Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 11385
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

ኢሳያስ ያሳካው የዓሰብ ባለቤትነት ከተቃውሚ fringe ኣጀንዳ ወደ የመንግስት mainstream ፖሊሲ ማስቀየሩ ነው Dividends of Isaias' strategic leadership

Post by sarcasm » 07 Nov 2023, 20:43

ኢሳያስ ያሳካው ነገር ካላ የዓሰብ ወደብ ባለቤትነት አጀንዳ ከተቃውሚ fringe ኣጀንዳ ወደ የኢትዮጵያ መንግስት mainstream ፖሊሲ ማስቀየሩ ነው

The Dividends of Isaias's strategic leadership for Eritreans

ወደ የቆሻሻ ቅርጫት የተጣለው የመንግስት ፖሊሲ

sarcasm
Senior Member
Posts: 11385
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: ኢሳያስ ያሳካው የዓሰብ ባለቤትነት ከተቃውሚ fringe ኣጀንዳ ወደ የመንግስት mainstream ፖሊሲ ማስቀየሩ ነው Dividends of Isaias' strategic leadership

Post by sarcasm » 08 Nov 2023, 09:54

Isaias's war on Tigray has emboldened Team Qey Bahrachn to bring returning Assab issue into government policy.

Eritrea is back to square one!!!

sarcasm
Senior Member
Posts: 11385
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: ኢሳያስ ያሳካው የዓሰብ ባለቤትነት ከተቃውሚ fringe ኣጀንዳ ወደ የመንግስት mainstream ፖሊሲ ማስቀየሩ ነው Dividends of Isaias' strategic leadership

Post by sarcasm » 09 Nov 2023, 15:36

ኢሳያስ ያሳካው ነገር ካለ የኢሕአዴግ የዓሰብ ወደብ ባለቤትነት ፖሊሲ ወደ የቆሻሻ ቅርጫት ተጥሎ የዶ/ር ያዕቆብ ኃይለማሪያም ፖሊሲ የኢትዮጵያ መንግስት ፖሊሲ እንዲሆን ነው።

euroland
Member+
Posts: 7957
Joined: 08 Jun 2018, 12:42

Re: ኢሳያስ ያሳካው የዓሰብ ባለቤትነት ከተቃውሚ fringe ኣጀንዳ ወደ የመንግስት mainstream ፖሊሲ ማስቀየሩ ነው Dividends of Isaias' strategic leadership

Post by euroland » 09 Nov 2023, 17:33

Poor edu junti

Wishful thinking is free but the minute you start acting on your dream then you get paid in kind. Look where your little Chigray is today. Your Weyane started the latest war to topple the Eritrean government and grab some more lands, but it backfired and now Chigray has half of the size it has pre 2020z. This is a typical አትርፍ ባይ አጉዳይ.። If another dreamer, such as PP wants to grab Eritrea’s land then the result would be even worse for PP.

sarcasm wrote:
08 Nov 2023, 09:54
Isaias's war on Tigray has emboldened Team Qey Bahrachn to bring returning Assab issue into government policy.

Eritrea is back to square one!!!

sarcasm
Senior Member
Posts: 11385
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: ኢሳያስ ያሳካው የዓሰብ ባለቤትነት ከተቃውሚ fringe ኣጀንዳ ወደ የመንግስት mainstream ፖሊሲ ማስቀየሩ ነው Dividends of Isaias' strategic leadership

Post by sarcasm » 12 Nov 2023, 14:35

When will Isaias account for his role in Ethiopia's new policy on Assab?

ኢሰያስ ያሳካው ብስራት

sarcasm
Senior Member
Posts: 11385
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: ኢሳያስ ያሳካው የዓሰብ ባለቤትነት ከተቃውሚ fringe ኣጀንዳ ወደ የመንግስት mainstream ፖሊሲ ማስቀየሩ ነው Dividends of Isaias' strategic leadership

Post by sarcasm » 15 Nov 2023, 21:26

"ኣብታ ብመንግስቲ እትዉነን መርበብ ሓበሬታ EBC- ነታ ብዶ/ ያቆብ ሃይለማርያም ዝተጻሕፈት ‘‘ዓሰብ የማን ናት‘‘? እትብል ንለኣላዉነት ኤርትራ ብግልጺ እትጥሕስ መሰረት ዘይብላ መጽሓፍ ከም መወከሲ ተወሲዳ ክትትንተን ቀንያ ኣላ። ብዘይካ'ዚ ኣብ ‘‘ኢትዮጲያ ያለመችዉ ሃያላኑ የሰፈሩበት ባህር‘‘ ብዝብል ኣርእስቲ ክኸይድ ዝቐነየ ህዝባዊ መዋቕዓት፣ ሰልፊ ብልጽግና ብግልጺ፣ ንለኣላዉነት ኤርትራ ከም ዘይቅበል ነጊሩ ይርከብ።"

Please wait, video is loading...

