Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42640
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ክብርት ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ካቢይ ንፍጥ ለቅላቂ የተጠላና የተናቀ ቡድን ከተገላገለች እልል ማለት ነው!

Post by Horus » 14 Nov 2023, 01:02

አሁን አንድ ሰው የአቢይ አህመድ እበት ተሸካሚ ሆኖ ክቡር ኢትዮጵያዊ ሊባል ከቶም አይችልም ! በዱላ ያመጸበትን ገበሬ በድሮን የሚደበድብ አራም ፈሪና ፋሺሽትን አለቃ ብለው የሚከተሉት ሰዎች ሳይሆኑ እበቶች ናቸው ።

Selam/
Senior Member
Posts: 17779
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ክብርት ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ካቢይ ንፍጥ ለቅላቂ የተጠላና የተናቀ ቡድን ከተገላገለች እልል ማለት ነው!

Post by Selam/ » 14 Nov 2023, 07:31

አበበ የሚባል ሰው መሀይምና ውሸታም ነው። የእሱን የዜና ምንጭ መጥቀስ ውድቀት ነው ትርፉ።
Horus wrote:
14 Nov 2023, 01:02
አሁን አንድ ሰው የአቢይ አህመድ እበት ተሸካሚ ሆኖ ክቡር ኢትዮጵያዊ ሊባል ከቶም አይችልም ! በዱላ ያመጸበትን ገበሬ በድሮን የሚደበድብ አራም ፈሪና ፋሺሽትን አለቃ ብለው የሚከተሉት ሰዎች ሳይሆኑ እበቶች ናቸው ።

Horus
Senior Member+
Posts: 42640
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ክብርት ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ካቢይ ንፍጥ ለቅላቂ የተጠላና የተናቀ ቡድን ከተገላገለች እልል ማለት ነው!

Post by Horus » 14 Nov 2023, 16:28

Selam/ wrote:
14 Nov 2023, 07:31
አበበ የሚባል ሰው መሀይምና ውሸታም ነው። የእሱን የዜና ምንጭ መጥቀስ ውድቀት ነው ትርፉ።
Horus wrote:
14 Nov 2023, 01:02
አሁን አንድ ሰው የአቢይ አህመድ እበት ተሸካሚ ሆኖ ክቡር ኢትዮጵያዊ ሊባል ከቶም አይችልም ! በዱላ ያመጸበትን ገበሬ በድሮን የሚደበድብ አራም ፈሪና ፋሺሽትን አለቃ ብለው የሚከተሉት ሰዎች ሳይሆኑ እበቶች ናቸው ።

Selam,

አበበ ይህን በሚያክል ነገር ላይ ነጭ ዉሸት ይዋሻል ብዬ በፍጹም አላሰብኩም ነበር! አዝናለሁ ።

Selam/
Senior Member
Posts: 17779
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ክብርት ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ካቢይ ንፍጥ ለቅላቂ የተጠላና የተናቀ ቡድን ከተገላገለች እልል ማለት ነው!

Post by Selam/ » 14 Nov 2023, 20:30

NP! እኔ ዪቱበር ለቃቃሚዎችን እሰማቸዋለሁ ግን አላዳምጣቸውም ፣ አብዛኞቹ ስለሚዋሹና ስለሚቸኩሉ።

ግን ማንም ሸሸ ፣ ማንም ቀረ ዕብዱ ዓብይ አፍንጫው ተጎትቶ አለም በቃኝ ይገባል ለዚያውም ከቀናው። አይደለም ወሮ ሳህለወርቅ ፣ እነ ታዬ አፅቀስላሴ፣ ልምጥምጡ ስለሺ በቀለ ፣ ዝግምተኛው ደመቀ መኮንን፣ ፍናፍንቱ አለ-ማሪያም፣ አለቅላቂው ሰለሞን ካሳ፣ ከርሳሙ ብርሃኑ ነጋ፣ ደብተራው ዳንኤል ክብረት፣ አቃጣሪው ዘመዴነህ ንጋቱ ወዘተ ከዓብይ ጋ መቃብር ቢገቡ አይደንቀኝም። ከርስ ማመዛዘኛን ይደፍናላ።

Horus wrote:
14 Nov 2023, 16:28
Selam/ wrote:
14 Nov 2023, 07:31
አበበ የሚባል ሰው መሀይምና ውሸታም ነው። የእሱን የዜና ምንጭ መጥቀስ ውድቀት ነው ትርፉ።
Horus wrote:
14 Nov 2023, 01:02
አሁን አንድ ሰው የአቢይ አህመድ እበት ተሸካሚ ሆኖ ክቡር ኢትዮጵያዊ ሊባል ከቶም አይችልም ! በዱላ ያመጸበትን ገበሬ በድሮን የሚደበድብ አራም ፈሪና ፋሺሽትን አለቃ ብለው የሚከተሉት ሰዎች ሳይሆኑ እበቶች ናቸው ።

Selam,

አበበ ይህን በሚያክል ነገር ላይ ነጭ ዉሸት ይዋሻል ብዬ በፍጹም አላሰብኩም ነበር! አዝናለሁ ።
Last edited by Selam/ on 15 Nov 2023, 09:07, edited 1 time in total.

Horus
Senior Member+
Posts: 42640
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ክብርት ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ካቢይ ንፍጥ ለቅላቂ የተጠላና የተናቀ ቡድን ከተገላገለች እልል ማለት ነው!

