Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Union

Re: ባህር ማዶ ሆኖ ፋኖን ማዘዝ አይቻልም ... አንዳርጋቸው ጽጌ

Post by Union » 08 Dec 2023, 02:10

አዎ። ግን እሱ ምን አባቱ አገባው በአማራ ጉዳይ ውስጥ።

ኦሮሙማ። :lol:

የተወጋ :lol:

እሱ ማለት ኤርሚያስ ዋቅጅራ ነው። የአማራ ጥላቻ ያዞራቸው

Horus
Senior Member+
Posts: 42632
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ባህር ማዶ ሆኖ ፋኖን ማዘዝ አይቻልም ... አንዳርጋቸው ጽጌ

Post by Horus » 08 Dec 2023, 02:20

union wrote:
08 Dec 2023, 02:10
አዎ። ግን እሱ ምን አባቱ አገባው በአማራ ጉዳይ ውስጥ።

ኦሮሙማ። :lol:

የተወጋ :lol:

እሱ ማለት ኤርሚያስ ዋቅጅራ ነው። የአማራ ጥላቻ ያዞራቸው
አንተስ ማነህ?

Union

Re: ባህር ማዶ ሆኖ ፋኖን ማዘዝ አይቻልም ... አንዳርጋቸው ጽጌ

Post by Union » 08 Dec 2023, 02:24

አማራ

Horus wrote:
08 Dec 2023, 02:20
union wrote:
08 Dec 2023, 02:10
አዎ። ግን እሱ ምን አባቱ አገባው በአማራ ጉዳይ ውስጥ።

ኦሮሙማ። :lol:

የተወጋ :lol:

እሱ ማለት ኤርሚያስ ዋቅጅራ ነው። የአማራ ጥላቻ ያዞራቸው
አንተስ ማነህ?

Horus
Senior Member+
Posts: 42632
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ባህር ማዶ ሆኖ ፋኖን ማዘዝ አይቻልም ... አንዳርጋቸው ጽጌ

Post by Horus » 08 Dec 2023, 02:27

union wrote:
08 Dec 2023, 02:24
አማራ

Horus wrote:
08 Dec 2023, 02:20
union wrote:
08 Dec 2023, 02:10
አዎ። ግን እሱ ምን አባቱ አገባው በአማራ ጉዳይ ውስጥ።

ኦሮሙማ። :lol:

የተወጋ :lol:

እሱ ማለት ኤርሚያስ ዋቅጅራ ነው። የአማራ ጥላቻ ያዞራቸው
ስራህ አማራ አይመስልም ። እየተጠራጠርኩህ ነው

Union

Re: ባህር ማዶ ሆኖ ፋኖን ማዘዝ አይቻልም ... አንዳርጋቸው ጽጌ! መሳሪያ አይደለም የሚዋጋው ወታደር ነው!!

Post by Union » 08 Dec 2023, 02:31

የአማራ ጠላትነቱን በግልፅ ያሳየ ማንም በአማራ ስም ቢመጣ ግንባሩን ነው የምንለው።

አማራን እንደ ኢትጵያዊነቱ የሚያከብር፣ ሰላም እና የኢትዮጵያዊያንን እኩልነት የሚፈልግ ብቻ ነው የምንቀበለው
Last edited by Union on 08 Dec 2023, 02:33, edited 1 time in total.

Horus
Senior Member+
Posts: 42632
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ባህር ማዶ ሆኖ ፋኖን ማዘዝ አይቻልም ... አንዳርጋቸው ጽጌ! መሳሪያ አይደለም የሚዋጋው ወታደር ነው!!

Post by Horus » 08 Dec 2023, 02:32

union wrote:
08 Dec 2023, 02:31
የአማራ ጠላትነቱን በግልፅ ያሳየ ምንም በአማራ ስም ቢመጣ ግንባሩን ነው የምንለው።

አማራን እንዲትጵያዊነቱ የሚያከብር፣ ሰላም እና የኢትዮጵያዊያንን እኩልነት የሚፈልግ ብቻ ነው የምንቀበለው
አንተ አማራ ለመሆንህ ማን በምን ያውቃል?

Union

Re: ባህር ማዶ ሆኖ ፋኖን ማዘዝ አይቻልም ... አንዳርጋቸው ጽጌ! መሳሪያ አይደለም የሚዋጋው ወታደር ነው!!

