Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Union
Post
by Union » 22 Nov 2023, 18:56
ወለዬ የሚያውቀው
ዘፈን፣ ፍቅር
እስክስታ ብቻ ነው
ሲለን የነበረው
አጋሜ ኦሮሙማው
ወለዬው እንደ በሬ
አስጎንብሶ አረሰው

Last edited by Union on 22 Nov 2023, 19:27, edited 1 time in total.
-
Union
Post
by Union » 22 Nov 2023, 19:11
ተፈራ ማሞ ፣ ይሄንን ሰማና
አሳምነው ፅጌ ፣ ይህን ተረዳና
ምሬ ስለዚህ ጉድ ፣ ጆሮ ሰጠውና
ወለዬውን ውጣ ፣ ተዋጋ አለውና
አስታጥቆ ሞተላት ፣ የፅጌ ልጅ ጀግና!
ያ ወለዬ ጀግና፣ የእሳት እረመጡ
አጋሜኦርሙማው ፣ ሲያዩት ፈረጠጡ
ነበልባሉ እፉ ነው፣ ጥሰው ለሚመጡ
አንጀቱ ቡቡ ነው ፣ ፍቅር ለሚሰጡ!
ያን ወለዬ ጀግናን ፣ ሊገሉት የመጡ
ስንቶቹ ወድቁ ፣ ስንቶቹ እግር አጡ!