Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
euroland
Member+
Posts: 7957
Joined: 08 Jun 2018, 12:42

እንዴት ሰነበትሽ አያልፍልሽ እምዬ ችግራይ ...

Post by euroland » 10 Nov 2023, 10:05

ሰሞኑን አነጋጋሪው የችግራይ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና (ማትሪክ) ውጤት መለቀቁ ነበር። እነወያኔ ለትምህርት ሚኒስቴር በላኩት ደብዳቤ ችግራይ 9 ሺ ተማሪዎቹ ለፈተና ቀርበው ከ70% በላይ ማለፋቸውን ነው።

የሚገርመው 70% አልፈዋል ማለታቸው ነበር። እንዴት ነው 99.9% አልፈዋል አለማለታቸው ነው (እንደምናስታውሰው ሁሌም በ election ይሁን በምንም ችግራይ 99.9% አመጣሁ ማለት ስለምትወድ)

ሌላው አስገራሚው ነገር እንዴት ነው በመላው ችግራይ 9 ሺ ተማሪዎች ብቻ ለማትሪክ የቀረቡት? ችግራይ ከ214 በላይ high schools አላት ብለውናል ታዲያ እንዴት ቢሆን ነው 214 ትምህርት ቤቶች በአጠቃላይ 9 ሺ ተማሪዎች ብቻ ለፈተና ያቀረቡት? ሌሎቹስ?

እንደሌላው ነገር ሁሉ የችግራይ ነገር የተምታታ ነው።

Abere
Senior Member
Posts: 15376
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: እንዴት ሰነበትሽ አያልፍልሽ እምዬ ችግራይ ...

Post by Abere » 10 Nov 2023, 10:15

ብርሃኑ ነጋ ሲፈልግ ይሰጣል ሲፈልግ ይነሳል። ፈተናው እኮ ብርሃኑ ነጋ ነው እንጅ ትምህርት አይደለም። የእጅ መንሻ የይቅርታ ስጦታ ስለመሆኑ ትጠራጠራላችሁ እንዴ? :lol: ማርክ በኪሱ ይዞ ወንበር ላይ የተቀመጠው ብርሃኑ ነጋ ይነፍጋል ይቸራል። እውነቱ ግን ትምህርት በኢትዮጵያ ሙቶ ከተቀበረ ከ33 አመታት በላይ ተቆጥረዋል። አሁን ደግሞ ብርሃኑ ኦነግ ተዝካሩን እያወጣ ነው። 1፡5 ሚልዮን ህዝብ ያለቀበት አገር ስለ ትምህርት ስኬትለማውራት መዳዳት መሳተዛዘኛ ይዞ ለቅሶ ቤት ድንኳን እንደመግባት ነው የሚቆጠረው። ሆድ ሲያውቅ ዶሮ ማታ። :mrgreen:

Post Reply