Post by Union » 08 Dec 2023, 02:43

አንተ አማራ ነህ ወይም አይደለህም አልከኝ አላልከኝ አያገባኝም። እኔ አማራ ነኝ!!! አማራ ባልሆን እንኳን ግዜው ከአማራ ህዝብ ትግል ጎን የመቆመያ ግዜ ነው። በቃ። ከአማራ ህዝብ ጋር በትክክል መተጋል ኢትዮጵዊነት ማስቀጠል ነው። አማራ መሆን አይጥበቅብህም።

አንዳርጋቸው የተባለ ሌባ የአማራ ጠላት ነው። ኤርሚያስንም የአማራ ጠላት እንደሆነ ገና ድሮ ነው ያጋለጥነው!

አንዳርጋቸው ማንም የአማራ ድርጅት ወይም ሚዲያ የአንድ ደቂቃ ቃለ መጠይቅ አይሰጠውም። ያደረግውን ስለምናውቅ ነው።

የፃፈው የስድብ መፀሀፍ ሳያንሰው አርበኞቹን ያደረጋቸውን ምንግዜም አንረሳለትም።

የዱሮው አማራ የለም አሁን፣ አማራ ጠላቱን እና ወዳጁን አውቋል። አንዳርጋቸው ደግሞ አማራ አይደለም፣ ነኝ ለማለት ይሞክራል። ጠላታችንም ነው!
Horus wrote:
08 Dec 2023, 02:32
union wrote:
08 Dec 2023, 02:31
የአማራ ጠላትነቱን በግልፅ ያሳየ ምንም በአማራ ስም ቢመጣ ግንባሩን ነው የምንለው።

አማራን እንዲትጵያዊነቱ የሚያከብር፣ ሰላም እና የኢትዮጵያዊያንን እኩልነት የሚፈልግ ብቻ ነው የምንቀበለው
አንተ አማራ ለመሆንህ ማን በምን ያውቃል?
Last edited by Union on 08 Dec 2023, 02:45, edited 1 time in total.

TGAA
Member+
Posts: 5747
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: ባህር ማዶ ሆኖ ፋኖን ማዘዝ አይቻልም ... አንዳርጋቸው ጽጌ

Post by TGAA » 08 Dec 2023, 02:44

የፋኖ መሰረቱ ተጠናክሮ ከውስጥ ወደውጭ የሚገዝፍ የፖለቲካ ድርጅች ነው መሆን ያለበት ፤ የውጭው ሀይል የማበረታታትና የመደገፍ ሀሳብ መስጠት ይችላል ፤ የሀገር ውስጥ ድርጅቱ በሚሰጠው መመሪያ መሰረት ውጭ ያለው ሀይል ስራዎችን መስራት አለበት ይህ መንገድ የበለጠን በጣም ጥሩ ውጤት ይኖረዋል ፤ መሬት ላይ ያለው ፋኖ ከህዝቡ ጋር ቀጥታ ግንኙነት አለው ፤ ትግሉን ገምግሞ የቱ ጋ ማን ምን ማድረግ እንደሚገባው መመሪያ መስጠት ይችላል ፡ እስካሁን የፋኖ መሪዎች የሚስጧቸው መግለጫዎች በጣም የበሰሉ በኦሮሙማ መስልቀጥ የማይፈልጉ ኢትዮጵያኖች በሙሉ የሚደግፉት የፖለቲካ መግለጫ ነው የሚስጡት ፤ ትግሉ በፖለቲ በበሰሉ የመላው ኢትዮጵያዊውን ስነልቦና በተረዱ የፋኖ መሪዎች መመራት አለባቸው ፤ የኢትዮጵያዊው ኮምፕ ትልቅ ሃይል እውቀት ያለው ስብስብ ነው ፤ ፋኖ ይህንን ስብስብ በአግባቡ መጠቀም አለበት ፤ ሆኖም ፋኖ የኢትዮጵያዊውን ብሄርተኛ ተጸእኖ አይፈልግም እስካሁን በተደረገው የአማራ ትግል ሌሎቹ ብሄርተኞች በቀላሉ የሚመዘብሩት weak link ስለሆነ ፤ሆኖም አንዳንድ አማራን እንወክላለን የሚሉ ኢትዮጵያውን ብሄርተኞችን እንደጠላት የማጥቃት ዝንባሌ መቆም አለበት ፤ መነሻችን አማራ መድረሻችን ኢትዮጵያ ብሎ የተነሳ ፋኖ ኢትዮጵያዊ ብሄርተኞች እንደ አጋር እንጂ እንደ ጠላት ማየት የልበትም ፡ ይህ ብሄርተኛ ቁጥሩ ቀላል አይደለም ድጋፉም ትልቅ ትርጉም የሚኖረው ነው ፤ ፋኖ ይምራ ሌሎች ኢትዮጵያዊያን ይከተሉ ፤ መድረሻው መጨረሻ አንድ ስለሚሆን ፡፡ ለሁሉም ኢትዮጵያዊ እኩል የሆነች ፍትሀዊ ኢትዮጵያን መመስረት ግቡ አድርጎ የተነሳው ፋኖ ይህንን ጠንቅቆ ያውቃል ፤ የኢትዮጵያዊውን ካንፕ ተጽኖ በፋኖ መገደብ አለበት ነገር ግን ድጋፉን አለመፍለግ ትልቅ የፖልቲካ ድክመት ብቻ ሳይሆን የኢትዮጵያ ህዝብን ሰቆቃ ከማራዘም በስተቀር ፋይዳ ይለውም ፡፡

