Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42632
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ያቢይ ጄኔራሎች ቱባው የኢትዮጵያ ሰንደቅ መስቀል ጀመሩ!!! ለምን?

Post by Horus » 09 Dec 2023, 01:24

ያውቁታል ! ወያኔን የጣልነው በዚያ ታላቅ ሰንደቅ ነው! ዛሬም አቢይና ወረሙማ የሚወድቁት በዚያ ታላቅ ሰንደቅ ነው! ያውቁታል !

11 ደቂቃ ጀምራችሁ ተመልከቱ

አይቀሬው 4ኪሎ ምኒልክ ቤተ መንግስት እና ኃይለ ስላሴ ፓርላማ አይ ከፍ ብል የሚውለበለበው ሰንደቅ !

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 13215
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: ያቢይ ጄኔራሎች ቱባው የኢትዮጵያ ሰንደቅ መስቀል ጀመሩ!!! ለምን?

Post by DefendTheTruth » 09 Dec 2023, 04:46

ማንም ሰቀለ ወይም አልሰቀለም፣ አንተ የምታወራዉ ባንዲራ በዛሬዪቷ ኢትዮጵያ ሕጋዊ ዕዉቅና የለዉም። ዋጣዉ!

አንተ የምታወረዉ ኢትዮጵያ ተመልሳ ለትመጣ ለዛሬይቷ ኢትዮጵያ ቦታ ለቃ ሄዳለች። ዋጣዉ!

ኢትዮጵያን ሳታዉቃት ስለኢትዮጵያ ተሟገች ራሥህን አድርገህ ስትቧዝን እዲሜህን ጨርሰህ በመጨረሻም ባዶ እጅህን ቀርተሃል። ዋጣዉ!

ክስረት!

Selam/
Senior Member
Posts: 17777
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ያቢይ ጄኔራሎች ቱባው የኢትዮጵያ ሰንደቅ መስቀል ጀመሩ!!! ለምን?

Post by Selam/ » 09 Dec 2023, 07:14

ካድሬው ዲዲቲ - የኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ ሲባል የለከፈህ የውቅሮ ዛር ይነሳብሃል አይደል? እስኪ ምን ዓይነት ልክፍት ነው አቅለብልቦ ፣ ሆረስ መንጋጋ ውስጥ አስቀድሞ የከተተህ? እከካም ወያኔ!
DefendTheTruth wrote:
09 Dec 2023, 04:46
ማንም ሰቀለ ወይም አልሰቀለም፣ አንተ የምታወራዉ ባንዲራ በዛሬዪቷ ኢትዮጵያ ሕጋዊ ዕዉቅና የለዉም። ዋጣዉ!

አንተ የምታወረዉ ኢትዮጵያ ተመልሳ ለትመጣ ለዛሬይቷ ኢትዮጵያ ቦታ ለቃ ሄዳለች። ዋጣዉ!

ኢትዮጵያን ሳታዉቃት ስለኢትዮጵያ ተሟገች ራሥህን አድርገህ ስትቧዝን እዲሜህን ጨርሰህ በመጨረሻም ባዶ እጅህን ቀርተሃል። ዋጣዉ!

ክስረት!

Naga Tuma
Member+
Posts: 7341
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: ያቢይ ጄኔራሎች ቱባው የኢትዮጵያ ሰንደቅ መስቀል ጀመሩ!!! ለምን?

Post by Naga Tuma » 10 Dec 2023, 02:59

DefendTheTruth wrote:
09 Dec 2023, 04:46
ማንም ሰቀለ ወይም አልሰቀለም፣ አንተ የምታወራዉ ባንዲራ በዛሬዪቷ ኢትዮጵያ ሕጋዊ ዕዉቅና የለዉም። ዋጣዉ!

አንተ የምታወረዉ ኢትዮጵያ ተመልሳ ለትመጣ ለዛሬይቷ ኢትዮጵያ ቦታ ለቃ ሄዳለች። ዋጣዉ!

ኢትዮጵያን ሳታዉቃት ስለኢትዮጵያ ተሟገች ራሥህን አድርገህ ስትቧዝን እዲሜህን ጨርሰህ በመጨረሻም ባዶ እጅህን ቀርተሃል። ዋጣዉ!
DefendTheTruth,

አደዋን ለመቀልበስ የተደረገ ሙከራ ከኣድዋ ማግስት ጀምሮ የነበረ ከሆነ ኣይመረመርም?

ዲሞክራሲን እየሰበኩ ዋጠዉን ለተገበሩት ኢሕኣፓ እና መኢሶንም ኣልበጃቸዉም።

የ1991 እ አ አ ጁላይ ኮንፍረንስ ሙሉ በሙሉ ለጂትሜት ነበር ማለት ይቻላል?

የእኜ ጥያቄ ያ ይሁን ወይም ይህኛዉ ሳይሆን የዲሞክራሲ ጥያቄ ነዉ።

አድዋን ለመቀልበስ ሙከራ የነበረ ከሆነ ለታሪክ ብለህ ቀድመህ መርማሪ መሆን ኣይጠበቅብህም?

ታሪክ ዉስጥ አድዋን ለመቀልበስ ኣስተማሩባቸዉ የሚልን ከማንበብ እናስተምርባቸዋለን ብለዉ ኣስትማሩላቸዉን ለማንበብ።

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 13215
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: ያቢይ ጄኔራሎች ቱባው የኢትዮጵያ ሰንደቅ መስቀል ጀመሩ!!! ለምን?

Post by DefendTheTruth » 10 Dec 2023, 10:55

Naga Tuma wrote:
10 Dec 2023, 02:59
DefendTheTruth wrote:
09 Dec 2023, 04:46
ማንም ሰቀለ ወይም አልሰቀለም፣ አንተ የምታወራዉ ባንዲራ በዛሬዪቷ ኢትዮጵያ ሕጋዊ ዕዉቅና የለዉም። ዋጣዉ!

