ኦነግም ሆነ ሸኔ ከቻሉ ከቻሉ ኦሮሚያ የሚባል አገር አቁመ ዋና ካተማው ፊንፊኔ የሚባል አዲስ አበባ ላይ ማድረግ ነው ጫት ከቃሙ በኋላ በካቲካላ ሲፎርሹት የሚታያቸው ሕልም ። ያ ካልሆነ የኦሮሞ ክልል መንግስትና ጦር መሆን ነው ዲማናንዳቸው ። ያ ካልሆነ የመጨረሻው ጥያቄያቸው በወለጋ ብቸኛ መንግስት መሆን፣ በሮሚያ ሁሉም ኦሮሞ ያካተተ ኦሮሚያ ሽግግር መንግስት ማቆም ነው አላማቸው ። ሸኔ መላ ኢትዮጵያን በሚመለከት አገር አቀፍ አጀንዳ የማቅረብ ሳይኮሎጂም ድፍረትም ፣ አቅምም የለውም ።
የሸኔ አጀንዳ ይህ ነው!
የጂማው ቅይጥ ዉሸታም ሸኔ 4 ኪሎ ስልጣን እንዲጋራ አድርጎ እንደ በቅሎ የሚነዳው ኤርትራ ሄዶ እንደ ኩበት የሚነድለት የደረቀ እበት ነው የሚፈልገው ። ስለሆነም የኦሮሞ ነጻ አውጪዎ አቢይን በፍጹም አያምኑትም ። በቃ!
ይህም ስለሆነ የሸኔ 'ተዋጊዎች ' ን ከአቢይ ሰራዊት ጋር እንዴት እንደ ሚዋሃዱ ለማስረዳት ታንዛኒያ የተላኩት የኦሮሙማ ኦሮሞ ጄኔራሎች ከወዲሁ ድርድሩን አቁመው ወደ ስራቸው እንዲመለሱ አቢይ አዟል ።
የታንዛኒያው ኦሮሞና ኦሮሞ ድርድር ሳይወለድ ያስወረደው ፋኖ ነው ! አሁን የኤርትራም ነገር አለበት ! ሸኔ የሚፈለገው አማራና ኤርትራ ሄዶ እንዲሞት ነው ።
ሸኔ ጨዋታው ገብቶታል !
ሸኔ አቢይን ምን ያክል እንደ ሚንቀው ያሳየው ዛሬ ጂማን ለመቆጣጠር እየተዋጋ ነው ! ሸኔ ማታ ማታ በቪዲዮ የሚያየው ያቢይ መወራጨት ሳይሆን የፋኖ ብልሃት ምስጢር ነው ።