Horus
Senior Member+
Posts: 42632
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ባህር ማዶ ሆኖ ፋኖን ማዘዝ አይቻልም ... አንዳርጋቸው ጽጌ! መሳሪያ አይደለም የሚዋጋው ወታደር ነው!!

Post by Horus » 08 Dec 2023, 02:53

ዩኒየን፣
ያንታ አይነት ባማራ ስም የተሳሳተ መንገድ የሚጓዙ ናቸው አሁን የፋኖን ትግል ኮምፕሊኬት እያደረጉ ያሉት ። ሰውዬው ነገርህ እኮ! ዲያስፖራ ኢጎውን መቆጣጠር ካልቻለ ፋኖ ትዕዛዝ ያወጣል በቃ ! አንዳርጋቸውን መናቅ ኋላ ወደ ሃፍረት ይወስዳል፣ ተጠንቀቅ ! ቪዲዮውን ደግመህ ስማው!!

Union

Re: ባህር ማዶ ሆኖ ፋኖን ማዘዝ አይቻልም ... አንዳርጋቸው ጽጌ! መሳሪያ አይደለም የሚዋጋው ወታደር ነው!!

Post by Union » 08 Dec 2023, 08:52

ሆረስ
የፋኖ ትግል ምንም ኮምፕልኬትድ አይደለም። እሱ የአንተ አስተሳሰብ ችግር ነው። ያንተ ችግር ፓለቲካን አስቀድመህ ፍፃሜውን ማየት ያለመቻልህ ነው። ኤርምያስንም እንደዛው ስትል ነበር።

አንዳርጋቸው ስለ ፋኖ ምንም አያገባውም። ፋኖ ማለት እኮ ሌላ ስሙ አርበኛ ነው! አርበኛ ግንባርም ልትለው ትችላለህ አርበኛ ግንባርን ምን እንዳደረጋቸው አንተ እውቀቱ የለህም። ለዛ ነው ዝም ብለህ በጭለማ ሰው የምትደግፈው።

አንዳርጋቸው እንደ ኤድምያስ ሞቷል
Horus wrote:
08 Dec 2023, 02:53
ዩኒየን፣
ያንታ አይነት ባማራ ስም የተሳሳተ መንገድ የሚጓዙ ናቸው አሁን የፋኖን ትግል ኮምፕሊኬት እያደረጉ ያሉት ። ሰውዬው ነገርህ እኮ! ዲያስፖራ ኢጎውን መቆጣጠር ካልቻለ ፋኖ ትዕዛዝ ያወጣል በቃ ! አንዳርጋቸውን መናቅ ኋላ ወደ ሃፍረት ይወስዳል፣ ተጠንቀቅ ! ቪዲዮውን ደግመህ ስማው!!

Union

Re: ባህር ማዶ ሆኖ ፋኖን ማዘዝ አይቻልም ... አንዳርጋቸው ጽጌ! መሳሪያ አይደለም የሚዋጋው ወታደር ነው!!

