Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Wedi
Member+
Posts: 8649
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

በጋላ አብይ አህመድ እና በሙስና በተጨማለቁ ጀንራሎች የተካደው "መከላከያ ሰራዊት" አሳዛኝ ታሪኪ እና ጉድ!!

Post by Wedi » 13 Nov 2023, 23:18

በጋላ አብይ አህመድ እና በሙስና በተጨማለቁ ጀንራሎች የተካደው "መከላከያ ሰራዊት" አሳዛኝ ታሪኪ እና ጉድ!!

ቁጥራቸው ከ450 በላይ የሚሆኑ የመከላከያ ሰራዊት ከፍተኛ አመራር አባላት አሁን ድረስ በህወሃት በመቀሌ አቅራቢያ በሚገኝ "አጋዚያን" በተባለ የምድር ውስጥ እስር ቤት ታስረው አስታዋሽ አጥተው እየማቀቁ እንደሚገኙ ታወቀ፡፡

ይህ የሆነው ህወህትና አብይ አህመድ "ተድራድረናል" ብለው ታርቀው አሸሸ ገዳሚያቸው እየቀጩ ባለብት በአሁኑ ሰዓት መሆኑ አብይ አህመድ "መከላከያ ሰራዊት" ለሚባልው ምንም አይነት ክብር እና ሀዜኔታ እንደሌለው ቁልጭ አድርጉ የሚያሳይ ነው፡፡ አሁን አብይ አህመድ እና ሙሰና ጀንራሎችን እያገለገለ ያለው መከላከያ ሰራዊት ተብዬ ምንም የማያስቡለትን አብይ አህመድን እና በሙሰና የተጨማለቁ ጀንራሎች እያገለገለ መሆኑን አውቆ አፈሙዙን በአረመኔው አብይ አህመድና በሙሰኛ ጀንራሎቹ ላይ ሊያዞር ይገባል!!


:cry: :cry:
Please wait, video is loading...