Re: Best of Ethiopiques
በገለምሶ አቦምስማር እና በለጨ ወረዳ ፋኖ ድል ቀናው እንዴ? ደስ ደስ ያለህ ትመስላለህ
-
Union
-
Revelations
- Senior Member+
- Posts: 34573
- Joined: 06 Jan 2007, 15:44
Re: Best of Ethiopiques
"ጊዜ ቢያሳየኝም ፀባይሽን አጉልቶ" አለ እኮ አልማዜ! አዳምጠው::
-
Revelations
- Senior Member+
- Posts: 34573
- Joined: 06 Jan 2007, 15:44
Re: Best of Ethiopiques
ኧረ አልማዜ ትንሽ ዘገምክብን! ዛሬ ምርጥ የኢትዮጲክስ ዘፈኖችን ነው ለማዳመጥ የወሰንነው:: በዛ ስብስብ ውስጥ ምርጫ ካለህ ጋብዘን:: አለዚያ ዝም ብለህ ያቀረብነው ተጋበዝ! ወይ ድብርት! ጭስ አለቀብህ እንዴ?!
Re: Best of Ethiopiques
Revelations wrote: ↑08 Nov 2023, 01:03ኧረ አልማዜ ትንሽ ዘገምክብን! ዛሬ ምርጥ የኢትዮጲክስ ዘፈኖችን ነው ለማዳመጥ የወሰንነው:: በዛ ስብስብ ውስጥ ምርጫ ካለህ ጋብዘን:: አለዚያ ዝም ብለህ ያቀረብነው ተጋበዝ! ወይ ድብርት! ጭስ አለቀብህ እንዴ?!![]()