TGAA
Member+
Posts: 5747
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: ኢሳያስ ያሳካው የዓሰብ ባለቤትነት ከተቃውሚ fringe ኣጀንዳ ወደ የመንግስት mainstream ፖሊሲ ማስቀየሩ ነው Dividends of Isaias' strategic leadership

Post by TGAA » 15 Nov 2023, 22:07

sarcasm wrote:
09 Nov 2023, 15:36
ኢሳያስ ያሳካው ነገር ካለ የኢሕአዴግ የዓሰብ ወደብ ባለቤትነት ፖሊሲ ወደ የቆሻሻ ቅርጫት ተጥሎ የዶ/ር ያዕቆብ ኃይለማሪያም ፖሊሲ የኢትዮጵያ መንግስት ፖሊሲ እንዲሆን ነው።

ወያኔ የኢትዮጵያን ወታደር ሲያርድ የኤርትራ ህዝብ በኢሳያስ መሪነት ከኢትዮጵያ ህዝብ ጋር በመቆሙ የኢትዮጵያ ህዝብ ከኤርትራ ህዝብ ጋር በምንም መልኩ ግጭት ውስጥ ላይገባ ቃል ገብቷል ፤ ወደብም ሆነ ማኛው አይነት ግንኙነት በወንድማማችነት አብረን የምንበልጽግበት እንጂ አብረን የምንወድምበት አይሆንም ብሎ ወስኗል ፡ አሁን አሰብ እያሉ እየጮሁ ያሉት አንድ ወያኔዎች ኤርትራዎች ላይ ቁጭት ለመወጣት ስለሚያሰፈስፉ እንደ ባደም ጦርነት ህዝቡ ተነስቶ ይዋጋልናል በለው ነው የኢትዮጵያ ሀዝብ እያለ ያለው "fool me once, shame on you; fool me twice, shame on me" ፤ የኢሳያስ ወደ ራሻ ካምፕ ጠቅልሎ መግባት ያሰጋቸው የምርአብ አለም ሀይሎች ሊጠቀሙበት ቃል ስለገቡለትና አብይ ሴት የላከው ሞት አይፈራም እንደሚባለው ውጥር ውጥር የሚለው ለዚህ ነው ፤ ሌላው ደግሞ የአማራ ህዝብ ትግል አቅጣጫ ለማስቀየርና የምእራባዊያንን የገንዘብና የፕሮፓ ጋንዳ ሽፋን አገኛለሁ በሚል የመረጠው የቀቢጸ ተስፋ ስልት ነው፡ አሁን ስለ አሰብ የሚጮሁት ዶ/ር ያቆብ ሀለማሪያም ወይም አማሮች ሳይሆን በተገላቢጦሽ "ንሕና ንደልየካ ኣምሓራ ግን ባሕርኻ ይደሊ" እያሉ መፈክር ይዘው ሰልፍ ሲወጡ በነበሩ ወያኔዎችና ባዶ የኦሮሙማ ኢንፒየር አላሚዎች ብቻ ናቸው ፡ ኢርትራዊያ ይህንን ያውቃሉ ፡፡

sarcasm
Senior Member
Posts: 11385
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: ኢሳያስ ያሳካው የዓሰብ ባለቤትነት ከተቃውሚ fringe ኣጀንዳ ወደ የመንግስት mainstream ፖሊሲ ማስቀየሩ ነው Dividends of Isaias' strategic leadership

Post by sarcasm » 25 Jul 2024, 18:54

ኣንታ እዞም ማእከል ምርምርን ስነዳን ግዱሳት ሃገራዉያን ዝበሃሉ ሊቃውንቲ ተመራመርቲስ ክንድ'ዚ ዶንግዩ ድዩ ዝርድኦም? ኣንታ እዚ ኢሰያስሲ ንኹሎም እቶም ርእሲ ዘለዎም ድዮ ቀቲሉ ወዲኡዎም? እቶም ሊቃውንቲ ተመራመርቲ ኽንድዚ ድንጉያት እንተኾይኖም ደኣ፤ እቲ ሓፋሽ ደኣv ኽንድይ ድሒሩ እዮ ዝርድኦ ማለት ደኣ እዮ?

sarcasm wrote:
15 Nov 2023, 21:26

Post Reply