Post by Union » 08 Dec 2023, 09:11

ብርሀኑ ነጋ ያለውን እናስታውስ። "ከአማራ ክልል ሀይል መጥቶ የሚያድኗቸው የሚመስላቸው የመሀል አገር ሰዎች ጤነኛች አይደሉ።" ብርሀኑ

ብርሀኑ ይህን ሲል አንዳርጋቸው መፀሀፍ ፅፎ ሚንልኪን ሌባ ሲል የነበረ ነው። በአማራ ህዝብ ሞት ላይ ሲያላግጡ የነበረው ሮሙማው አይሸነፍም መስሏቸው ነበር።

ዛሬ ምነው ፋኖ ላይ መጥቶ መለጠፍ ፈለገ። ያራሱን ኦሮሙማ ፓርቲ ይመስርት እዛ

Misraq
Senior Member
Posts: 17743
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: ባህር ማዶ ሆኖ ፋኖን ማዘዝ አይቻልም ... አንዳርጋቸው ጽጌ! መሳሪያ አይደለም የሚዋጋው ወታደር ነው!!

Post by Misraq » 08 Dec 2023, 09:32

ኢንተርቪውን አየሁት፥፥ አንዳርጋቸው እኔ ካልመራሁት እያለ ነው፥፥ ከደጋፊነት አልፎ መፈትፈት እና ጎልቶ መታየት እንደሚፈልግ ንዴቱና ብስጭቱ ያስታውቅበታል፥፥ በዳያስፖራ የሚገኘው የአማራ እንቅስቃሴ ከነድክመቱ አንዳርጋቸውን የመሰለ ከሃዲ ፖለቲከኛ አናስገባም ብለው በራቸውን መዝጋታቸው የሚመሰገን ነው፥፥

ይህ ሌባ ጉራጌ ሆረስ አማራ በትግሬና በኦሮሞ ልክና ወርድ እንዲፈረጥም አይፈልግም፥፥ ሰላም የሚሉትም ዲቃላ እንደዚሁ፥፥

ለአማራ ሕዝብ ከእነዚህ ዲቃሎች በግልጽ ጦርነት ያወጁበት ወያኔዎች እና ኦነጎች ይሻሉታል፥፥ ቢያንስ ቢያንስ በግልጽ ጠላትነታቸውን አሳይተዋልና፥፥ እነዚህ ድቅሎች እና ሌባ ጉራጌዎች ለአማራ ሕዝብ ትግል አይጠቅሙም፥፥ እስቲ ተመልከት አማራ የሚባል የለም ብሎ ለጥቃት ያጋለጠን ግለሰብ፥ አጼ ምኒሊክን ከትግሬና ከኦሮሞ ጽንፈኛ በበለጠ መልኩ መጽሃፍ ጽፎ ያራከሰን ግለሰብ ይምራች ሁ ብለው ፕሮሞት ሲያደርጉት፥፥

Right
Member
Posts: 4785
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: ባህር ማዶ ሆኖ ፋኖን ማዘዝ አይቻልም ... አንዳርጋቸው ጽጌ! መሳሪያ አይደለም የሚዋጋው ወታደር ነው!!

Post by Right » 08 Dec 2023, 11:52

Andy the devil is back at it, again.

Here is the catch.
Make no mistake, this is the project of Issias Afeworki to infiltrate FANO. They did it on Kinjit back in 2006.
Messay, also an under cover agent for Shabia, is trying his best to sell Andy Tsigie as a friend of FANO to clear the ground for infiltration.
Nice try but this time it is not going to work.
Remember, recently Andargachew Tsigie apologized for TPLF. That again is a ploy to soften the next phase of Shabia’s operations.

FANO, stay clear from character guy’s like Andy, Yonas Biru and Messay. Stay clear from Eritreans. Just depend on your people on the ground. Any help from China, Russia, EU and the US that are unconditional must be accepted. Any negotiations from this powers, when received, has to be accepted and thoroughly negotiated. Period.

This is a very serious survival struggle. Must be done right.
At this point what genuine people should have worked on was that on organizing a central and southern front. But people with agenda are focusing elsewhere.

Misraq
Senior Member
Posts: 17743
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: ባህር ማዶ ሆኖ ፋኖን ማዘዝ አይቻልም ... አንዳርጋቸው ጽጌ! መሳሪያ አይደለም የሚዋጋው ወታደር ነው!!

