-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 12901
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: "የኢትዮጵያ ፌዴራል"
የኢትዮጵያ ፌደራል፣ ተኝተህም ከች ነዉ፣ ብንን ያደርጋሃል።
I don't want to condone police intrusive actions in the citizens life, but in the case of so many anti-peace and anti people elements in the society, this is not avoidable.
I don't want to condone police intrusive actions in the citizens life, but in the case of so many anti-peace and anti people elements in the society, this is not avoidable.
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 12901
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: "የኢትዮጵያ ፌዴራል"
ከእኔ ዉጪ እዉነት እንናገር ና እዉነቱን እንዳለ የምናገር አንድ ተሳታፊ እርግጥ አለን?
በጣም ያጠራጥራል። እዉነቱን ተናግሮ የመሸበት የማያድር አድርባዮች፣ የአማራ ፅንፈኞች ና ግብረአባሮቻቸዉ።
አናምንም ብላችዉኝ አልነበረም? ስንቱን ነዉ ነግሬአችዉ የማትሰሙት? ትዝብት ነዉ ትርፉ!
በጣም ያጠራጥራል። እዉነቱን ተናግሮ የመሸበት የማያድር አድርባዮች፣ የአማራ ፅንፈኞች ና ግብረአባሮቻቸዉ።
አናምንም ብላችዉኝ አልነበረም? ስንቱን ነዉ ነግሬአችዉ የማትሰሙት? ትዝብት ነዉ ትርፉ!
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 12901
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: "የኢትዮጵያ ፌዴራል"
Yeah, it is a "scare tactic", send the delusional mob to its certain demise and cut the life God has given him short!Educator wrote: ↑25 Apr 2023, 22:42Kkkkkkk, I can't stop laughing at this scare technic based on false fairytale. Oromuma satans are so scared of the people rising against them that they now decided to monger fear with kids video. The only truth in the video is that they are expecting a gigantic uprising in Addis Ababa soon.
ኢትዮጵያ አሁን ጉልቤ ሆናለች፣ አንዳርጋቸዉ ፅጌን ና ልደቱ አያለዉን ጠይቃቸዉ፣ ሁለቱ እንደወጣች ቀሮች!
Re: "የኢትዮጵያ ፌዴራል"
Enjoy this for a change.
https://youtube.com/shorts/rJi5TzgbyAQ? ... 1RpHwQ4AB3
https://youtube.com/shorts/rJi5TzgbyAQ? ... 1RpHwQ4AB3
DefendTheTruth wrote: ↑29 Apr 2024, 15:49Yeah, it is a "scare tactic", send the delusional mob to its certain demise and cut the life God has given him short!Educator wrote: ↑25 Apr 2023, 22:42Kkkkkkk, I can't stop laughing at this scare technic based on false fairytale. Oromuma satans are so scared of the people rising against them that they now decided to monger fear with kids video. The only truth in the video is that they are expecting a gigantic uprising in Addis Ababa soon.
ኢትዮጵያ አሁን ጉልቤ ሆናለች፣ አንዳርጋቸዉ ፅጌን ና ልደቱ አያለዉን ጠይቃቸዉ፣ ሁለቱ እንደወጣች ቀሮች!
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 12901
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: "የኢትዮጵያ ፌዴራል"
አሁን ዜጎችም ፖልስ ልሆኑ ነዉ፣ ወይ ጉድ፣ ማንንም ማመን አይቻልም፣ ራስን እንጂ!
ዉጪ አገር ኖሬ በራሴ ላይ የደረሰዉን አሁን በኢትዮጵያም ለማየት በቅቼአለሁ!
ዉጪ አገር ኖሬ በራሴ ላይ የደረሰዉን አሁን በኢትዮጵያም ለማየት በቅቼአለሁ!
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 12901
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: "የኢትዮጵያ ፌዴራል"
DefendTheTruth wrote: ↑24 May 2024, 14:57አሁን ዜጎችም ፖልስ ልሆኑ ነዉ፣ ወይ ጉድ፣ ማንንም ማመን አይቻልም፣ ራስን እንጂ!
ዉጪ አገር ኖሬ በራሴ ላይ የደረሰዉን አሁን በኢትዮጵያም ለማየት በቅቼአለሁ!
Please wait, video is loading...
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 12901
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: "የኢትዮጵያ ፌዴራል"
የኢትዮጵያ ፌዴራል ስማቸዉ ስነሳ፣
ከሩቅ ያስፈራሉ እንደ ዱር አንበሳ
ትዝ ይላችዋል፣ ዛፉን አገንድሶ ልያመልጥ የነበረዉ ጅል፣ ከኮሪደር ልማት ቦኋላ እንኳ?
ሰዎችን መክሬ ነበር፣ ምንም አይነት ስራ ይሁን ምን፣ ወደ ፊት ትምህርት የሌለዉ ሰዉ እድሉ በጣም የጠበበ ብቻ ሳይሆን፣ እድልም አይኖረዉም ብዬ!
ተማር ልጄ ን ገብዤአችዋለሁ!
ከሩቅ ያስፈራሉ እንደ ዱር አንበሳ
ትዝ ይላችዋል፣ ዛፉን አገንድሶ ልያመልጥ የነበረዉ ጅል፣ ከኮሪደር ልማት ቦኋላ እንኳ?
ሰዎችን መክሬ ነበር፣ ምንም አይነት ስራ ይሁን ምን፣ ወደ ፊት ትምህርት የሌለዉ ሰዉ እድሉ በጣም የጠበበ ብቻ ሳይሆን፣ እድልም አይኖረዉም ብዬ!
ተማር ልጄ ን ገብዤአችዋለሁ!