Re: አቢይ በርሱና በወያኔ መካከል ያለውን ተመሳሳይነት ሲያብራራ ቂቂቂቂቂ ♨️ ቂቂቂቂቂ ♨️ ቂቂቂቂቂ ♨️
1.5 MILLION DEAD AGAME LATER.......

Re: አቢይ በርሱና በወያኔ መካከል ያለውን ተመሳሳይነት ሲያብራራ ቂቂቂቂቂ ♨️ ቂቂቂቂቂ ♨️ ቂቂቂቂቂ ♨️
ሙዙን ስታይ፤ መዘዙንም እይ!

ከእለታት አንድ ቀን፣ አያ ዝንጀሮ፣ የአንበሳን ሚስት ሊያሽኮረምም አስቦ አንበሳ በሌለበት ወደ ሚስትየው ይሄዳል፡፡
የአንበሳ ሚስት የዝንጀሮን መላ ሰውነት ቃኝታ ስታበቃ፣
“አያ ዝንጀሮ፤ አይንህ ለምን ቀላ?” ብላ ትጠይቃለች፣ አይኑን አተኩራ እያየች፡፡
ዝንጀሮም፤
“የዐይኔ መቅላትማ የጀግንነት ምልክት ነው” ይላታል፡፡
ቀጥላ ወደ እጁና ወደ እግር ጥፍሩ እያስተዋለች፤
“ጥፍርህስ እንዲህ ረዝሞ ለምን አደገ?” ትለዋለች፡፡
“ፍሬ ለመፈልፈል እንዲረዳኝ ብዬ ያሳደግሁት ነው፡፡ እኔ‘ኮ ምንም ነገር ያለ አንዳች ብልሃት አልሰራም!”
የአንበሳ ሚስት ከፊቷ የሚጎማለለውን ዝንጀሮ ዘወር ዘወር ብላ ተመለከተችና፤
“መቀመጫህስ በምን ምክንያት ተመለጠ?” ብላ ጠየቀችው፡፡
“እሱ ዓለም የሚያውቀው ነገር እኮ ነው፡፡ መቀመጫዬ የተመለጠው ህይወቴ በጦር ሜዳ ውሎና በጀብድ የተሞላ እንደመሆኑ፤ ከፈረስ ፈረስ ስዘል ነው” አለና መለሰላት፡፡
በመጨረሻም፤
“ይገርማል አያ ዝንጀሮ፤ ዛሬ ከቁመትህ ሁሉ በጣም የገረመኝ ደግሞ የጎፈርህ መንዠርገግ ነው፡፡ የአንበሳን ጎፈር መሰለኮ”
“ይሄማ ጠላትን መከላከያ ነው፡፡ ከሩቅ ግርማ - ሞገሴን እያየ የዱር አውሬው ሁሉ የሚሸሸኝ እኮ በዚህ በጎፈሬዬ ምክንያት ነው!”
አያ ዝንጀሮ እንዲህ እየፎከረ የአንበሳን ሚስት ሲያማልል ሲጎማለል፤ ድንገት አያ አንበሶ ከተፍ አለ፡፡ ከዚያም ጥያቄ ይጠይቀው ጀመር፤
“አያ ዝንጀሮ፤ ምነው ዐይንህ ቀላ?”
ዝንጀሮ ድምፁ ሁሉ ኮሰመነና ልቡ ከዳው፡፡
“ዐይኔ የቀላው በድህነት ምክንያት ነው” አለ፡፡
አንበሳ ቀጠለና፤
“ጥፍርህስ ለምን አደገ?”
“መሬት የምቧጥጥበት ነው ጌታዬ!”
“መቀመጫህን ደሞ ምን መለጠው?”
“ከተራራ ተራራ የምንፏቀቅበት ነው!”
“ፀጉርህንስ ምን እንዲህ አንጨፈረረው?”
“ለብርድ፤ ለብርድ ነው ያሳደግሁት ጌታ አንበሶ!”
አንበሳም ክፉኛ እየተኩራራ፤
“ሂድ ጥፋ ከዚህ! አስኮናኝ!” አለው፡፡
ዝንጀሮ እግሬ አውጪኝ አለ፡፡
አንበሳም ወደ አንበሲት ዞሮ፤
“አንቺም ሁለተኛ ከእንደዚህ ያለ ተልካሻ ቡክን ጋር እየዋልሽ አታዋርጂኝ!” አላት፡፡

ማፈሪያ የሆነ ጉቶ መሪ^^^ ይህን ባየሁ ቁጥር በሱ ፈንታ እና በኢትዮጵያውያን ቦታ ተሳቅቄ ልሞት ነው::
-
Digital Weyane
- Senior Member
- Posts: 10173
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: አቢይ በርሱና በወያኔ መካከል ያለውን ተመሳሳይነት ሲያብራራ ቂቂቂቂቂ ♨️ ቂቂቂቂቂ ♨️ ቂቂቂቂቂ ♨️
በርሃብና ኀላቀርነት የምንገረፍበት አለንጋ አንሶን ዝንጀሮን በራሳችን ላይ እንዲረማመድ የፈቀድን ምን ያልታደልን ህዝቦች ብንሆን ነው? ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ
-
Digital Weyane
- Senior Member
- Posts: 10173
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
-
Digital Weyane
- Senior Member
- Posts: 10173
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: አቢይ በርሱና በወያኔ መካከል ያለውን ተመሳሳይነት ሲያብራራ ቂቂቂቂቂ ♨️ ቂቂቂቂቂ ♨️ ቂቂቂቂቂ ♨️
አብይ ተዋርዶ አዋረደን። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ
Re: አቢይ በርሱና በወያኔ መካከል ያለውን ተመሳሳይነት ሲያብራራ ቂቂቂቂቂ ♨️ ቂቂቂቂቂ ♨️ ቂቂቂቂቂ ♨️
Abichu doing what he does best....