Post by Misraq » 08 Dec 2023, 12:19

Brother Right,

Although i agree for the most part on what you said, I don't think Issayas Afeworki is behind Andargachews attempt to enter in Amhara politics. I think Issu is clever enough to understand that Andargachew is expired and has no access in Amhara struggle

Right
Member
Posts: 4785
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: ባህር ማዶ ሆኖ ፋኖን ማዘዝ አይቻልም ... አንዳርጋቸው ጽጌ! መሳሪያ አይደለም የሚዋጋው ወታደር ነው!!

Post by Right » 08 Dec 2023, 12:49

Brother Misraq,
I don’t think you know that Andy was in Asmara recently.
I have studied the motives of Eritreans very closely for a long time. They have been deceived by the Italians. Eritreans mindset is fixated on the wrong path and it will destroy them for good. They would have thrived if their mindset was to positively work with Ethiopia instead of against Ethiopia. Eritrea was created by Italians in the context of Ethiopia. That is a fact. Eritreans think the opposite.
Yes Andy is project Issias. 100%.

Misraq
Senior Member
Posts: 17743
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: ባህር ማዶ ሆኖ ፋኖን ማዘዝ አይቻልም ... አንዳርጋቸው ጽጌ! መሳሪያ አይደለም የሚዋጋው ወታደር ነው!!

Post by Misraq » 08 Dec 2023, 13:09

Yes he was in Eritrea and his immediate action is his latest interview blaming and accusing diaspora amharas. so that is something we will have to try and connect the dots. The good thing now is everyone agrees those on the ground will decide the fate be it military or political. Andargachew has no access to that. Neither do any external entities. The maximum damage Andargachew and Messay can do at this stage is continue their cheap talk on YouTube rotating Yonas Biru and Andargachew. The amhara nationalist generation now knows the politics of Ethiopia and the region better than this folks already

Horus
Senior Member+
Posts: 42632
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ባህር ማዶ ሆኖ ፋኖን ማዘዝ አይቻልም ... አንዳርጋቸው ጽጌ! መሳሪያ አይደለም የሚዋጋው ወታደር ነው!!

Post by Horus » 08 Dec 2023, 13:21

እዚህ ፍረም ላይ DefendTheTruth & sun የሚባል ወያኔ እራሱን ኦሮሞ አስመስሎ ለ10 ዓመት አስመስሏል! ማንም ሰው እራሱን በዉሸት ስም ደብቆ በሚሞጫጭረው ማን እንደ ሆነ ማመንን ለጆሎች ትተን ሁሉንም በተግባር እንለየዋለን ! የቀረው ሁሉ ባዶ አየር ነው ።

Right
Member
Posts: 4785
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: ባህር ማዶ ሆኖ ፋኖን ማዘዝ አይቻልም ... አንዳርጋቸው ጽጌ! መሳሪያ አይደለም የሚዋጋው ወታደር ነው!!

Post by Right » 08 Dec 2023, 16:54

Yes he was in Eritrea and his immediate action is his latest interview blaming and accusing diaspora amharas. so that is something we will have to try and connect the dots. The good thing now is everyone agrees those on the ground will decide the fate be it military or political. Andargachew has no access to that. Neither do any external entities. The maximum damage Andargachew and Messay can do at this stage is continue their cheap talk on YouTube rotating Yonas Biru and Andargachew. The amhara nationalist generation now knows the politics of Ethiopia and the region better than this folks already
Agree. FANO will be fine. What should be the focus of Ethiopians is that helping the southern people and Addis residents to get organized and mobilize. Andy and cohorts are a known quantities,

Remember, the ultimate goal is safeguarding Ethiopia through democratization. Ethiopians will tell you they are tired of ethnic conflicts. Except the TPLF &PP leaders and followers.

Horus, thank you for busting DDT aka Axum/sun.

eden
Senior Member
Posts: 10102
Joined: 15 Jan 2009, 14:09

Post by eden » 08 Dec 2023, 20:56

ይህ ፍልጥ፣ ፍጥጥ ብሎ ጉራጌ ነኝ ይልህና፣ እኔ ደሞ አማራ ነኝ ወይም ኦሮሞ ነኝ ስትለው ማስረጃ ይጠይቅሃል

Post Reply