Post by Horus » 14 Nov 2023, 22:12

Selam/ wrote:
14 Nov 2023, 20:30
NP! እኔ ዪቱበር ለቃቃሚዎችን እሰማቸዋለሁ ግን አላዳምጣቸውም ፣ አብዛኞቹ ስለሚዋሹና ስለሚቸኩሉ።

ግን ማንም ሸሸ ፣ ማንም ቀረ ዕብዱ ዓብይ አፍንጫው ተጎትቶ አለም በቃኝ ይገባል ለዚያውም ከቀናው። አይደለም ወሮ ሳህለወርቅ ፣ እነ ታዬ አፅቀስላሴ፣ ልምጥምጡ ስለሺ በቀለ ፣ ዝግምተኛው ደመቀ መኮንን፣ ፍናፍንቱ አለ-ማሪያም፣ አለቅላቂው ሰለሞን ካሳ፣ ከርሳሙ ብርሃኑ ነጋ፣ ደብተራው ዳንኤል ክብረት፣ ወዘተ ከዓብይ ጋ መቃብር ቢገቡ አይደንቀኝም። ከርስ ማመዛዘኛን ይደፍናላ።

Horus wrote:
14 Nov 2023, 16:28
Selam/ wrote:
14 Nov 2023, 07:31
አበበ የሚባል ሰው መሀይምና ውሸታም ነው። የእሱን የዜና ምንጭ መጥቀስ ውድቀት ነው ትርፉ።
Horus wrote:
14 Nov 2023, 01:02
አሁን አንድ ሰው የአቢይ አህመድ እበት ተሸካሚ ሆኖ ክቡር ኢትዮጵያዊ ሊባል ከቶም አይችልም ! በዱላ ያመጸበትን ገበሬ በድሮን የሚደበድብ አራም ፈሪና ፋሺሽትን አለቃ ብለው የሚከተሉት ሰዎች ሳይሆኑ እበቶች ናቸው ።

Selam,

አበበ ይህን በሚያክል ነገር ላይ ነጭ ዉሸት ይዋሻል ብዬ በፍጹም አላሰብኩም ነበር! አዝናለሁ ።
እመነኝ እራሱም ይቅርታ ይጠቅ ይሆናል ። እሱም በሌሎች ሩመር ተሸውድ ሰበር ዜና ለመስራት ገደል የገባ ይመስለኛል ምክኛቱም ሰውዬው በዲሲ ለዘመናት የኖረ ስለሆነ በነጭ ውሸታምነት መታወቅ የሚፈልግ ሰው ሳልይደለ !

@@
Member
Posts: 1580
Joined: 05 Dec 2014, 11:35

Re: ክብርት ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ካቢይ ንፍጥ ለቅላቂ የተጠላና የተናቀ ቡድን ከተገላገለች እልል ማለት ነው!

Post by @@ » 15 Nov 2023, 01:24

Selam/ wrote:
14 Nov 2023, 07:31
Horus wrote:
14 Nov 2023, 01:02
what’s wrong with you both? you are accusing abebe without even watching the video :lol: :lol: :lol:

he literally said „i don’t know if the rumor of her defection is true or false“ “እውነት ይሁን አይሁን የማውቀው ነገር የለኝም” (7:50 minutes) and then goes to explain why she should not return and speak up now to redeem her legacy.

but you guys accuse him of spreading fake news while he specifically said he doesn’t know whether the rumor is true or not. in reality both of you are spreading fake news accusing him what he never said :lol:

watch and listen before judging or stu

Tiago
Member
Posts: 3298
Joined: 30 Jul 2018, 02:09

Re: ክብርት ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ካቢይ ንፍጥ ለቅላቂ የተጠላና የተናቀ ቡድን ከተገላገለች እልል ማለት ነው!

Post by Tiago » 15 Nov 2023, 04:24

Listening vs hearing :lol:

I wonder why this old cow chose to remain President of the genocidal government of murderous Abiy ahmed.

shame on her.

Selam/
Senior Member
Posts: 17779
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ክብርት ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ካቢይ ንፍጥ ለቅላቂ የተጠላና የተናቀ ቡድን ከተገላገለች እልል ማለት ነው!

Post by Selam/ » 15 Nov 2023, 07:48

ምን ለውጥ አለው ወዳጄ? በየቀኑ ሺህ ሃሜትና ውሸት ይፃፋል ይወራል። ታዲያ ምንም ሳታጣራ ከዚያ ሁሉ ቅጥፈት ልብህ ያሻውን አንዱን መርጠህ፣ “ሰዎቹ እንደዚህ ይላሉ እርግጠኛ ባልሆንም፣ እኔ የምመክራት ግን እዚሁ እኛ ጋ እንድትቀር ነው” ብትል ማመዛዘኛ የሌለህ ወንፊት ሆንክ ማለት ነው።

ሌላ ምሳሌ ልስጥህ ፥
- “አስፋው መሸሻ ሞቷል ይባላል ግን እንደ እኔ እንደ እኔ ለልጁ ቢኖርለት ይሻላል”
- “በትላንትናው እለት በሶማሌ ክልል ርእሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፋ ሙሀመድ ላይ የግድያ ሙከራ ተደረገ ይባላል ግን እርግጠኛ አይደለሁም”
- “እስክንድር ነጋ ተያዘ ይባላል ግን ገና እያጣራን ነው”

ይኸ ጋዜጠኝነት ሳይሆን ለቃቃሚነት ነው። አበበ በለው ደግሞ የለየለት አቁማዳ ተሸካሚና ዶማ ራስ ነው።

@@ wrote:
15 Nov 2023, 01:24

Post Reply