Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Fiyameta
Senior Member+
Posts: 21660
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: ☑ ደስ የሚል ዜና ተሰማ ☑ ሰባተኛው ንጉስ አብዮት አህመድ ለአለም አቀፉ ማህበረሰብ ያቀረቡት ጥያቄ መልስ አገኘ።

Post by Fiyameta » 16 Nov 2023, 15:15

If I didn't know better, I would have thought Abyot Ahmed was from Chigray, where he draws influence from. :P :P

Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10173
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ☑ ደስ የሚል ዜና ተሰማ ☑ ሰባተኛው ንጉስ አብዮት አህመድ ለአለም አቀፉ ማህበረሰብ ያቀረቡት ጥያቄ መልስ አገኘ።

Post by Digital Weyane » 16 Nov 2023, 18:07

ኡንኳን ደስ አሎት ኮሎኔል አብይ፣ በመጨረሻም ልፋታቸው በአለም ኡውቅና አገኘ። :roll: :roll:

Fed_Up
Senior Member+
Posts: 23832
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: ☑ ደስ የሚል ዜና ተሰማ ☑ ሰባተኛው ንጉስ አብዮት አህመድ ለአለም አቀፉ ማህበረሰብ ያቀረቡት ጥያቄ መልስ አገኘ።

Post by Fed_Up » 16 Nov 2023, 19:34

ኦሮሙማን አገዛዝ በ3 አመት ብቻ ያስቀረ ድንክዬ የውሸት ቋት አብይ:: የሚያከብረውና የሚስማው ከውጭ አይደለም ከውስጥም የለም:: ከአቅሙ እና እውቀቱ በላይ የተሸከመውን ስልጣኑን በጊዜ በሰላም ከነነፍሱ እያለ ሳይቆረጥ ሳይፈለጥ እርቃኑን ሳይጎተት ቢያስረክብ ይሻለዋል:: አልቻለበትም :: ድሮም በግርግር እንጂ በችሎታው መች ሆነና እዚህ ያአለው:: ውረድ!! Failed leader!!




Post Reply