Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Abere
Senior Member
Posts: 15369
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: Anchor Media ''የተናገርኩትን አምንበታለሁ። አሁንም ቢሆን መከላከያ ሰራዊትን እንደተቋም ይጥፋ አልልም'' ብጹዕ አቡነ ኤርሚያስ

Post by Abere » 21 Nov 2023, 11:33

ፋኖ እኮ የአገር መከላከያ ሰራዊት ነው - መከላከያ አልጠፋም። ኢትዮጵያን ሊያፈርስ ያሰፈሰፈውን ወያኔ እኮ መክቶ የመፍረስ አደጋውን የመለሰው ፋኖ ነው። አቡኑ እንደ ዜጋ በዚህ ስጋት አይግባቸው። እርሳቸው ግን ለፋኖ ማቅረብ የነበረባቸው ጉዳይ ነበር ይኸውም በመቶዎች የሚቆጠሩ ቀሳውስት፤መነኮሳት እና የአብነት ተማሪዎችን በጨፈጨፈው ኦነግ ላይ ፋኖ ህግ የማስከበር ስራ እንድፈጽም።

Post Reply