Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42637
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

የሸኔና ሺመልስ ድብድብ ለፋኖ ጆሮ ጣፋጭ ሙዚቃ!

Post by Horus » 23 Nov 2023, 16:56

ሺመልስ በሬው ጨፋውን ዘርግቶ ነበር። በሁሉም ኦሮሞ ዞን ሸኔ መሽጓል አለ፤ ስለሆነም ሁሉም ነገር ቆሞ ወደ ሸኔ ኦፒፒ ጦርነት ዘመቻ አዘዘ ! ይህ ለፋኖ ምን ማለት ነው? ሙዚቃ!! የዝርክርኩ ኦሮሞች እርስ በርስ ጦርነት ገና ይጦዛል ፣ገና ይምቦገቦጋል ! ለምን ብትሉ? ስልጣን ስኳር ነው! ያ ደሞ ሚገኘው በዱላ ነው :lol: :lol: