-
Digital Weyane
- Senior Member
- Posts: 10173
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
$$$$$$$$$ በኢትዮጵያ ከፍተኛ ተከፋይ እያስደረገ ያለው ሙያ $$$$$$$$$
ፕራንክ በኡናት አገራችን ኢትዮጵያ ከፍተኛ ተከፋይ እያስደረገ ያለው የዩቱብ ሙያ ነው። ፕራንክ ውሸት መሆኑ እየታወቀ ውሸት እንደ ተራ ነገር በሚነገርባት ኢትዮጵያ ውሸት መዋሸት የኑሮ ስልት ለመሆን በቅቷል። ለመኖር መዋሸት ግድ በሆነበት በዚህ የአቢይ አህመድ የሥልጣን ዘመን፣ ወያኔ ምስጋና ይጣ ውሸት መዋሸት ራስን ለመለወጥ በሚደረግ ጥረት ውስጥ ቀዳሚውን ቦታ ይዟል። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ
-
Digital Weyane
- Senior Member
- Posts: 10173
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: $$$$$$$$$ በኢትዮጵያ ከፍተኛ ተከፋይ እያስደረገ ያለው ሙያ $$$$$$$$$
አሳ ግማቱ ከጭንቅላቱ። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ
-
Digital Weyane
- Senior Member
- Posts: 10173
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: $$$$$$$$$ በኢትዮጵያ ከፍተኛ ተከፋይ እያስደረገ ያለው ሙያ $$$$$$$$$
የብልፅግና ካድሬዎች ማሰልጠኛ ማዕከል