አንተ የምታወረዉ ኢትዮጵያ ተመልሳ ለትመጣ ለዛሬይቷ ኢትዮጵያ ቦታ ለቃ ሄዳለች። ዋጣዉ!

ኢትዮጵያን ሳታዉቃት ስለኢትዮጵያ ተሟገች ራሥህን አድርገህ ስትቧዝን እዲሜህን ጨርሰህ በመጨረሻም ባዶ እጅህን ቀርተሃል። ዋጣዉ!
DefendTheTruth,

አደዋን ለመቀልበስ የተደረገ ሙከራ ከኣድዋ ማግስት ጀምሮ የነበረ ከሆነ ኣይመረመርም?

ዲሞክራሲን እየሰበኩ ዋጠዉን ለተገበሩት ኢሕኣፓ እና መኢሶንም ኣልበጃቸዉም።

የ1991 እ አ አ ጁላይ ኮንፍረንስ ሙሉ በሙሉ ለጂትሜት ነበር ማለት ይቻላል?

የእኜ ጥያቄ ያ ይሁን ወይም ይህኛዉ ሳይሆን የዲሞክራሲ ጥያቄ ነዉ።

አድዋን ለመቀልበስ ሙከራ የነበረ ከሆነ ለታሪክ ብለህ ቀድመህ መርማሪ መሆን ኣይጠበቅብህም?

ታሪክ ዉስጥ አድዋን ለመቀልበስ ኣስተማሩባቸዉ የሚልን ከማንበብ እናስተምርባቸዋለን ብለዉ ኣስትማሩላቸዉን ለማንበብ።
I hope you have a part in planing and implementing the Adwa Zero Project, which is a Commemoration Center of the historic Adwa Victory, as I understand it.

Else, ቁጭ ብሎ መመርመርን ብዙም አልረዳዉም፤ እኔ።

ዲሞክራሲ ማለት እኔ እስከምረዳዉ፣ የሕዝቦች ሉኣላዊነት መግለጫ ነዉ። ሉኣላዊነት ማለት ደግሞ ማንም ሳይጫን የራስን እድል (ዉሳኔ) በራስ የመወሰን ሙሉ መብት ነዉ።

የራስን እድል ለመወሰን ስባል ደግሞ የራስን ዉሳኔ በሕግ ይደነግጋል፣ ያከብራል፣ ያስከብራል።

አለከብርም ያለዉ ወግን ደግሞ እንድያከብር ይገደዳል፣ እንድዉጠዉም ይደረጋል፤ ድሞክራሲን ለማስፈን ስባል።

ከዚህ ዉጪ ያለዉ እኔን ብዙም አይገባኝም።

Abere
Senior Member
Posts: 15365
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ያቢይ ጄኔራሎች ቱባው የኢትዮጵያ ሰንደቅ መስቀል ጀመሩ!!! ለምን?

Post by Abere » 10 Dec 2023, 12:04

ሆረስ፤

የጨነቀለት እንድህ ነው። ወረሙማዎች ኢትዮጵያ ሱሳቸው ትሆናለች ወጥ አረንጓዴ፤ቢጫ፤ ቀይ ሰንደቋን ታቅፈው የአዞ እንባ ያነባሉ። :mrgreen:

ጥላሁን ገሰሰ "ፍቅሬ ፍቅርሽ በዛ - እኔ አላማረኝም... " ብሎ ጨርሶታል። ምን ሰንደቅ አላማዋን ብቻ አሁንም ቤተክርስቲያኗን ሁሉ ጭምር ሁኗል። ቤተክስቲያን ሸሽቶ ገብቶ ደወል ከደወሉ መገደል የለም ምህርት ይደረጋል ሲባል ሰምተው ወረሙማ ወታደሮች ፋኖ መጣ ሊገጥማችሁ ነው ሲባሉ ዝናብ እንደ ነካው ጥጃ ፈርጥጠው ቤተስኪያን ይገባሉ። አሁን ወረሙማን ለመግጠም የፈለገ ጫካ እና ተራራ መሄድ አያስፈልገውም ቤተስኪያን ከእነ ማሆይ እና አባሆይ ጋር ዳቤ ይቆርጣሉ። ቆሪጥ ሲገዝፍባቸው ደግሞ ደማቸውን ያፈሳሉ። Sloth DDT and his likes thinks they out smarted Ethiopians. The country has reached no point of return and Orommuma not only got flat tires but totaled in its entirety. Fano is going to tow away and dispose Orommuma into the dumpster of garbage history. Hope DDT would scavenge Orommuma there or go back to Kenya.

ሆረስ! ግን አንድ ነገር አብራራልኝ። ብዙ ሰንደቅ አላማዎችን ሳይ ጥቁር፤ነጭ እና ቀይ (በተለይ) ያለባቸው አገሮች ሳይ የብጥብጥ ተምሳሌዎች ሁነው ይታዩኛል። በርካታ የአረብ አገራት ቢያንስ 2ቱ ያለባቸው ናቸው። ሌሎች አገራትም እንድሁ። የወረሙማ ጨርቅ አርማ የአሸባሪ አርማ ነው። በዙ ወረሙማ አርማዎች አሉ ግን ሁሉም የሽብርተኛ ምልክት አላቸው።

Horus wrote:
09 Dec 2023, 01:24
ያውቁታል ! ወያኔን የጣልነው በዚያ ታላቅ ሰንደቅ ነው! ዛሬም አቢይና ወረሙማ የሚወድቁት በዚያ ታላቅ ሰንደቅ ነው! ያውቁታል !

Post Reply