.
.
.
TDF ኦህዴድን ቂጥ ቂጡን እየዠለጠ ደብረሲና ሲደርስ ኦህዴድ የድረሱልኝ ጥሪ ሲያደርግ የኢትዮጵያን ሰንደቅ አላማ (ሰይጣናዊ ፔንታግራም) የሌለበትን ሰው እንዲጠቀመው ፈቀደ፥፥ በኤርትራና በፋኖ እርዳታ የስልጣን ስጋቱ ሲወገድ ግን አረንጉዋዴ ቢጫ ቀይ ወንጀል ሆነ፥፥ አሁን ኦህዴድ በፋኖ ብርቱ ምት ሲያርፍበት ባንዲራውን ፈቅዶዋል፥፥
ግን ለግዜው ነው ወይስ እስከዘለአለሙ?
Re: የጨነቀው እርጉዝ ያገባል ፡ የፋኖ ብርቱ ምት ይህን ብቻ አይደለም ገና ብዙ መብቶችን ያስመልሳል
አንቺ አጭበርባሬ ወያኔ - ትህነግና ፒፒ እኮ የአንድ ሳንቲም ሁለት ገዝጣዎች ናቸው። ሸረሪት!
Re: የጨነቀው እርጉዝ ያገባል ፡ የፋኖ ብርቱ ምት ይህን ብቻ አይደለም ገና ብዙ መብቶችን ያስመልሳል
ግንቦቴው ሰላም
እዚህም መጣህ? አይ አንተ ለ5 አመት ሽንጥህን ገትረህ ኦህዴድ-ብልጽግናን ስታገለግል ይህ አልታየህም ነበር?
የግንቦቴዎች IQ Low ነው የሚባለው እኮ በምክንያት ነው
እዚህም መጣህ? አይ አንተ ለ5 አመት ሽንጥህን ገትረህ ኦህዴድ-ብልጽግናን ስታገለግል ይህ አልታየህም ነበር?
Re: የጨነቀው እርጉዝ ያገባል ፡ የፋኖ ብርቱ ምት ይህን ብቻ አይደለም ገና ብዙ መብቶችን ያስመልሳል
ግምቦቴው ሰላም
ክቶፎ ለብለብ ጮማ በቢራ እያወራረድህ ኖረህ መቶ ሜትር መሮጥ እንደማትችል የታወቀ ነው። ምናልባት ዶሮ አሳድዶ የመያዝን ፍኖተ ካርታህን ብታጋራን ለልጆቻችን ሼር እናደርጋለን

በዐድዋ የድል በዓል አከባበር ላይ በዐጼ ምኒልክ ፎቶግራፍ ምትክ የዐብይ አህመድ ፎቶግራፍ ማውለብለብ ጉዳይስ ምን ተባለ? እምዬ ምኒልክን የሚያቃልሉ ላይ ምን አይነት እርምጃ ይወሰድ ተባለ? እኔ የሚገርመኝ የኢትዮጵያን ህዝብ እንደት ቢንቁት ነው?
Re: የጨነቀው እርጉዝ ያገባል ፡ የፋኖ ብርቱ ምት ይህን ብቻ አይደለም ገና ብዙ መብቶችን ያስመልሳል
ግምቦይ ሰላም ጎራ ተደበላልቆብህ አንድ እግርህን ኢዜማ ውስጥ አንድ እግርህን ደሞ ብልጽግና ውስጥ አድርገህ ለአምስት አመት ጣቂህን ስትወጠር ኖርክ እኮ
ላልቶዋል አይደል?